"አብን" ጨምሮ፤ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች ኢትዮጵያን ለማመስ የተቀጠሩ የሊሲፈራውያኑ መሳሪያዎች ናቸው!


 ✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ


በአሜሪካዋ ሎስ ኤንጅልስ ከተማ የሚኖሩ አርሜኒያውያን ወገኖቻችን በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ላይ ያላቸውን ቁጣ ለመግለጽ በከተማዋ የሚገኘውን ቆንስላ ከብበው ፀረ-ቱርክ እና አዘርበጃን መፈክሮችን ማሰማቱን ዛሬም ቀጥለዋል (በዚህ መልክ ከወር በላ ከተማዋን ተቆጣጥረዋታል)


የኛዎቹስ? ምን እያደረጉ ነው? አዎ! አንድ ድንች ብቻ በልቶ እንዳደረ ጥንቸል ብቅ ይሉና በግድየለሽነትና በፍርሃት እልም ጥልቅ ይላሉ። ለመሆኑ “አብን” የተባለውና ከ666ቹ አንዱ የሆነው ፓርቲ የጠራው ሰልፍ ይካሄዳል ብሎ በማመን እራሱን ያታለለ ወገን ይኖራልን? 


ከጅምሩ ዘንድሮ ቤተክህነት ሰልፍ ትጠራብን ይሆናል በሚል ስጋት ገዳይ አብይ ነው ለአብን ሰልፍ እንዲጠሩ ያዘዛቸው! ዛሬ ወደ ቤተ ክርስቲያን “ተመለሱ” የተባሉትንም የኢሬቻ በላይ ቃልጫዎች ግራኝ የላካቸው ልክ ሲኖዶሱ ሲሰበሰብና ከባድ ውሳኔ ለማስተላለፍ ዝግጁ በሆነበት ወቅት መሆኑ ያለምክኒያት አይደለም።


አብን የእነ እስክንድርን እና ልደቱን አጀንዳ ለመጥለፍ የተጠራ ሌላው የአብዮት አህመድ ብልግና “የሚቆጣጠረው ተቃዋሚ! ወይም Controlled Opposition” ፓርቲ ነው። ግራኝ ሰልፍ ይጠራና ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን በአሜሪካውያን ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋቸዋል። እግረ መንገዱንም ልክ እንደ ጥቁር አሜሪካውያን ኢትዮጵያውያንን የ666ቹ ዲሞክራቶች ፓርቲ ባሪያ ለማድረግ ነው፤ ለዚህ ነው ይህ ሁሉ ድራማ። እየተታለሉ በፈቃዳቸው ወደ ባርነት!


“አማራ” የሚል የቅጽል ስም ስለለጠፉ ለአማራዎች መቆም አለባችሁ ብላችሁ መጠበቁ ሞኝነት ነው፤ እያንዳንዱ ኢትዮጵያ ውስጥ የተመሠረተ የፖለቲካ ፓርቲ፤ “አብን” ጨምሮ፤ ሁሉም ኢትዮጵያን ለማመስ የተቀጠሩ የሊሲፈራውያኑ መሳሪያዎች ናቸው


“የህዝብ አመጽ ያመጣው ለውጥ ህዋሀትን አባረራት” እያላችሁ እራሳችሁን አታታሉ፤ ሁሉም በቅደም ተከተል ይፈጸም ዘንድ ሉሲፈራውያኑ ባወጡት ዕቅድ መሠረት ነው እየተፈጸመ ያለው፤ ትግሬ 27 ዓመታት፣ ኦሮሞ ይህን ያህል ጊዜ፤ አማራውን በቂ የአማራ ብሔረሰባዊነት ከተሰማው በኋላ ለዚህ ያህል ዓመት…ጉራጌው ወላይታው ወዘተ


የዘውገኛ ፖለቲካ ባስከተለው ሰቆቃ ማግስት አንድ “አብን” የተባለ ሌላ ዘውገኛ ፓርቲ ተወለደ፤ ለምን? ከአንድ ከ15 ዓመታት በኋላ ስልጣኑን ከኦሮሞዎች ትረከባላችሁ” ብለው ሉሲፈራውያኑ ቃል ገብተውላቸዋልና ነው። ለዚህ እኮ ነው “አብን” ከ “ኦነግ” ጋር አብሮ የሚቀመጠው፤ ልክ እንደ “ህዋሀት” ከ30 ዓመታት በፊት


በእያንዳንዱ “አማራ-ነክ” ቡድኖችና ፓርቲዎች ውስጥ ወይ ጋሎች ወይ መሀመዳውያን ሰርገው ይገቡ ዘንድ ይታዘዛሉ፦


እስኪ ሦስት ምሳሌዎችን እንመልከት፦


👉 አብን የተባለው ፓርቲ የህዝብ ግኑኝነት ሃላፊው መሀመዳዊ ጣሂር መሃመድ በአዘጋጅነት ሰርጎ በመግባት ያው የተቃውሞ ሰልፉን አስቀረው።


👉 ለመስከረም ፬/ ፪ሺ፲፪ ዓ.ም በቤተ ክህነት ታቅዶ የነበረውን ታላቅ ሰልፍ “ጴጥሮሳውያን” በሚል ማህበር ውስጥ የተሰገሰጉት ከሃዲ ጋሎች ሰልፉን አስቀሩት


👉 የታገቱትን የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መሰወር በሚመለከት ታቅዶ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ መዓዛ መሃመድ የተባለች ሙስሊም በአዘጋጅነት ሰርጋ በመግባት አስቀረችው። (እንጠንቀቅ! “አባይ ሜዲያ” የተሰኘው ሜዲያ አሸባሪው አብዮት አህመድ “የሚቆጣጠረው ተቃዋሚ! ወይም Controlled Opposition” ነው። ሜዲያው በመሀመዳውያኑ ቁጥጥር ሥር የዋለ ይመስለኛል።


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment