መስከረም ፩ | የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ዋና ከተማ ባልተለመደ የአሸዋ አውሎ ነፋስ ተመታች!

 

✍️ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

አንካራ ቱርክ፤ መስከረም ፲፪/፪ሺ፲፫ ዓ.

ደም ቀለም የለበሰው የአሸዋ አውሎ ነፋስ። በቱርክ ወኪል በግራኝ አብዮት አመድ የፈሰሰው የንጹሐን ኢትዮጵያውያን ደም ይጣራል

በአዲስ ዓመታችን ዙሪያ በጣም አስገራሚ የሆኑ ክስተቶች በመታየት ላይ ናቸው፤ ዓለም ከ፲፱ ዓመታት በፊት በአሜሪካ ላይ እንደተከሰተው የመሐመዳውያኑ ሽብር ያህል ለጉዳዩ ብዙም ትኩረት አልሰጠችውም።

ይህ በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ዋና ከተማ በአንካራ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ የአሸዋ አውሎ ነፋስ ይዞት የመጣው መዓት ነው። ቱርክ የሃገራችንን አሸባሪ አገዛዝ በረቀቀ መልክ በመደገፍ ላይ ነች፤ ቱርክ እንደ ቅድስት ሶፊያ የመሳሰሉትን ጥንታውያኑን የኦርቶዶክስ ክርስትና አብያተ ክርስቲያናት ወደ መስጊድነት በመለወጥ ላይ ነች፤ ከግሪኮች፣ አርምኖችና ኩርዶች ተነጥቆ በተወሰደው ግዛት ላይ ልክ በኢትዮጵያ ሃገራችን እንደሚገኙት ኦሮሞዎቹ ከእስያ በመጡ ወራሪዎቹ የተመሰረተችው ቱርክ ፍርስራሿ ወጥቶ በቅርቡ ግዛቷ ለግሪኮች እና አርመኖች ይመለሳል። 100%

ቱርክ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ለፀረ-ኢትዮጵያና ፀረ-ክርስቶስ ዘመቻው በአርአያነት የመረጣት ሃገር ነች። ልብ ብለናልግራኝ ዐቢይ አመድ ያልተገናኛቸው የአለም መሪዎች የሉም፤ ከቱርኩ ፕሬዚደንት ከኤርዶጋን ጋር ግን እስካሁን በይፋ ሲገናኝ አላየንም። ይህም ሆን ተብሎ ሤራቸው እንዳይነቃባቸውና በድብቅ በመናበብ ለመስራት፣ ሰው የግራኝ አሕመድ ታሪክ እንዳይቀሰቀስበት፣ ሤራዎቻቸውን ላለማስበላት ሲባል ነው።

ቱርክ አሁን ከግሪክ ጋር ተፋጥጣለች፤ ከፈረንሳይም ጋር መወቃቀስ ጀምራለች። አቅሟን የማታውቀዋ ቱርክ በየሃገሩ ጣልቃ ለመግባት ስትወራጭ ትታያላች። ቱርክ በሰሜን ሶርያ የሚኖሩትን የመጨረሻዎቹን የክርስቶስ ቋንቋ አረሜይክ ተናጋሪዎቹ ክርስቲያን ወገኖቻችንን እንዳሻት በቦምብ በመጨፍጨፍ ላይ ትገኛለች።ቱርክ ከግዛቷ ውጭ ከፍተኛ የውትድርና እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ያለችው በሶማሊያና በሱዳን መሆኑ ያለምክኒያት አይደለም። ቱርክ በሊቢያም ጣልቃ ገብታለች። የኦቶማን ህልሟን ለማሟላትና ከሁለት መቶ ዓመታት በፊት የነበራትን ዝናዋን ለመመለስ በተለይ ግብጽን መቆጣጠር እንደሚገባት ተረድተዋለች። ለጊዜው በፕሬዚደንቶች ኤርዶጋን እና አል-ሲሲ መካከል የጠላትነት መንፈስ ሰፍኖ ይታያል፤ እንዲያውም ቱርክ ግብጽን በጠላትነት ማየቱን መርጣለች፤ ሰልዚህ ቱርክ ግብጽን ለማንበርከክ አባይን መቆጣጠር እንደሚያስፈልግ ተረድተዋለች። ይህ የኢትዮጵያ ኃላፊነትና ተግባር መሆን ነበረበት፤ ግን ኢትዮጵያ በራሷ ከሃዲ ትውልድ ስለተራቆተችና ሰለደከመች አውሬዎቹ ቱርኮችና ረቦች የኢትዮጵያ ዙሪያ ቀስ በቀስ አጥረው ከተቆጣጠሩ በኋላ አዲስ አበባ ሥልጣን ላይ ባስቀመጡት ግራኝ ዐቢይ አመድ አማካኝነት የአባይን ምንጭ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ሠራዊታቸውን ይልካሉ። “ቤኒሻንጉል የተሰኘው ክልል ያለምክኒያት አልተፈጠረም፤ ነዋሪዎቹም ያለምክኒያት መመዳውያን እንዲሆኑ እና አሁን የዘር ማጽዳት ዘመቻውንም እንዲያጧጡፉ አልተደረገም።

ግን ቱርኮች ልክ እንደ ኦሮሞዎቹ ፍጻሚያቸው ስለተቃረበ ነው “ሁሉም ኬኛ” እያሉ ይህን ያህል የሚጮኹትና የሚቆነጠነጡት። የኦሮሞዎቹ ሞግዚት በሆነችው በቱርክ ላይ ገና እሳቱ ከሰማይ ይወርድባታል፤ በመሬት መንቀጥቀጥ እና እንዲህ በመሳሰሉ ባልተጠበቁ አውሎ ነፋሳት ትናወጣለች። እስይ! የት አባቷ!

በምድራችን ላይ ብዙ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገባቸው ክስተቶች እየታዩ ነው፤ በየቦታው የደም ቀለም ያላቸው ሰማያት በመታየት ላይ ናቸው። እነዚህን ደም ቀለማት ያላቸው ሰማያት ስመለከት የሚታየኝ በሃገራችን በገዳይ ዐብይ አህመድ አስፈጻሚነት ም ዕራባውያኑ ኤዶማውያን እና ምስራቃውያኑ እስማኤላውያን እያፈሰሱት ያለው የንጹሐን ደም ነው። አዎ! የምዕራባውያኑ፣ የአረቦችና የቱርክ ወኪል የሆነው ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ ያፈሰሰው የንጹሐን ኢትዮጵያውያን ደም ይጣራል፤ የሕፃናቱ፣ የነፈሰ ጡሮቹ፣ የካህናትና የምዕመናን ደም ይጣራል! እኛ ደካሞቹ በአደባባይ ወጥተን ለመጮኽና ለውጥ ለማምጣት ባንደፍር እንኳን በአሰቃቂ ሁኔታ በአሮጌ ቆርቆሮ አንገታቸው ተገዝግዞ የታረደባቸው ምስኪን ወገኖች ደም ግን ሰማዩ ደም እስኪመስል ድረስ ይጣራል።

እርኩስ አገር ቱርክ ሶማሌዎችን፣ ሱዳኖች እና በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የሚመሩት ኦሮሞዎች በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ ጂሃዳዊ ዘመቻ እንዲያደርጉ ድጋፍ ከሚሰጡት ኤዶማውያን እና እስማኤላውን ሃገራት መካከል አንዷ ናት።

ለአሽባሪው አብዮት አህመድ አሊ አርአያው ወፈፌው የቱርክ ፕሬዚደንት(የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር)ሬሴም ጣይብ ኤርዶን ነው። እስካሁን ሆን ተብሎ እርስበርስ ያልተገናኙትን እነዚህን ሁለት የጂሃዱ ዓለም ፈላጭ ቆራጮችን የሚከተሉት ነገሮች ያገናኟቸዋል፦

👉 ኤርዶጋን እንደ ዛሬዋ ኢትዮጵያ በጠቅላይ ሚንስቴር ይተዳደር የነበረውን የቱርክን መንግስታዊ መዋቀር እንዳሻው ለመቀየርና ፕሬዚደንት ለመሆን እንዲችል የራሱን ሕጎች አረቀቀ።

ግራኝ አብዮት አህመድም የራሱን ሕግ በማርቀቅ ከንቲባ ሲሾም አይተናል፤ በቀጣዩም እራሱን ፕሬዚደንት ለማድረግ ይሞክራል።

👉 ከመቶ ዓመታት በፊት በአረመናውያን ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ እንዳደረጉት ፋሺስት “ወጣት ቱርኮች” ኤርዶጋንም በዛሬዎቹ የሶሪያ፣ ኤራቅ እና አረሜኒይ ክርስቲያኖች እንዲሁም ኩርዶች ላይ ተመሳሳይ ጭፍጭፋ በማድረግ ላይ ነው።

– ግራኝ አብዮት አመድም የወጣት ቱርኮችን ምሳሌ በመውሰድ “ቄሮ” በተባሉት ፋሺስት “ወጣት ኦሮሞዎች” አማካኝነት በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ በግራኝ አህመድ ቀዳማዊ የታየውን ዓይነት ጭፍጨፋ ቀበቀስ በድጋሚ በማካሄድ ላይ ነው።

👉 የቱርኩ ኤርዶጋን በሁለት ሚሊየን አርሜኒያ ክርቲያኖች ላይ ተካሂዶ የነብረውን አስከፊ የዘር ጥፋት “የአርሜኒያ ጀነሳይድ” “ግጭት እንጂ ጀነሳይድ አይደለም” በማለት ሽንጡን ገትሮ ይሟገታል።

– ግራኝ አብዮት አመድም በተዋሕዶ ልጆች ላይ የተካሄደውን የዘር ማጥፋት “ጀነሳይድ” “ግጭት እንጂ ጀነሳይድ አይደለም” በማለት ሽንጡን ገትሮ ይሟገታል።

👉 የቱርኩ ኤርዶጋን “መፈንቅለ መንግስት” ተካሄደብኝ በሚል ሰበብ የማይፈልጋቸውን ሰዎች ከስልጣን አስወገደ፣ አሰረ፣ ገደለ። እንግዲህ “መፈንቅለ መንግስቱ” የሐሰት ባንዲራ/ Force Flag መሆኑ ነው ። የሐሰት ባንዲራ/ፎልስ ፍላግ ማለት ለፖለቲካ አጀንዳ ሰዎች እንዲሞቱ ማድረግ ማለት ነው። በፎልስ ፍላግ መርህ መሰረት መጀመሪያ ችግር(problem) ትፈጥራለህ። ይሄን እምትፈጥረው ደግሞ ጉዳይህን ለሚያስፈፅምልህ ሰው እየለቀክ ነው። ቀድመህ ስልጣን ላይ ያስወጣቸውን ሰዎች ሰይጣናዊ ሴራ እንዲሰሩና እንዲያፋፍሙ በማድረግ(Reaction) ታነሳሳለህ። በመጨረሻም የመፍትሄው አካል አንተ በመሆን (Solution) ትሰጣለህ። ይሄን ደግሞ ከፖሊሶች ይልቅ የወታደራዊ ጣልቃ ገብነት(ወታደራዊ ሕግ / Martial law) በማስነሳት ንፁሀን ዜጎች እንዲሞቱ ታደርጋለህ።

– እነ ኢንጂነር ስመኘው፣ እነ ጄነራሎች አሳምነውና ሰዓረ በግራኝ አብዮት አህመድ ከተገደሉበት ዕለት አንስቶ በኢትዮጵያም እየተካሄደ ያለው ነገር ልክ እንደዚህ ነው።

ግን በቱርክ እና በኢትዮጵያ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ፤ ይህም፦ ቱርክ 99% እስላም ናት ፥ ኢትዮጵያ 75% ክርስቲያን ናት ፥ ስለዚህ ግራኝ አብዮት አመድ ሞግዚቱ ኤርዶጋን በቱርክ የሚያሳየውን እስላማዊ አምባገነነት በኢትዮጵያ ሊያሳይ አይችልም ፥ ለዚህም ኢትዮጵያውያን የተዋሕዶ አርበኞች ግራኝ አብዮት አህመድን በቀጥታ ሊያስወግዱት ባይነሳሱ እንኳን ፥ ይህን ጂኒ የራሱ ጂኒ ወንድሞች በቅርቡ ይደፉታል።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment