( ✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ )
ለጊዜው በቂ ኦክስጅን በመሳብ ላይ የሚገኘው ገዳይ አብዮት አሕመድ የቱርኩን ፕሬዚደንት ኤርዶጋኔንን እንደ አርአያውና ምሳሌው አድርጎ ወስዶታል። ሁለቱ የሰይጣን የግብር ልጆች የክርስቲያን ሕዝቦች ደም ጠምቷቸዋል፤ ሁለቱም ጀነሳይድ ናፍቋቸዋል። ተመሳሳይ ላባ ያላቸው ወፎች አንድ ላይ ይበራሉ!
የዳግማዊ ግራኝ አሕመድ ሞግዚት ቱርክ በአርሜኒያ ወገኖቻችን ላይ እያካሄደች ያለውን ጀነሳይድ በኢትዮጵያም ታካሂድ ዘንድ በሶማሊያ ከፍተኛ ዝግጅት በማድረግ ላይ ናት። ግራኝ አሕመድ ቀዳማዊን ለመበቀል!
የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ በሙስሊም አዘርበጃን በኩል በክርስቲያን አርሜኒያ ላይ ጭፍጨፋውን ለመቀጠል ቆርጣ ተነስታለች፤(በእነዚህ ባለፉ ጥቂት ቀና ብቻ ምናልባት እስከ ሦስት ሺህ ሰዎች ከሁለቱም በኩል ተገድለዋል የሚል ዜና አለ)፥ በተመሳሳይ መልክም ታሪካዊ ጠላታችን ቱርክ በሙስሊም ሶማሊያ እና ሱዳን በኩል በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ ለመዝመት በመዘጋጀት ላይ ናት። ቁራው አብዮት ሁለቱን ሰሜን ኢትዮጵያውያኑን ድመቶችን (አማራ + ትግሬ) እርስበርስ ካባላና ካደከማቸው በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ሰተት ብሎ በመግባት የግራኝ አሕመድ ቀዳማዊን ህልም ዕውን ለማድረግ አመች አጋጣሚ እየጠበቀ ነው።
አንተ የሉሲፈር አሽከር የእባብነት ቆዳ ቀይረህ ሕዝቡን ልትገዛ የተገሰልክ ጨካኝ አላጋጭ ነህና ክፉ አሟሟትን ትሞታለህ፤ የቁራዎችና የጥንብ-አንሳ አሞራዎች ቀለብም ትሆናለህ፤ ይህ ደግሞ ሳይውል ሳያድር የሚመጣብህ ፍርድ ነው።
ኢትዮጵያዊ ሆይ! የተደገሰልኽ ሴራ አውቀህ ንቃ!
Blogger Comment
Facebook Comment