✍ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
አባታችን አቡነ አረጋዊ ሆይ፤ ደብረ ዳሞ እንዴት ሰነበተች? ስጋውያኑ እኮ ረስተዋታል
“ተዋሕዶ ነኝ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ስለ ጽዮን ዝም አልልም!” የሚለውን ጨምሮ ሁሉም እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ጸጥ፣ ጭጭ ዝም ብለዋል። ህወሓቶች ሕዝቤን ለአውሬ አስረክበው በየሀገራቱ በመንሸራሸር ላይ ናቸው፤ ከአክሱም ጽዮናውያን ጨፍጫፊዎች ከሆኑት ጋላ-ኦሮሞዎች ጋር፤ “ላሳኩት የጭፍጨፋ ተልዕኳቸው” የወይን ጠጅ እና ዊስኪ ብርጭቆዎችን እያጋጩ በመንፈጨት ላይ ናቸው። 'አባቶች' ካህናት መምህራን ወዘተ የተባሉት ግብዞች ደግሞ ስለ አክሱም ጽዮን ልጆች፣ ስለ አቡነ አረጋዊ ወዳጆች በየቀኑ ወጥተው ከመጮኽና ለሰመዓትነት የበቁትን ተዋሕዶ ክርስቲያኖችም በአግባቡ ከማሰብ ይልቅ በሕዝበ ክርስቲያኑ ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍና ሰቆቃ ለማስረሳት በግራኝና አማካሪዎቹ ሌላ አዲስ አጀንዳ ይዞ የመጣውን 'ዮናታን' የተሰኘ ውዳቂ ፓስተር “እንከሳለን” በማለት ከተደበቁበት ዋሻ ወጥተው በመወራጨት ላይ ናቸው። አይይይ! መቼስ እኛን ሊያታልሉን ይችሉ ይሆናል አግዚአብሔርን እና አቡነ አረጋዊን ግን በጭራሽ ሊያታልሉ አይችሉም።
[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፪፥፲፪]
“እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።”
የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የአቡነ አረጋዊን ልጆች 'በሕብረት' ጨፈጨፏቸው፣ ታሪካዊውን የደብረዳሞ ገዳምም አወደሙት።
የሉሲፈራውያኑ ሤራ የተጀመረው እነ መሐመድ ሰሜን ኢትዮጵያ ወደ ዛሬዋ ትግራይ “ተሰድደው” እንዲገቡ ከተደረገበት ከሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት ነበር። ከዚያ በደረጃ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በግራኝ ቀዳማዊ፣ መንግስቱ ኃይለማርያም + ኢሕአዴግ በኩል አሁን ያለንበት ደረጃ ላይ ደርሰናል።
ላለፉት መቶ ሠላሳ ዓመታት እነዚህ መናፍቃን እና የኦሮሙማው ዘንዶ ተልዕኮ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሰሜኑን በደረጃ አዳክሞ ማጥፋት እንደሆነ ዛሬ ብዙዎች እየገባቸው መጥቷል የሚል እምነት አለኝ። በተለይ በኤርትራ ተጋሩዎች ላይ የፈጸሙትን ዓይነት ኢትዮጵያን የመንጠቂያ ዘይቤ በትግራይ ተጋሩዎች ላይ በተለይ ባለፉት አሥር ወራት በመጠቀም ላይ ናቸው።
የአሕዛብ መናፍቃኑ ዋና ሉሲፈራዊ የጥቃት ዓላማ፤ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን በሂደት ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከሰንደቃቸው እና ከግዕዝ ቋንቋቸው እንዲነጠሉ ማድረግ፤ ይህ ከተሳካላቸው ተዋሕዶ ሃይማኖታቸውን በጨረር፣ በኬሚካል፣ በተበከሉ የእርዳታ ምግቦችና በሜዲያ ቅስቀሳዎች በቀላሉ እንዲተው ማድረግ ይቻላል የሚል እምነት አላቸው፤ በኤርትራም ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የታየው ይህ ነው። በዛሬዋ ኤርትራ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት የተከሉትን ችግኝ ዛሬ ጎንደር አካባቢ በሰፈሩ መናፍቃን ኦሮማራዎች አማካኝነት ወደ ትግራይ በማስገባት ላይ ናቸው። ጣልያኖች እኮ ያኔ፤ “አንገዛም ባሉት ሀበሾች ዘንድ ለሺህ ዓመት የሚቆይ መርዛማ ችግኝ ተክለናል” ብለው ነበር። ይህን ነው ዛሬ እያየነው ያለነው!
ከዚህም በመነሳት ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የአሕዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂዎቹ የኢትዮጵያ ነቀርሣዎች ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦
፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ ትውልድ
፪ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
ጥቅምት ፳፬/24 በፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት የጀመረውን ይህን በትግራይ ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘመቻ አክሱም-ጽዮን ጂሃዳዊ የጥቃት ጦርነት የደገፈ እያንዳንዱ ግለሰብ፣ ቡድን ወይም ተቋም ፀረ ሥላሴ፣ ፀረ-ጽዮን፣ ፀረ-አቡነ አረጋዊ፣ ፀረ-አቡነ ተክለ ሃይማኖት፣ ፀረ-ተዋሕዶ ክርስትና፣ ፀረ-ኢትዮጵያ።
የጋራ የኤርትራ እና የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ ሃይሎች ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እጅግ ጥንታዊ ከሆኑት (፮/6 ኛው ክፍለዘመን) አንዱ የሆነውን የአባታችን አቡነ አረጋዊን ደብረ ዳሞ ገዳምን በከፍተኛ የጦር መሳሪያዎች ድብደባ እንደሚያደርጉ አዳዲስ ዘገባዎች እይወጡ ነው። በደርዘን የሚቆጠሩ ምዕመናን በዋናነት ደግሞ መነኮሳት የጥቃቱ ሰለባ እንደሆኑ እየተዘገበ ነው።
ቅዱስ አቡነ አረጋዌ (ዘ-ሚካኤል አረጋዊ ) የስድስተኛው ክፍለ ዘመን መነኩሴ የነበሩ ሲሆን በወቅቱ የአክሱም ንጉሠ ነገሥት ገብረ መስቀል ተልእኮ ተሰጥቷቸው የደብረ ዳሞን ገዳም በትግሬይ መስረተዋል።
ደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ የተሰወሩበትና ቅዱሱ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ተክልዬ ከ፲፪/12 ዓመታት የቆዩበት ታሪካዊ ገዳም ነው። ዛሬ አስደበደባችሁት!
Blogger Comment
Facebook Comment