አዲስ የዓለም ስርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ



✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

(NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)

በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ እየተደረገ ያለው ፕሮቴስታንታዊ ጅሃድ ነው። ይህ የፕሮቴስታንት ጂሃድ የተጠነሰሰው የፕሮቴስታንት አምልኮ አባት የሆነው ጀርመናዊው ማርቲን ሉተር ገና በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ላይ አመጹን በጀመረበት ዘመን ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ነው። ማርቲን ሉተር በኢትዮጵያ ርትዕት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ በጣም ትልቅ ፍላጎት ያሳይ እንደነበር የታወቀ ነው። ታዲያ ፕሮቴስታንቶች በጂሃድ አጋሮቻቸው በቱርኮች በኩል ግራኝ አሕመድ ቀዳማዊን ወደ ኢትዮጵያ በመላክና ፤ ልክ አሁን አሜሪካና ሩሲያ እንደሚሰሩት የተፃራሪነት ድራማ፤ ካቶሊክ ፖርቱጋሎችንም የኢትዮጵያን ክርስቲያኖች እንዲረዷቸው በማድረግ በ “ቄስ ዮሐንስ” ፍለጋ ዘመን ሲመኙት የነበሩትን በኢትዮጵያ ሰርጎ የመግባት ምኞታቸውን በሥራ ላይ አዋሉት። ከስምንት መቶ ዓመታት በፊት ፖርቱጋልን እና ስፔይንን ከሰባት መቶ ዓመት የመሐመዳውያን/ሙሮች ባርነት ነፃ ይወጡ ዘንድ ስውር ኢትዮጵያውያን መንፈሳውያን አባቶች ከፍተኛ ሚና መጫወታቸውን ደርሰውበታል።

በኢትዮጵያ ላይ የታቀደው ቀጣዩ የፕሮቴስታንቶች ጂሃድ ደረጃ በመጀመሪያው የካቶሊክ ጣልያን ወረራ ዘመን ነበር። ከዓደዋው ድል በኋላም አውሮፓውያኑ ስልታቸውን ቀየር በማድረግ በእርዳታ መልክ ሰርገው መግባቱን መረጡ። በዚህም ለፕሮቴስታንቱ ሉተራን ለዮሃን ክራፕፍ ፍኖተ ካርታ በሩን ወለል አድርገው እንዲከፍቱ የተደረጉት አፄ ምኒልክ ነበሩ። የመጨረሻው የጀርመን ቄሳር (ንጉሥ) (የኢትዮጵያ ጣልቃ ገብነት ያመጣባቸው መለኮታዊ ጦስ ነው የጀርመን ንጉሣዊ ሥርዓት የተወገደው)፣ ዳግማዊ ዊልሄልም በሃገረ ኢትዮጵያ ላይ ማርቲን ሉተራዊ የሆነ ፍላጎት ስለነበራቸው “ቦሽ/Bosh” የሚባለውን ታዋቂ የጀርመን የኤሌክትሮኒክ ኩባንያ ባለቤቶች/ቤተሰቦች ወደ ኢትዮጵያ በመላክ አፄ ምኒልክን በአማካሪነት ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥረዋቸው ነበር። ቤተ መንግስቱንም የሠሩላቸው እነርሱ ነበሩ፣ አዎ! ያስደነግጠናል፤ ንግሥት ዘውዲቱንና እና ራስ ተፈሪን/አፄ ኃይለ ሥላሴን ዙፋን ላይ እንዲወጡ ያደረጓቸውም የቦሽ ቤተሰብ ዓባላት ነበሩ።

ላለፉት ሰላሳ ዓመታት በሮኬት ፍጥነት እንዲስፋፉ የተደረጉት ፕሮቴስታንቶች (ሌላው የኢሕአዴግ ትልቅ ወንጀል)

የኢትዮጵያ ጠላት የሉሲፈራውያን አገልጋል የነበረው ጠ/ሚ መለስ ዜናዊን  ካለፈ በሃላ በአውሬው የሲ.አይ.ኤ ጥልቅ መንግስት የሚደገፈው ባራክ ሁሴን ኦባማ ከያኔው የግብጽ ፕሬዚደንት መሐመድ ሙርሲና ከሳውዲው/'ኢትዮጵያዊው' ሽህ መሐመድ አላሙዲን ጋር በማበር ፕሮቴስታንቱን ኃይለማርያም ደሳለኝን እና ሙስሊሙን ደመቀ መኮንን ሾመ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙትን ክፍለ ሃገራትና የህዳሴ ግድብ የሚገኝበትን ቤኒሻንጉል ጉሙዝን በኢንቨስትመንት መልክ ለአረቦች እንዲተላለፉ አደረገ፣ አብዮት አሕመድን ጡት አጥብቶ አሳደገ፡ ጊዜው ሲደርስም በመሪነት አስቀመጠው። በኢትዮጵያ ታሪክ እንደዚህ ዓይነት የሃገር ጠላት ታይቶም ተሰምቶም አይታወቀም፤ እንኳን ለስልጣን በኢትዮጵያ እንዲኖር እንኳን ባለተፈቀደለት ነበር።

ከመለስ ሕልፈት ከቀናት በኋላም መለስን ይተካ ዘንድ ፕሮቴስታንቱ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ተመረጠ። የተመረጠው ግን ምክትል እንዲሆን ከተደረገበት ጊዜ አንስቶ ነው፤ ልክ የጂሃድ አጋሩ ደመቀ መኮንን ሐሰንን በወቅቱ እንደመረጡት። እነዚህ ሁለት ገለሰቦች ልክ መመረጣቸው እንደታወቀ በሰጧቸው ቃለ መጠይቆች ተደጋግመው ሲሏቸው ከነበረው የተረዳሁት፤ “እነዚህ ግለሰቦች በተዋሕዶ ክርስትና ላይ ጂሃድ ለማድረግ አቅደዋል” የሚለው ነበር። በአንድ መጽሔት ላይ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፤ “እናቴ ኦርቶዶክስ ናትና አልዳነችም፣ እንደኔ ክርስትናን ብትቀበል ደስ ይለኛል።” የሚል ከንቱ ነገር ተናግሮ ነበር።

ቀጣዩ የፕሮቴስታንቶች የጂሃድ ደረጃ በ፳፻፲ ዓ.ም ላይ ቀደም ሲል ኮትኩተው ባሳደጉት ፕሮቴስታንት-ሙስሊም አብዮት አሕመድ ዓሊ ተከናወነ። ልብ እንበል፤ አሁንም ምክትሉ ሙስሊሙ ደመቀ መኮንን ነው።

ከተመረጠበት ዕለት አንስቶ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የሚፈታተን የቤት ሥራ ተሰጠው፤ በፍጥነትም የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ክርስትና ማዕከል የሆነችውን ትግራይን ማጥቃቱን ጀመረ፣ ጠላቷን ኢሳያስ አፈቆርኪን አቀፈ።

በመንፈሳዊ ጎኔ ስነሳ እራሴን ደጋግሜ የምጠይቀው፤ “ከዋቄዮ-አላህ ልጆች፣ ከአሕዛብና ከፕሮቴስታንቶች ባላነሰ መጠን የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ክርስትና ጠላት የነበሩት ኢ-አማንያኑ የህወሓት መሪዎች የትግራይን ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ለእነ አብዮት አሕመድ ዓሊ አሳልፎ በመስጠትና ጦርነት እንዲከፈትባቸው ለማድረግ፣ የትግራይ ተዋሕዷውያን በረሃብ እንዲያልቁ ምን ዓይነት ስውር ሚና ተጫውተዋል/እየተጫወቱ ይሆን? ዛሬም ትግራይን በአልባኒያ ኮሙኒዝም ምስላቸው ፈጥረው የቻይናን የሉሲፈራውያን ኮከብ ያረፈበትን ባንዲራ እያውለበለበች “የትግራይ ኢ-አማንያን ሪፓብሊክን” ለመመስረት ይሻሉን?” የሚሉትን ጥያቄዎች ነው። ይህ ደግሞ ህወሓት የተመሰረተበት ዋነኛ ዓላማ ነው።

ልክ በትግራይ ላይ ጦርነቱን እንደጀመሩት ይህን ጽፌ ነበር፤

“መጀመሪያ መፈንቅለ መንግስት አደረጉ፤ አሁን መፈንቅለ ቤተ ክህነት እየተገባደደ ነው፤ "የኩሽ ቤተ ዋቀፌታ" ለመመስረት። “ትግራዋይ ነን” የሚሉ  ወገኖቻችን ኢትዮጵያ የሚለውን ማንነታቸውን እርግፍ አድርገው እስኪተው ነው የሚጠብቁት፤ ዛሬ እየተሳካላቸው ነው፤ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ እኛ ነን የተጠቅስነው ይላሉ። የማርቲን ሉተር መጽሐፍ ቅዱስ ኢትዮጵያን “ኩሽ” እያለ የሚጠራትና እነ ፕሮቴስታንቱ ወንጌላዊ ዮሃን ክራፕፍ ኦሮሞ እና ኦሮሚያ የሚባለውን መጠሪያ ለጋሎችና አካባቢው የሰጧቸው ይህ የስጋዊ ማንነትና ምንነት ያለው የክርስቶስ ተቃዋሚ ሃገር ኢትዮጵያን አጥፍቶ ይመሠረት ዘንድ ነው።

የእነ ግራኝ አብዮት ዋናው አላማቸው ይህ ነበር፤ ትግራዋይ ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያዊነታቸውን እንዲክዱ + ከዐምሓራ እና ኤርትራ ትግሬዎች ጋር ለሽህ ዓመት በሚዘልቅ የእርስበርስ መጠላላት ተከፋፍለው እንዲኖሩ ማድረግ ነው። በበጣልያን ጊዜ የጀመረው ትግራዋይን ከፋፍሎ የማዳከም (ኤርትራን ቆርሶ ለጣልያን በመስጠት) ሤራ ነው ዛሬም በዓድዋ ሰዎች(ህወሓት)እርዳታ እና በራያዎቹ የፓርቲው አባላት አቴቴ መንፈስ ተጽዕኖ ዛሬም ቀጥሎ የምናየው።

የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው ትግሬ ወገኖቻችን ፭፻ ዓመታት ታሪካቸውን ተነጥቀው የሃምሳ ዓመት የህወሓት የስጋ ማንነትና ምንነት ብሎም ታሪክ፣ ርዕዮተ ዓለምና ሰንደቅ ዓላማ እንዲኖራቸው ነው የተፈለገው፤ ኢትዮጵያን የስጋ ማንነትና ምንነት ላላቸው ለኩሽ ኦሮሞዎች ለማስረከብ ሲባል ብዙ እየተሠራ ነው። ከምኒሊክ፣ በኃይለ ሥላሴ፣ በደርግና ዛሬ ትግራዋይ በርሃብ እየተቀጡ ያሉት ሌዚህ ዓላማ ነው። ከመቶ ዓመታት በፊት ጋሎቹን ወደ ራያ አምጥተው አሰፈሯቸው፣ በደርግ ጊዜ ትግራዋይን ከትግራይ ወደ ወለጋና ጋምቤላ ሳይቀር ወስደው ማስፈራቸው የዚሁ የዘር የማጥፋት ተልዕኮ አንዱ አካል ነው። ዛሬም እየተደረገ ያለው ይህ ነው፤ በረሃብ አዳክሞ ማጥፋት፣ ወደ ሱዳን እንዲሰደዱና ቢቻል በኮሮናና በተበከለ ምግብ ማንነታቸውን እስኪክዱ ቀስበቀስ ማድከም፣ አረጋውያኑን መጨረስ፣ ዓብያተ ክርስቲያናትን ማፈራረስ፣ ቅርስ ማጥፋት ወዘተ።

አባገዳዮቹ የሞጋሳ ወረራ አጀንዳ ነው ይዘው የሄዱት፤ የደከመውን ሕዝብ እንደ ጥንብ አንሳ ለመብላትና በእርዳታና ትብብር ስም አምስት ሚሊየን ኦሮሞ በትግራይ ለማስፈር ሲሉ ነው። ወራሪ ምንግዜም የራሱ የሌለው ወራሪ ነው!

የትግራይ ወገኖቼ፤ ሁሉንም ነገር ለመንጠቅ ነው በመቶ ዓመታት ውስጥ ዛሬ ለአራተኛ ጊዜ ከፍተኛ ጥቃት እያደረሱባችሁ ያሉት፤ ኢትዮጵያን፣ ተዋሕዶን፣ ግዕዝን እና ከማርያም መቀነት ያገኘነውን ሰንድቅ አታስነጥቁ፤ ከእናነተ የበለጠ ባለቤት ሊሆን የሚችል ሌላ ወገን የለም። የባሕር መውጫ ያላትን የ፴/30 ዓመቷን ኤርትራን ምን ዓይነት መቀመቅ ውስጥ እንደገባች ተመልከቷት፤ ትምህርት ውሰዱ፤ የጠላት ዋናው ተልዕኮ ይህ ነው።

መፍትሔው ከኤርትራ ጋር ሰሜን ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር መመስረቱና በሂደትም ከካርቱም እስከ ሞቃዲሾ የምትዘልቀዋን ታሪካዊቷን ኢትዮጵያ መልሶ መመስረት ነው።

የስጋ ማንነትና ምንነት የነበራትና ላለፉት ፻/100 ዓመታት ተዋርዳ ስትኖር የነበረችዋ ደካማዋ ኢትዮጵያ በኖቪምበር 4 በህወሓትና በግራኝ ዐቢይ አሕመድ ሴራ በተከፈተው ጦርነት ሳቢያና አክትሞላታል። አሁን ለአዲሲቷ መንፈሳዊት ኢትዮጵያ እንትጋ። ውጊያው መንፈሳዊ ነው!

ጥቅምት ፴ ቀን ፣ ፳፻፲፬ ዓመተ ምሕረት

Sep 9  2021


      
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment