✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ይህ ፀረ-ኢትዮጵያ አውሬ የአሜሪካ አምባሳደር ሄርማን ኮኸን፦
ሻዕቢያ + ህወሓት + ኦነግ ባጸደቁት የ666 "ህገ መንግስት"እና የሉሲፈርን ኮከብ ሰንደቅ ዓላማችን ላይ በማሳረፉ ረገድ ቁልፍ ሚና ተጫውቷል።
ባለፈው ዓመት ላይ ከገዳዮቹ "ኦሮሞ ነን" የሚሉ ጎን ቆሞ፤ "ዐምሓራዎች ስልጣን አጣን፣ የበላይ መሆን አለብን ብለው ፣ የድሮዉን ስርዓት ለመመለስ ነው የሚፈልጉት" አሉ በዚህ የዉሸትና የጥላቻ ፕሮፖጋንዳ።
ይህን ቃለመጠይቅ ለቢቢሲ እንዲሰጥ የተደረገውም ያለምክኒያት አይደለም። ልብ በል ወገን፤ ዛሬም ይህን መሰሎቹን ቁልፍ ዜናዎችና መረጃዎች እያቀረቡልን ያሉት ሉሲፈራውያኑ የፕሮፓጋንዳ ማሽኖች የብሪታኒያው "ቢቢሲ"፣ የአሜሪካው "ቪኦኤ" እና የጀርመኑ "ዶቼ ቬሌ" ናቸው ። እያንዳንዱ ሰው አስፈላጊውን መረጃ ከኢንተርኔት በቀላሉ ማግኘት በሚችልበት በዚህ ዘመን፤ ዛሬም ቁልፍ የሆኑትን መረጃዎች እያቀረቡልን ያሉት የአሜሪካ ድምጽ፣ የጀርመን ደምጽ እና ቢቢሲ ራዲዮዎች ናቸው። እንዴት? ለምን? ብለን እራሳችንን ስንጠይቅ በአገራችን እየተከሰተ ያለው ጀነሳይድ በእነዚህ ሃገራት የተቀነባበረ መሆኑን እንረዳለን።
ሄርማን ኮኸን ከሰላሳ ዓመታት በፊት የተጫወተውን ዓይነት ሚና ዛሬ የፕሬዚደንት ትራምፕ አማካሪና የሴት ልጃቸው ባል(አማቹ)ያሬድ ኩሽነር በመጫወት ላይ ይገኛል። ኩሽነር እና ባለቤቱ ኢቫንካ በተናጠል ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው እንደነበር እናስታውሳለን። ሄርማን ኮኸን እና ያሬድ ኩሽነር መጽሐፍ ቅዱስ "አይሁድ ሳይሆኑ አይሁድ ነን" የሚሉ ተሳቢ እንስሳት(ዘንዶዎች)ናቸውና ከክርስቲያን አርሜኒያ እና ኢትዮጵያ ጎን ከመሰለፍ ከሙስሊም አዜርቤጃን እና ግብጽ ጎን መሰለፉን ቢመርጡ አያስገርመንም።
ባጠቃላይ የኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና እስማኤላውያኑ ምስራቃውያን ዘላለማዊ ፖሊሲ ፀረ-ኢትዮጵያ እንደሆነ የሄርማን ኮኽን፣ የአምባሳደር ጆኒ ካርሰን፣ የሱዛን ራይስ፣ የፕሬዚደንቶች ባራክ ሁሴን ኦባማ እና የፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ መግለጫዎች በግልጽ ይነግሩናል። የሁሉም ዓላማ "ኢትዮጵያ" የሚለውን መጠሪያ ከሀገረ ኢትዮጵያ ማጥፋት ነው። ከሰሜን ኢትዮጵያውያን (ኤርትራ) ቀጥሎ ትግራይን እና ዐምሐራን በራሳቸው "የብሔር" ሳጥን ውስጥ እንዲቆለፉና እግዚአብሔር የሰጣቸውን "ኢትዮጵያ"የሚለውን መጠሪያ እንዲክዱት ማድረግ ነው። በዐምሓሮች ላይ የሚካሄደው ጭፍጨፋ የአማርኛንና ግዕዝ ቋንቋን ከማጥፋት ጋር በተያያዘ ካላቸው ተልዕኮ ጎን "ኢትዮጵያ" የሚለውን መጠሪያ ከኢትዮጵያውያን በመንጠቅ ለጋሎች፣ ፊንላዶች፣ ኖርዌዮች ወይም ለሌሎች የሉሲፈር አገልጋዮች አሳልፎ መስጠት ነው። በኋላ ላይ ኢትዮጵያዊ ነን" የሚሉ ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ በዛሬዋ የኢትዮጵያ ግዛት እንዲሠፍሩ ይደረጋል ማለት ነው። መጀመሪያ ሰንድቅ ይነጠቃል፣ ከዚያም ባሕልና ቋንቋ በመጨረሻም ሃገርና ሃይማኖት። በከፊልም ቢሆን ተመሳሳይ የሆነ ነገር በሃገረ እስራኤልም ተከናውኗል።
[የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ ፫፥፱]
"እነሆ፥ አይሁድ ሳይሆኑ። አይሁድ ነን ከሚሉ ነገር ግን ከሚዋሹ ከሰይጣን ማኅበር አንዳንዶችን እሰጥሃለሁ እነሆ፥ መጥተው በእግሮችህ ፊት ይሰግዱ ዘንድ እኔም እንደ ወደድሁህ ያውቁ ዘንድ አደርጋቸዋለሁ።"
Blogger Comment
Facebook Comment