"ትግራዋይ ነኝ" እያለ የሉሲፈርን/ ቻይናን ሰንደቅ ዓላማ የሚይዝ ደም የጠማው ብቻ ነው!

✍ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

እንግዲህ የእነዚህ ሦስት እንጭጭ ዘንዶዎች የበላይ የሆኑት ሉሲፈራውያኑ ቦርጫም ዘንዶዎች በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የተፈጸመውን ግፍና ወንጀል በቪዲዮ ቀድተው በቅኝ ግዛታቸው ማዕከላት በ ፕሪቶሪያ እና ናይሮቢ ላይ ካሳዩአቸው በኋላ እንዲህ ብለዋቸዋል፤
“ያው፤ በእኛ ፍላጎትና ትዕዛዝ መሠረት ሁላችሁም 'በሕዝባችሁ' ላይ የፈጸማችሁትን ግፍና ወንጀል ለመላው ዓለም ልናሳየው ነው፤ ስለዚህ አሁን “በድርድር ተስማምተናል፣ ይቅር ተባብለናል፣ 'ምግቡንም መድኃኒቱንም' አስገብተናል...ሰላም! ሰላም! ሰላም” በሉና እስከቀጣዩ የዘር ማጥፋትና የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ ጦርነት ድረስ በየቪላችሁና ሆቴላችሁ ተዝናኑ፤ ለህይወታችሁ የቀራችሁም ጊዜ ትንሽ ነው። በኤምባሲዎቻችን፣ በምግቦቻችንና በሳተላይት ጨረሮቻችን አማክኝነት አእምሮውን የምንቆጣጠረው በጉ ሕዝብ እንደተለመደው “እልልል...ሰላም! ሰላም! ሰላም!” እያለ ግር ብሎ ይወጣል። በዚህም ፍትሕንና ተጠያቂነትን ጠይቆ እናንተን ይሰቅላችኋል፤ ተጸጽቶና ከዚህ የታሪክ ምዕራፍ ተምሮም “እርስበርስ መበላላት በቃኝ!” ይላል። ይህን ደግሞ ልዑላችን ሉሲፈር አይፈልገውም። ለእኛ ለልጆችም ጥሩ ነገር አደለም፤ አሁን በቂ ደም ስለጠጣን ረክተናል፤ በኋላ ግን ደም ስለሚጠማን ቆየት እያልን የሕዝበ ክርስቲያኑን ደም ልናፈስ ዘንድ ግድ ነው። የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ ተልዕኳችን ገና አልተገባደደም።”

በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ እንደጀመረ ይህን መልዕክት አስተላልፌ ነበር፤

“ለጽዮናውያን ወግኖቼ፤ አንድ ቀን እውነት መውጣቷ አይቀርምና፤ እራሳችሁን እንዳትጎዱ ይህን እንላለን፤ ጦርነቱን የብልግና/ ኦነግ ፓርቲ ኦሮሞዎች + ብእዴን + ሻዕቢያ + አብን + የሕወሓት ዶ/ር ደብረ ጽዮን አንጃ ነው በጋራ የጀመሩት። በዚህ ጉዳይ ላይ ካሁኑ አስቡበት!"
ለመሆኑ ይህ ጦርነት ማንን ነው “የሚጠቅመው”?
ግራኝ በቅዱስ ያሬድ ልጆች ላይ ጦርነት መክፈቱን የሚደግፉት ‘አባቶች’ እነማን ናቸው?
፩ኛ. የምዕራቡን ኤዶማውያንን እና የምስራቁን እስማኤላውያንን (ካቶሊክ፣ ፕሮቴስታንት፣ እስላም፣ ኢ-አማኒ፣ ግብረ-ሰዶም)
ምክኒያቱ፦ ሁለቱም ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ዲያብሎሳዊ ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋትና በኢትዮጵያ የሚገኘውን የሕይወት ዛፍም ለሳጥናኤል ስም፣ ክብርና ዝና ሲሉ መውረስ ይሻሉና ነው።

፪ኛ. ዋቀፌታን/ኦሮሙማን

ምክኒያቱ፦ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋት ይሻሉና ነው። የፕሮቴስታንቲዝም አባት ማርቲን ሉተር ወደ ጀርመንኛ በተረጎመው መጽሐፍ ቅዱስ 'ኢትዮጵያን' 'ኩሽ' ብሎ ነው የጻፋት። ይህ ቀላል ነገር እንዳይመስለን። እ.አ.አ ከ 1837 እስከ 1843 ዓ.ም ባለው ጊዜ ፕሮቴስታንቱ ጀርመናዊ ዮኻን ክራፕፍ ኦሮሚያ የተባለውን ግዛት ለመመሥረት የተነሳሳው ክርስትናን ለማስፋፋት ሳይሆን፡ እንደ አንድ ፕሮቴስታንት የኢትዮጵያ ቀጥተኛ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ለመዋጋት ነው። ለዚህም በወራሪነት ባሕርይ ከጀርመኖች ጋር ይስማማሉ በሚል ሃሳብ “ጋላ” ተብለው ሲጠሩ የነበሩትን ጎሳዎች ለማደራጀት በመነሳሳት በ 'ኢትዮጵያ' ፋንታ 'ኩሽ' የሚለው ትርጉም ያለበትን መጽሐፍ ቅዱስ ይዞ ወደ ምስራቅ አፍሪቃ/ኢትዮጵያ ተጓዝ፤ በዚህም የኦሮሙማ እንቅስቃሴን ጀመረው። ተልዕኮው ፀረ-ኢትዮጵያ፣ ፀረ-ተዋሕዶ እና የክርስቶስ ተቃዋሚ ተልዕኮ መሆኑን ዛሬ እያየነው ነው። ዋናው ዲያብሎሳዊ ዓላማቸው፤ ኢትዮጵያን አፍርሰው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትንም በተለይ ከ ዐምሓራና ትግራዋይ በመንጠቅ “መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰችው ኩሽ እኛ ነን” የሚለው ነው።
“ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም”[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]

፫ኛ. የዐምሓራ ብሔርተኝነትን

ምክኒያቱ፦ ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ትግራዋይንና ትግርኛን አጥፍተው ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ግዕዝን፣ ሰንደቁን፣ አክሱም ጽዮንን፣ ቅዱስ ያሬድና አቡነ አረጋዊን ከተቻለም መላው ትግራይንና ኤርትራን ወርሰው ለራሳቸው ብቻ ለማድረግ ይሻሉና ነው። በነገራችን ላይ፤ ኦሮሞዎች በኬኛ ቅዠታቸው ሙጭጭ ያሉበትንና “ፊንፊኔ/ ፊልፊሌ” የሚለውን ስያሜ ለአዲስ አበባ ፍልወሃ ክፍለ ከተማ እቴጌ ጣይቱ እንደሰጡት፤ “አማራ” የተባለውን የዐምሓራ ከንቱ ብሔርተኞች ክልልን መጠሪያ ስም የሰጡት ደግሞ ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ነበሩ። የሕይወት ምፀት!

፬ኛ. የትግራይ ብሔርተኝነትን

ምክኒያቱ፦ ኢ-አማንያኑ ሻዕቢያ እና ህወሓት ቡድኖች ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ቅዱስ ያሬድን፣ አቡነ አረጋዊን፣አባ ዓቢየ እግዚእን፣ነገሥታቱን ኢዛናን፣ ዮሐንስን፣ ሰንደቁን፣ ግዕዝን፣ አክሱምን አጥፍተው በሃምሳ ዓመታት ውስጥ በተገኘ ጣዖታዊ ማንነት “ኢ-አማኒ የትግራይ ሶሻሊምዝ-ብልጽግና” ርዕዮተ ዓለምን በመከተልና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን የቻይና ሰንደቅ ዓላማም በማውለብለብ ከኤርትራ ጋር ለብቻቸው መኖር ይሻሉና ነው። በትግራይ እየተካሄደ ያለው ጦርነት የግራኝ ዐቢይ አሕመድ እና የስብሃት ነጋ ጦርነት ነው። መንግስቱን ለኦሮሙማዎች እንዳስረከቡት፣ ቤተ ክህነትንም ለእነ ኤሬቻ በላይ በማስረክብ ላይ ያሉ ይመስላሉ። በትግራይ ላይ የተከፈተውን ጦርነት የደገፉበት አንዱ ምክኒያትም ይህ ሊሆን ይችላል፤ ዋናው ፍላጎታቸው ግን የትግርኛ ተናጋሪ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ልብ በመስበርና ተስፋ በማስቆረጥ፡ ተዋሕዶ ክርስትናን እና ኢትዮጵያን እንዲተው ማድረግ ነው። በነገራችን ላይ፤ ዛሬ የትግራይ ከንቱ “ትግራይ! ትግራይ!” ብሔርተኞች ለሚጮሁለት ክፍለሃገር “ትግራይ” የሚለውን መጠሪያ የሰጡት ድንቁ 'አማርኛ ተናጋሪ ጽዮናዊ' ኢትዮጵያዊ ንጉሥ አፄ አምደ ጽዮን ናቸው። የሕይወት ምፀት!

ሉሲፈራውያኑ እና ቆሻሻው ወኪላቸው ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ትግራይን ከኢትዮጵያ ገንጥለው የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ጠላቶቿ የምትመራዋን የዛሬዋን ኢትዮጵያን አፈራርሰው ከሞያሌ እስከ መተከልና ጎንደር ያለውን ግዛት ለኦሮሞዎች ለማስረከብ ተግተው በመሥራት ላይ ናቸው። እነ ግራኝ እየሠሩ ያሉት ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቃቸው እና ከተዋሕዶ ክርስትናቸው እንዲላቀቁ ብሎም አእምሯቸውን ተቆጣጥረው፣ መንፈሳቸውን አድክመውና ሞራላቸውን ሰብረው ልክ እንደ “ኤርትራውያን” ለአውሮፓውያን አረጋውያን የኩላሊትና መቅኒ መለዋወጫ እንዲሆኑ ማድረግ ነው። ከኦሮሞዎቹ ከእነ አብዮት አህመድ ጋር ተናበው በመስራት ላይ ያሉት ህወሓቶች የዚህ ዲያብሎሳዊ ሤራ አካል ቢሆኑ አይገርመንም።

በዓለማችን ያሉ ብዙ ሕዝቦች በተቻለ መጠን በሃይማኖት፣ በቋንቋ፣ በባህልና በመልክ የሚመስሏቸውንና የሚቀርቧቸውን ሕዝቦች እየፈለጉ ማስጠጋትና መውደድ በጀመሩበት በዚህ ዘመን ትንሿ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ብሔሮች ግን ጥላቻን አንግሦ አንዱ ከሌላው የሚለይበትንና የሚረቅበትን፣ አንዱ ሌላውን የሚጠላበትንና የሚያርቅበትን ሰበባ ሰበብ እየፈላለገ እርስበርስ መባላቱንና ውድቀቱን መርጧል።

ሞቃዲሾን አልፎ ኪጋሊንና ካምፓላን፣ ቀይ ባሕርን ተሻግሮ ኤደንና ሙስካትን “ የኛ ነበሩ! የኛ ይሆናሉ!” በሚል ወኔ ታላቅነትንና አርቆ አሳቢነትን እንደ ቀደሙት አያቶቹ ይዞ “ኢትዮጵያ እርስቴ” በማለት ፈንታ እራሱን አጥብቦና በጣም አውርዶ በወልቃይትና ራያ ሚጢጢ“እርስቶች” ላንቅው እስኪበጠስ ይነታረካል። ዛሬማ ሰው ከ“አዲስ አበባ የማን ናት?” አሰልቺና አላስፈላጊ ንትርክ ወርዶ ጉልበቱንና ጊዜውን በመስቀል አደባባይና ጃን ሜዳ ላይ ብቻ እንዲያጠፋ ተደርጓል። ጃን ሜዳን እና መስቀል አደባባይን ያረከሱትን ግራኝ አብዮት አህመድን እና ታከል ዑማን አድኖ እንደመድፋት፤ “ጮኸን ጮኸን ጃን ሜዳ ተፈቀደልን!” ይልና ሆያሆየን ጨፍሮ ለቀጣዩ እንቅልፉ ወደ አልጋው ይመለሳል። በከሃዲዎቹ የሉሲፈራውያኑ ባሪያ ልሂቃኖቹ አዕምሮው እስኪጠብብ ድረስ መታጠቡ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም።

የሕዝቡን ስነ-ልቦና በልተውታል፤ ስለዚህ “አዲስ አበባ ኬኝ” ይሉና መስቀል አደባባይን እና ጃን ሜዳን በመቆፈር የተዋሕዷውያኑን ሃሳብ በነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ላይ ብቻ እንዲቀር ያስሩታል፣ ወደ ወልቃይት፣ ራያና ሑመራ ልጆቹን እየላከ ትግሬዎች ወገኖቹን እንዲገድል፣ የራሱንም ደም እንዲያፈስ፣ የአክቲቪስቱ ሃሳብም በእነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ብቻ ተወስኖና ታስሮ እንዲቀር፣ የቀረውም እንዲኮላሽና ሰፊዋን ኢትዮጵያን ከጠላቶቿ ነፃ ለማውጣት አቅም እንዳይኖረው፤ ብዙም እንዳይጠይቅ፣ በጥቃቅን ነገሮች ላይ ብቻ ጊዜና ጉልበቱን እያባከነ ለባርነት እንዲዘጋጅ አድርገውታል። ትልቅ ቅሌት! ወዮላችሁ!

አንድን ሀገር/ሕዝብ ለመቆጣጠር ሉሲፊራውያኑ የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች፦

– ተስፋ ማስቆረጥ/ሞራል መስበር
– አለመረጋጋትን መፍጠር
– አመፅ መቀስቀስ
– መደበኛነትን/መረጋጋትን ማምጣት



Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment