ሉሲፈራውያኑ በአፍሪቃውያን ላይ በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነቱን ከሁሉም አቅጣጫ ነው እያካሄዱ ያሉት። ባለፉት ቀና ቢሾፍቱ የተባለው ከተማ ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ በአስቸኳይ አቶ ልደቱን እንዲፈታ፤ ካለበለዚያ ግን ችሎቱ እርምጃ እንደሚወስድ የምሥራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ማዘዙን ከዚህ ዜና ጋር አዛምደን እንየው፦ ለግብረ-ሰዶማውያን ድጋፍ የሰጠው የናይጄሪያ ፍርድ ቤት አሕዛብ እና መናፍቃን የግብረሰዶማዊነት አጀንዳ አራማጆች እንደሆኑ ግራኝ አብዮት አሕመድ በግብረ-ሰዶማውያኑ ተመርጦ ስልጣኑን እንደያዘ ግራኝ አብዮት አሕመድ "ፍርድ ቤቶችን" የሰዶማውያን አጀንዳ ማስፈጸሚያዎች እንዲሆኑ እያዘጋጃቸውና ሕዝቡንም እያለማመደው መሆኑን የግራኝ አብዮት አሕመድ ደጋፊዎች አሕዛብ + መናፍቃን እንደሆኑ አንድ የናይጄሪያ ፍ / ቤት ማክሰኞ ተመሳሳይ ፆታ ካላቸው ወንዶች ጋር በአደባባይ "በአጸያፊ ፍቅር" የተከሰሱ ፵፯/47 ወንዶች ላይ አንስቶ የነበረውን ክስ ጣለ። በዚህም ውሳኔ የግብረ-ሰዶማዊነት ግንኙነቶችን የሚከለክሉት የሀገሪቱ ህጎች ፈተና ላይ ወድቀዋል። በንግድ ዋና ከተማ ሌጎስ ውስጥ የተሰማው የፍርድ ሂደት እ.ኤ.አ. በ 2014 ዓ.ም ተመሳሳይ ጾታ "የፍቅር ግንኙነቶች" ን ለሚያግደው ሕግ እንደ ሙከራ ጉዳይ እንደሆነ በስፋት ታይቷል። የ ፲፬/14 ዓመት እስራት የሚያስቀጣ እና የተመሳሳይ ፆታ "አጸያፊ ግንኙነቶች" የሚፈጸሙ የግብረ ሰዶማውያን ጋብቻን የሚከለክለው የናይጄሪያ ሕግ እ.ኤ.አ. በ 2014 ዓ.ም በቀድሞው የናይጄሪያ ክርስቲያን ፕሬዝዳንት ጉድላክ ጆናታን ስልጣን ላይ ሲውል ዓለም አቀፍ ተቃውሞ አስነስቶ ነበር። ዛሬ በናይጄሪያ ስልጣኑን የያዙት መሐመዳውያኑ የዓለም ዓቀፉ ግብረሰዶማውያን አጀንዳ አስፈጻሚዎች ናቸው። ወገኖቼ፤ ይህ ጉዳይ ቀላል ጉዳይ አይደለም፤ በጣም ብዙ መዘዝ ያለው ጉዳይ ነው። በአፍሪቃና አፍሪቃውያን ላይ የተጠነሰሰ አንድ ትልቅ ሴራ አለ። በሃገራችንም እነ ግራኝ አብዮት አሕመድን ስልጣን ላይ ያስቀመጧቸው ይህን ዲያብሎሳዊ አጀንዳ ያስፈጽሙላቸው ዘንድ ነው። በዚህ 100% እርግጠኛ ነኝ! ግራኝ አብዮት አሕመድ አንድም ቀን ስለ ግብረ-ሰዶማዊነት እና ግብረ-ሰዶማውያን ተንፍሶ አያውቅም። አምና ላይ ግብረሰዶማዊው የአሜሪካ የጉዞ ወኪል "ቶቶ ቱርስ" ወደ ላሊበላ ለመጓዝ እንዲያስብን ዓለምን እንዲያነጋግር የተደረገው በግራኝ አብዮት አሕመድ ተባባሪነት ነው፤ ስለጉዳዩ ትንፍሽ ያላለውም ለዚህ ነው፤ ኢትዮጵያውያኑን ቀስበቀስ ግብረ-ሰዶማዊነትን ሊያለማምዳቸው ፈቅዷልና። ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ጊዜ (ሐምሌ ፪ሺ፲፩ ዓ.ም) ላይ "የተጠለፈ ትግል/ The Hijacked Revolution)" የተባለና ብዙ ድብቅ መረጃዎችን የያዘ መጽሐፍ ለገበያ ውሎ ነበር። መጽሐፉን የግራኝ ዐቢይ አሕመድ አገዛዝ ከገበያ እንዲነሳና የታተሙት ቅጅዎች ሁሉ ተለቃቅመው እንዲቃጠሉ አድርጓል። በዚህ መጽሐፍ ገጽ ፳/20 ላይ የሚከተለውን መረጃ እናገኛለን፦ "ጠቅላይ ሚኔስቴሩ ለጉብኝት ወደ ፈረንሳይ አገር ባመሩበት ጊዜ አንድ የግብረሰዶማውያን ማህበር አባላቶቹ ኢትዮጵያን መጎብኘት እንደሚፈልጉ ገልፆውላቸው እርሳቸውም ፈቅዶላቸው ነበር። ይህን ሚስጥር የሚያውቀው የጠቅላይ ሚኔስቴሩ የቅርብ ወዳጅና አማካሪ የሆነው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ብቻ ነበር። እርሱም ይህንን ሚስጥር አሳልፎ ለኦርቶዶክስ ሃይማኖት ማሕበራት በመስጠቱ ማሕበራቱ የግብረሰዶማዊያንን ጉዞ በመቃወም ሊያስቀሯቸው ችለዋል።" ይህ ክስተት ብዙዎቹን ዛሬም ሊገርማቸው ይችላል። ነገር ግን ሰውዬው በግብረሰዶማውያን የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የሥልጣኑ ዙፋን ላይ የተቀመጠ መሰሪ ሃገር አጥፊ ነው። አወቁትም አላወቁትም፣ ፈለጉትም አልፈለጉትም ደጋፊዎቹና ወኪሎቹ ነፍሳቸውን ቁራጭ በቁራጭ እየቆረሱ የሚሸጡ አህዛብ-ግብረሰዶማውያን ናቸው። ገዳይ ዐቢይ አሕመድ ዳንኤል ክብረትን ልክ እንደ ሌሎች ብዙዎች"እኔ የምልህን ካላደረግክ እገድልሃለው!" በማለት የእርሱ አጎብዳጅ ሊያደርገውና ጠፍሮ ሊያሰረውም እንደሚችል የሰውዬው ባሕርይ በደንብ ይናገራል። ለዚህም ይመስላል ዳንኤል ክብረት፣ ዘመድኩን በቀለ እና አጋሮቻቸው ግራኝ ዐቢይ አሕመድን በማጋለጥ ላይ ያሉትን ድረ-ገጾችና ዩቲውብ ቻነሎች በማዘጋቱና በማፈኑ ሥራ ላይ የተሰማሩት። የቀድሞውን የእኔን ዩቲውብ ቻነል ጨምሮ ማለት ነው። ይህ ትልቅ ቅሌት ስለሆነ መታወቅ አለበት! ገና ብዙ የሚያሳፍርና የሚያስደነግጥ ነገር ይወጣል! ግራኝ አብዮት አሕመድ ልክ እንደ ኢምኑኤል ማክሮን ተመሳሳይ ጽንፈኛ ተግባር በሃገራችን በመፈጸም ላይ ነው፤ በደንብ እስኪደላደል ድረስ ለሙቀት መለኪያና ሕዝቡንም ማለማመጃ ይሆነው ዘንድ ሰሞኑን በአቶ ልደቱ አያሌው ጉዳይ ላይ ሆን ብሎ "ፍርድ ቤቱ ነፃ አውጥቶታል፤ ፖሊስ ግን ለመልቀቅ ፈቃደኛ አይደለም! ቅብርጥሴ" የሚለውን ድራማ በመስራት ላይ ያለው። ፍርድ ቤት ተብዪዎቹን እንደ ናይጄሪያ ለግብረ-ሰዶም አጀንዳ እያዘጋጃቸው ነው። ግብረ-ሰዶማዊቷም "አዲስ አበባ ኬኛ" አለች። እንዴት ደፈረች? ለምን አሁን? ማን ይህን ያህል አደፋፈራት ብለን ብንጠይቅ፤ መልሱ፦ ኦሮሞ ቄሮዎችን፣ ጴንጤዎችንና ሙስሊሞችን ሁሉንም ያስደፋፈራቸው ዲያብሎሳዊ ዕቅድ ያለው የግራኝ ዐቢይ አሕመድ መንግስት። የሚለው መልስ ነው። መንግስቱ(ካቢኔው) በጴንጤዎች መናፍቃን፣ በመሐመዳውያን አሕዛብ እና በፌሚኒስት ግብረ-ሰዶማውያን የተሞላ መሆኑ አንድ ሌላ ምልክት ሊሆን ይገባዋል። ምን ያድርጉ፤ ጊዜው የነርሱ ነው፤ በኃያሉ መስቀል ስም በተሰየመው አደባባያችን ሕዝበ ክርስቲያኑ ብሶቱን በሰላማዊ ሰልፍ እንኳን እንዳይገልጽበት ተደርጓል። በተቃራኔው ይህ አደባባይ የዋቄዮ-አላህ ልጆች እና ሰዶማውያን መፈንጫና መፈንደቂያ አደባባይ ሆኗል። ያለ ምክኒያት ይመስለናልን በደመራ ዋዜማ የኢትዮጵያና አምላኳ ጠላቶች ኢሬቻ የተባለውን የሰይጣን አምልኮ በመስቀል አደባባይ ዛፎቻቸውን ተክለው እንዲያክብሩ የተደረገው? "ታላቁ ሩጫ" በተካሄድበት ወቅትም ኢትዮጵያዊው አጋጣሚውን ተጠቅሞ ወደ አራት ኪሎ በቁጣ እንደማምራት፣ የወደቁት ኢትዮጵያውያን እና ግብረ-ሰዶማውያን ዳንኪራቸውን በየአዳባባዩና ጎዳኑ ሲያሳዩ አይተናል። አዲስ አበባ ሰዶም እና ገሞራን ነበር የምትመስለው። እውነት ይህ ዳንኪራ የሚደረግበት ዘመን ነውን? ጂኒ ጃዋርን እግሩን የሚሰብር እንኳን ጀግና ጠፍቷል። በዚህ በዚህ ድክመታችን ዲያብሎስ ጠላት እየሰለጠነብን ነው። ግብረ-ሰዶማዊቷ ፖሊስም ይህን ያህል የደፈረችው፡ በዚሁ ነው፣ በእነ ዐቢይ ፈቃድና ስምምነትም ነው፤ ወደ ስቲዲየምም ሲልካት ብዙ ወጣት ኢትዮጵያውያን ተከታዮችና አፍቃሪዎች የሚገኝበትን የእግር ኳስ ስፖርት መረጠ። ይህን ሁሉ ዐቢይ እንዳቀነባበረው እግጠኛ ነኝ። ዐቢይ ከላሊበላ ጋር በተቆራኘ ቶቶ በተባለው የግብረ-ሰዶማውያን የጉዞ ወኪል ጉዳይ ላይ ምንም ነገር አለማለቱ ብዙ የሚነግረን ነገር ነበር። እስኪ አሁን ጠይቁት? የፕሬዚደንት ማክሮን ወዳጅ ዐቢይ አሕመድ ግብረ-ሰዶማዊ ነውን? በአሁኑ ሰዓት በመላው ዓለም ብቅ ብቅ በማለት ከሁሉም ሰው በላይ የሚጮኹት ኢ-አማንያን መሐመዳውያኑ እና ግብረ-ሰዶማውያኑ ናቸው። የኛዎቹ "ኦሮሞ ነን" ባዮችም ከእነርሱ ጋር ነው የሚደመሩት። እነ ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያዊ የሆነውን ነገር ሁሉ እያዋረዱ ለማዳከም ባላቸው ተልዕኮ የኢትዮጵያ አየር መንገድን፣ የኢትዮ ቴሌኮምን፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን፣ የታላቁ ሕዳሴ ግድብን፣ የጦር እና ፖሊስ ሠራዊቶችን (ተመለከቱ እንዴት በቄሮና በግብረ-ሰዶማዊቷ እያዋረዱት እንዳሉ)፣ ወዘተ ናቸው። የአንድን አገር ሕዝብ አእምሮ እንዴት ማጠብ እንደሚቻል የአራት ደረጃዎች ሂደት፦ + ፩ኛ. የሕዝቡን ሥነ ምግባር መስበር (ሞራሉን መንካት) (ከ15-20 አመት) + ፪ኛ. ህብረተሰቡን ማደፍረስና ማናጋት (2-5 ዓመት): የራሳችሁ ስለሆነው ግድ የለውም፤ አስፈላጊ ጥቃት በ መከላከያ፣ በኢኮኖሚ እና ባሕል ላይ ይደረጋል + ፫ኛ. ቀውስ እና ችግር (6 ሳምንታት): በሀገሪቱ አስቸኳይ ለውጥ እንዲካሄድ በሚያስችል መልክ ህብረተሰቡን ወደ አስጊ ሁኔታ መውሰድ + ፬ኛ. መረጋጋት እና መደበኛነት(አዕላፍ ጊዜ) ለማንኛውም ሁሉም ይታዩን! ጥሩ ነው! በያሉበት አፋቸውን እንዲህ ይክፈቱ፣ ይገለጡ፤ እራሳቸውን ያጋልጡና እንያቸው፣ የኛዎቹም ይታዩን፣ እንግዲህ ሃቁ ፊት ለፊት እየታየን ነውና አላየንም! አልሰማንም! አላወቅንም! የለም። [መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፥፪፯] "ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።" |
Home / የኢሉሚናቲ ሴራ በኢትዮጵያ
/ ግራኝ አብዮት አሕመድ “ፍርድ ቤቶችን” የሰዶማውያን አጀንዳ ማስፈጸሚያዎች እንዲሆኑ እያዘጋጃቸውና ሕዝቡንም እያለማመደው ነው!
Blogger Comment
Facebook Comment