✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
በወለጋ ለተካሄደው አሰቃቂ ጀነሳይድ ቍ.፩ ተጠያቂው ግራኝ አብዮት አሕመድ ነው!!! "ኦሮሞ ነን" የሚሉ ከዓማሌቃውያን በከፋ ብሔራቸውን ወደ ሲዖል የሚወስድ ዲያብሎሳዊ ተግባር ነው እየፈጸሙ ያሉት። ይህ ትውልዳቸው ምናልባት ለመቀጠል ቢፈቀድለትም እንኳን በምድር ሲዖል ለመኖር የሚያበቃ የሃጢዓት ሸክም ተሸክሞ የሚኖር ትውልድ ነው የሚሆነው።
ለመሆኑ፤
ለምንድን ነው ይህን የመስለ አስቃቂ ተግባር ዐምሓራ እና ትግራይ በተባሉት ክልሎች ሲፈጸም የማይታየውና የማይሰማው? እዚያም እኮ ኦሮሞዎች አሉ፤
ታዲያ ለምንድን ነው ዐምሐራዎችና ትግሬዎች ኦሮሞዎችን ለመበቀል ተመሳሳይ ጭፍጨፋ በአገር ቤትም በውጭም የማያካሂዱት?
ብለን እራሳችንን እንጠይቃለንን?
እያየን ያለነው አንድ ቁልፍ ክስተት፤ ይህ ሁሉ ጭፍጨፋ ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል ሲካሄድ "ኦሮሞ ነን" የሚሉት ዜጎች ከማንም ቀድመው "ቁጣቸውን" እና ተቃውሟቸውን በአደባባይ ለማሳየት ፈቃደኞች አለመሆናቸው ነው። ስንት ብዙ ክቡር ውለታን ለዋለችላቸው ኢትዮጵያ አሸባሪው መንግስታቸው ኢትዮጵያውያንን እንዳሰኘው እንዲህ ባሰቃቂ ሁኔታ ሲጨፈጭፋቸው ዝም ለማለት በመምረጥ ነውን ውለታውን የሚመልሱት?ዝምታቸው ብዙ ነገር ይናገራል። ወገኔ፤ ይህን ክስተት እንመዝግበው!
ግራኝ አብዮት አሕመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ ታከለ ዑማ ፣ አዳነች አበቤ፣ አሕመዲን ጀበል፣ ጃዋር፣ ፣ ለማ መገርሳ፣ ህዝቅኤል ጋቢሳ፣ ፀጋዬ አራርሳ ወዘተ "ወደ ኦሮሞነት የምትለወጠውን አዲሷን "የኩሽ ኢትዮጵያ" ለመመስረት የኦሮምያ ሲዖል ከዐምሓራ እና አማርኛ መፅዳት አለባት የሚል ህልም አላቸው፤ ይህንንም ዲያብሎሳዊ አጀዳቸውን ንጹሐን ኢትዮጵያውያንን በጅምላ በመጨፍጨፍ በማስፈጸም ላይ ናቸው።
አብዮት አሕመድ በመስቀል አደባባይ የተተከሉትን ካሜራዎች አጥፍቶ ኢንጂነር ስመኘውን ይገድላል፤ በኦሮሚያ ሲዖል ደግሞ መለዮ ለባሹ አስቀድሞ እንዲወጣ እና መለዮንም ጫካ ገብቶ እንዲቀይር ካደረገው በኋላ ለጭፍጨፋ ያዘጋጀዋል።
አብዮት አሕመድ ዓሊ "ኦነግ ሸኔ... ቅብርጥሴ" በሚል ሰበብ እያማካኘ ዐምሓራዎችን መጨፍጨፉን ቀጥሏል። "ኦነግ ሸኔ" ማለት የግራኝ አብዮት አሕመድና የሽመልስ አብዲስ የስውር እጅ እና መሳሪያ ነው። በናይጄሪያም "ቦኮ ሃራም" የሚባለው ጽንፈኛ ቡድን የተቋቋመው በናይጄሪያው እስላማዊ መንግስት ብሎም በምዕራባውያኑ እና ዓረቦቹ ተባባሪነት ነው። ሰሜን ናይጄሪያን ከክርስቲያኖች ለማጽዳትና የሕዝብ ቁጥርን ለመቀነስ። በመካከለኛው ምስራቅም "አይሲስ" የተሰኘውን እስላማዊ ቡድን ያቋቋሙት እንደ ባራክ ሁሴን ኦባማ ናቸው። ዓላማቸውም በአይሲስ በኩል ጥንታውያኑን የሶሪያ እና ኢራቅ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ከመካከለኛው ምስራቅ ማጽዳት ነበር፤ በከፊልም ስኬታማ ሆነዋል። ለጊዜው!
በሃገራችንም "ሸኔ" በሚል ቅጽል ስም በእነ ግራኝ የተፈጠረው ቡድን ህዝብን እያደናገሩ የዘር ማጥፋትን ተግባር ለመፈፀም ብሎም የሕዝብ ቁጥርን ለመቀነስ ያስችላቸው ዘንድ ነው። ያዘጋጀዋል። ሸኔ፤ ለናይጄሪያ ቦኮ ሃራም፣ ለሶሪያ አይሲስ።
"አብን" የተሰኘው ሌላ የአውሬው ድርጅት ዛሬ በወለጋ ለተፈጸመው አሰቃቂ ጭፍጨፋ መንደርደሪያ ነበር። የተቃውሞ ሰልፍ ትጠራለህ፣ ስልፉን ታስቀራለህ፣ የድጋፍ ሰልፍ ትጠራለሁ ቀጥሎ ጭፍጨፋውን በድፍረት ታካሂዳለህ። ሕዝቡ ብሶቱን ለመግለጽ ወደ አደባባይ እንዳልወጣ በተደጋጋሚ አዩት እኮ ስለዚህ ተደፋፈሩና ግድያቸውን ቀጠሉ። እያንዳንዱ ለተቃውሞ የሚጠራ ሰልፍ በአብዮት አሕመድ ካድሬዎች በኩል እንዲጠራ የሚደረገውም ለዚህ ነው።
ላለፈው ሳምንት ተጠርቶ የነበረው ሰልፍ ልክ እንደተሰረዘ፤ "ለመሆኑ "አብን" የተባለውና ከ666ቹ አንዱ የሆነው ፓርቲ የጠራው ሰልፍ ይካሄዳል ብሎ በማመን እራሱን ያታለለ ወገን ይኖራልን?" በማለት ጠይቄ ነበር።
ከጅምሩ ዘንድሮ ቤተክህነት ሰልፍ ትጠራብን ይሆናል በሚል ስጋት ነው ገዳይ አብይ ለተባባሪው ፓርቲ ለአብን ሰልፍ እንዲጠሩ ያዘዛቸው! ወደ ቤተ ክርስቲያን "ተመለሱ" የተባሉትንም የኢሬቻ በላይ ቃልጫዎች ልክ ሲኖዶሱ ሲሰባሰብና ከባድ ውሳኔ ለማስተላለፍ በመዘጋጀት ባለበት ወቅት መሆኑ ያለምክኒያት አይደለም። ልብ እንበል፤ ይሁዳ እራሱን ሰቀለ እንጂ ከተቀሩት የክርስቶስ ሐዋርያት ጋር ተመልሶ እንዲሰለፍ አልተደረገም። የኛዎቹ ግን በተቃራኒው ከሃዲ ይሁዳዎቹን በድጋሚ ተቀብለዋቸዋል።
አብን የእነ እስክንድርን እና ልደቱን አጀንዳ ለመጥለፍ የተጠራ ሌላው የአብዮት አሕመድ ብልግና "የሚቆጣጠረው ተቃዋሚ! ወይም Controlled Opposition" ፓርቲ ነው።
የዘውገኛ ፖለቲካ ባስከተለው ሰቆቃ ማግስት አንድ "አብን" የተባለ ሌላ ዘውገኛ ፓርቲ ተወለደ፤ ለምን? "ከአንድ ከ፲፭/15 ዓመታት በኋላ ስልጣኑን ከኦሮሞዎች ትረከባላችሁ" ብለው ሉሲፈራውያኑ ቃል ገብተውላቸዋልና ነው። ለዚህ እኮ ነው "አብን" ከ "ኦነግ" ጋር አብሮ የሚቀመጠው፤ ልክ እንደ "ህወሓት" ከ፴/30 ዓመታት በፊት ከኦነግ ጋር እንዳደረገው።
ልክ አብዮት አሕመድ ስልጣን ላይ ሲወጣ ከኦነግ ጋር አብሮ ለመስራት ፈቃደኝነቱን ያሳየውን "አብን" የተባለውን ሌላ የ666 መሳሪያ አስተዋወቁን፤ ዐምሓራውን ከኢትዮጵያ አጀንዳ ለመነጠል። ዛሬ ደግሞ ሰልፉን ቤተ ክርስቲያን እንዳትጠራ "አብን" ሂድ ሰልፉን አዘጋጅ፤ አጀንዳውን ንጠቅባቸው" አላቸው እባቡ አብዮት።
በእያንዳንዱ "ዐምሓራ-ነክ" ቡድኖችና ፓርቲዎች ውስጥ መሐመዳውያን ሰርገው ይገቡ ዘንድ ይታዘዛሉ፦
እስኪ ሦስት ምሳሌዎችን እንመልከት፦
አብን የተባለው ፓርቲ የህዝብ ግኑኝነት ሃላፊው መሀመዳዊ ጣሂር መሃመድ በአዘጋጅነት ሰርጎ በመግባት ያው የተቃውሞ ሰልፉን አስቀረው።
ለመስከረም ፬/ ፪ሺ፲፪ ዓ.ም በቤተ ክህነት ታቅዶ የነበረውን ታላቅ ሰልፍ "ጴጥሮሳውያን" በሚል ማህበር ውስጥ የተሰገሰጉት ከሃዲ ጋሎች ሰልፉን አስቀሩት
የታገቱትን የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መሰወር በሚመለከት ታቅዶ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ መዓዛ መሃመድ የተባለች ሙስሊም በአዘጋጅነት ሰርጋ በመግባት አስቀረችው። (እንጠንቀቅ! "አባይ ሜዲያ" የተሰኘው ሜዲያ አሸባሪው አብዮት አሕመድ "የሚቆጣጠረው ተቃዋሚ! ወይም Controlled Opposition" ነው። ሜዲያው በመሐመዳውያኑ ቁጥጥር ሥር የዋለ ይመስለኛል።
አብዮት አሕመድ እነ ጄነራልስ አሳምነውን ከገደለ በኋላ ሴት ተማሪዎችን አግቶ በመሰወር የአማራውን ወንድ ሞራል ሰበሮታል። ለዚህም እኮ ነው ደግመው ደጋግመው "ነፍጠኛን ሰብረነዋል" የሚሉን። ምዕራባውያኑ ሞግዚቶቹ ይህን አስመልክቶ ከፍተኛ የስነ-ልቦናዊ ጥናቶችና ምርምሮች እርዳታ አበርክተውለታል። ሕዝብን እንዴት መቆጣጠር እንደሚቻል!
ገና ምን ታይቶ! ለዘር ማጥፋትና ለሕዝብ ቁጥር ቅነሳ ሉሲፈራውያኑ እንደ መሳሪያ የመረጧቸው "ኦሮሞ ነን" የሚሉ ልክ በመካከለኛው ምስራቅ እንደታየው እስከ ሃምሳ ሚሊየን ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ለመጨፍጨፍ ዕቅድ አላቸው። ዓለም ጭጭ ያለው ለዚህ ነው!
Blogger Comment
Facebook Comment