የኢትዮጵያ ችግር መሰረታዊ ምንጩ የት ነው?

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

እንደ እኔ ከሆነ ዋናው ምንጭ ያለው ፤ ላለፉት 150 ዓመታት በሃገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ የተዳቀሉ ስጋዊ ፍጥረታት የበላይነቱን ለመያዝ በመብቃታቸው ላይ ነው። የወቅቱንና ዛሬም የምናየውን የኢትዮጵያውያንን የስጋ ምኞት በመቃወም በእግዚአብሔር እርዳታ ከተገኘው ከዓድዋው ድል በኋላ የኢትዮጵያ መሪዎች እግዚአብሔር አምላካቸውን በመተው/በመክዳት ለዔዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ አሕዛብ የስጋ ዕውቀት፣ ጥበብና ኃይል እራሳቸውን አሳልፈው ለመስጠት በመፍቀዳቸው ነው። ይህን በማድረጋቸውም የእግዚአብሔር ስምና ክብር የተገለጠበትን የዓድዋ የነፃነት ተጋድሎ ዋጋ አረከሱት።

“የፈጠረውን እግዚአብሔርን ተወ የመድኃኒቱንም አምላክ ናቀ“[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፴፪፥፲፮]
በዚህ በጣም ቁልፍ በሆነ የታሪክ ክስተት ላይ በእውነተኝነት፣ በግልጽና በድፍረት እስካልተነጋገርንበት ድረስ የኢትዮጵያ ችግር መሰረታዊ ምንጭ የት እንደሆነ ማወቅ ብሎም መፍትሔውን ማግኘት አይቻለንም። በጭራሽ!

አዎ! አባታችን አባ ዘ–ወንጌል “ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው” ብለውናል፤ በዚህም 100% ትክክለኛ ናቸው።

የዛሬይቷ ኢትዮጵያ ስጋዊ የአሕዛብ ወሮበላዎች መንጋ መንግስት ከሮማውያኑ ጣልያኖች የተወረሰ ዲያብሎሳዊ መንግስት ነው፤ ሃገር ለማፍረስ የተነሳ ከሃዲ መንግስት ነው። ግራኝ ዐቢይ አሕመድ የሕዳሲውን ግድብ ላለመሙላትና ዓረብና ሙስሊም ወገኖቹን ለመርዳት ያው ሰሞኑን የምናየውን አሳዛኝ ድራማ በቅደም ተከተል እያስተገበረ ነው። አዎ! በኢትዮጵያውያን ላይ ይህ ሁሉ ጭፍጨፋ የሚካሄደው ኢትዮጵያን ለመጉዳትና ታሪካዊ ጠላቶቿንም ለመጥቀም ሲባል ነው። የዐቢይ አሕመድ መንግስት የኢትዮጵያ ጠላት ነው፤ ሃገርን፣ ዜጎችንና መጭውን ትውልድ ለመጉዳት የመጣ ጽንፈኛ መስተዳደር መሆኑን በግልጽ እያየን ነው።

ቸሩ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያውያን የሰጣቸውን ተፈጥሯዊ ጸጋና በረከት ለመስረቅና የራስ ለማድረግ ቆላማዎቹ የእነ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ኦሮሞዎች የጥፋትና የሞት አሰራርን መከተላቸው አይግረመን። ምክኒያቱም ለስጋ ፈቃድ የምኞት ባሪያ የሆኑት ሁሉ ለዚህ አሰራር ተገዥዎች ናቸውና፣ የዲያብሎስ ልጆች ናቸውና። የዲያብሎስ ልጆች ሁሉ ስምና ክብራቸው የሚሰሩት እንደ ኢትዮጵያውያን/እስራኤላውያን ተፍጥሯዊ ጸጋና በረከት ያላቸውን ሌሎች አካላት ፣ በማፍዘዝ፣ በማሰር፣ በማኮላሸት፣ በማሳመም፣ በማሳበድና በመግደል ነውና። ስጋ ተፈጥሯዊ ጸጋና በረከት የለውም። ስለዚህ የመንፈስን ስምና ክብር የራሱ ያደርጋል። የስጋ ስምና ክብር አንጻራዊ ስለሆነ የግድ አንድን መፈሳዊ አካል መስዋዕት አድርጎ ለማቅረብ ይገድላል፣ ያጠፋል፣ ይሰርቃል፣ ይዋሻል፣ ያጭበረብራል። ለዚህ ነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለዲያብሎስ ዓላማ ሲናገር፤ “ሌባው ሊሰርቅ፣ ሌገድልና ሊያርድ ይመጣል፤ ስለ ሌላ አይመጣም…” [የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]ያለን።

ታዲያ “ኦሮሞዎቹ” እና መሐመዳውያኑ እግዚአብሔር በሰጠን ሃገራችን ይህን እየፈጸሙ አይደለምን? እስኪ ተመልከቱ ምን ዓይነት ግፍ እየሠሩ እንደሆነ+!
ማን ከማን ጋር መዋለዱ/መወላለዱ የስጋ ነገር ነውና እንደ ኢትዮጵያውያን ላሉ መንፈሳዊ ሕዝቦች ብዙ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው ነገር አይደለም። የስጋውን ነገር ከረጅም ጊዜ በፊት አልፈነዋል! ዋናው የኑሯችን ጉዳይ ከመንፈሳዊ ሕይወት ጋር የተያያዘ ነው፤ ስለዚህ ከመንፍሳዊ ማንነታችን ጋር በተያያዘ በዚህ በጉ ከፍየሎች በሚለይበት ዘመን ወይ ከርስቶስ ጋር ወይ ከዲያብሎስ ጋር፣ ወይ ከቅዱስ መንፈስ ጋር ወይ ከእርኩስ መንፈስ ጋር፣ ወይ ከመስቀሉ ጋር ወይ ከጨረቃ ጋር፣ ወይ ከበጉ ጋር አሊያ ደግሞ ከፍየሉ ጋር መደመር ግድ ነው። ከፍየሉ ጋር ከሆንክ የኢትዮጵያና ክርስቶስ አምላኳ ጠላት ነህ ማለት ነው።

እዚህ ሁሉ መቀመቅ ውስጥ መግባት የቻልነው በራሳችን ድክመት፣ ግድየለሽነትና ስንፍና በመሆኑ ዛሬ በፊታችን ላይ ተጋርጦ የመጣውን የጥፋትና ሞት ሃይል መፋልም ይኖርብናል። ይህን ስለሚያውቁ እኮ ነው የዲያብሎስ ልጆች የመውረስ ሥራዎቻቸውን ተግተውና ፈጥነው በመሥራት ያሉት። “እግዚአብሔር ያውቃል!” እያሉ እጅ አጣጥፎ ቁጭ የመባያው ጊዜ አክትሟል። ወይ ከቆለኛማዎቹ አሕዛብ ጋር አብረህ ትሞታለህ፣ ወይ እንደ አንድ ነፃ ደገኛ እራስህን ነፃ ታወጣለሁ።

ስለዚህ አሁን እግዚአብሔር ለኢትዮጵያውያን የሰጣቸውን ምድር፣ ካገኘነው ፀጋና በርከት ጋር በመጠበቅ ከ ርኩሰትና ሃጢአት አጽድተን ለልጆቻችን ለማቆየት(ግዴታ አለብን)የምንሻ ከሆነ የሚከተለውን የአምላካችንን ትዕዛዝ ያለምንም ማመንታት፣ ያለምንም ይሉኝታና ማታለያ ዲያብሎስ ሳይቀድመን ቀድመን መፈጸም ግድ ነው።

“በምድራቸውም በተቀመጥህ ጊዜ፥ ከፊትህ ከጠፉ በኋላ እነርሱን ለመከተል እንዳትጠመድ። እነዚህስ አሕዛብ አማልክቶቻቸውን ያመለኩት እንዴት ነው? እንዲሁ ደግሞ እኔ አደርጋለሁ ብለህ ስለ አማልክቶቻቸው እንዳትጠይቅ ተጠንቀቅ።

”[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፲፪፥፴]

“እግዚአብሔር የሚጠላውን ርኵሰት ሁሉ እነርሱ ለአማልክቶቻቸው አድርገዋልና፥ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ደግሞ ለአማልክቶቻቸው በእሳት ያቃጥሉአቸዋልና አንተ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር እንዲሁ አታድርግ።”[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፲፪፥፴፩]

[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፯፥]

፩ አምላክህ እግዚአብሔር ልትወርሳት ወደምትገባባት ምድር ባመጣህ ጊዜ፥ ከፊትህም ብዙ አሕዛብን፥ ከአንተ የበለጡትን የበረቱትንም ሰባቱን አሕዛብ፥ ኬጢያዊውን ጌርጌሳዊውንም አሞራዊውንም ከነዓናዊውንም ፌርዛዊውንም ኤዊያዊውንም ኢያቡሳዊውንም ባወጣ ጊዜ፥

፪ አምላክህ እግዚአብሔርም በእጅህ አሳልፎ በሰጣቸው በመታሃቸውም ጊዜ፥ ፈጽመህ አጥፋቸው፤ ከእነርሱም ጋር ቃል ኪዳን አታድርግ፥ አትማራቸውም፤

፫ ከእነርሱም ጋር አትጋባ፤ ሴት ልጅህን ለወንድ ልጁ አትስጥ፥ ሴት ልጁንም ለወንድ ልጅህ አትውሰድ።

፬ እንዳይከተለኝ ሌሎችንም አማልክት እንዲያመልክ ልጅህን ያስታልና፤ የእግዚአብሔርም ቍጣ ይነድድባችኋል፥ ፈጥኖም ያጠፋችኋል።

፭ ነገር ግን እንዲህ አድርጉባቸው፤ መሠዊያቸውን አፍርሱ፥ ሐውልቶቻቸውንም ሰባብሩ፥ የማምለኪያ ዐፀዶቻቸውንም ቍረጡ፥ የተቀረጸውን ምስላቸውንም በእሳት አቃጥሉ።

ኢትዮጵያ ማለት ክርስትና ማለት ነው፤ ወደድንም ጠላንም፡ ከዚህ ውጭ ሌሎች አምልኮዎች ሁሉ በሃገረ ኢትዮጵያ ምንም ዓይነት ሚና ሊጫወቱ አይገባቸውም።

ኢትዮጵያ ሃገሬ፡ ቆላማዎቹ ሃጋራውያን ስጋዊ ፍጥረታት ፈነጩብሽ፣ አላገጡብሽ!

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment