ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ከሺህ በላይ ክርስቲያን ወገኖች በተጨፈጨፉበት ማግስት፣ ዓብያተ ክርስቲያናት እንደ ችቦ በጋዩበት ማግስት፣ መኖሪያ ቤቶቻቸውን ያጡ ሦስት ሺህ የሚጠጉ የተዋሕዶ ልጆች በየዓብያተ ክርስቲያኑ ተጠልለው በሚገኙበት በዚህ ክፉ ወቅት፣ የምስኪን ገብሬ ሴት ልጆች ታግተው በተሠወሩበት በዚህ ዘመን ይህን ያህል ደስታ ከየት ነው ሊገኝ የሚችለው?
ያውም ወራዳና ገዳዩ አገዛዝ ለጠራው “የድጋፍ ሰልፍ?”፣ ገዳዩ “ደግፉኝ፣ ካልደገፋችሁኝ አስራችኋለሁ፣ እገድላችኋለሁ!” የሚልበት ዘመን ላይ ነው የምንገኘው እኮ! ሁሌ ድጋፍ የሚሻው ገዳይ ዐብይ እራሱ በዚህ ያልተጠበቀ ድጋፍ ሳይናደድ አልቀረም፤ የገዳይ ባሕርይ ነውና! ለዚህም ይመስላል ፖሊሶቹ ሰንደቃችንን እንዲቀሟቸው ትዕዛዝ የሰጣቸው።
አቤት ውርደት! አቤት ቅሌት! ይህ በጣም የሚያስቆጣ ነገር እኮ ነው፤ ጃል! ምን ዓይነት መርገም ነው?! እንደው እንኳን የዋቄዮ-አላህ ልጆች ሜንጫ ከሰማይ እሳት ቢወርድብን ሊያስገርመን ይችላልን? በፍጹም!
ከአራት ዓመታት በፊት በአሜሪካዋ ከተማ በኦርላንዶ ፍሎሪዳ “ፑልስ” በተባለው የግብረ-ሰዶማውያን የዳንኪራ ቤት ውስጥ ቦምብ ፈንድቶ 49 የሚሆኑት ግብረ-ስዶማውያን እንደ ዝንብ ሲረግፉ የተረፉት ግብረ-ሰዶማውያን “ሂ! ሃ!” በማለት ጭፈራቸውን ያለማቋረጥ ቀጥለውበት ነበር። እግራችው ሥር ሙታን እየተንጠባጠቡ ይደንሳሉ፤ በዓለም ፍጻሜ ይጨፍራሉ!
ሰዶም እና ጎሞራ ሊጠፉ የቻሉበት ምክንያት እኮ ነውራቸው ሳያሳፍራቸው ዳንኪራ በማብዛታቸው ነበር። በደላቸውን እንደ መላካም ነገር በመናገር፣ ሃጥያታቸውን እንደ ጽድቅ በማውራታቸው፣ ነውራቸውን በአደባባይ ያለ ህፍረት በመግለጻቸው ነበረ የጥፋት እሳት ወርዶ ያጠፋቸው። ዛሬም ገዳይን እንደ ጀግና፣ በዳይንና ጨቋኝን እንደ መልካም አስተዳዳሪ፣ በመቁጠር መልሰው መላልሰው ነውራቸውን ይነግሩናል። እኛም ስንመልስ ተዉ…. ዛሬ እዩኝ እዩኝ ነገ ደብቁኝ ይመጣል፣ ግዜ ያነሳውን ግዜ ይጥለዋል፣ መግቢያ እስቀሚጠፋባችሁ ድረስ የጭንቅ ቀን ይመጣባችኋል፣ እያለን ሰሚ ከተገኘ ከቅድመ አደጋ በፊት ማሳሰቢያዎችን ከመናገር ውጪ ሌላ የምናደርገው ነገር የለንም። ሁሉም ነገር ያሳዝናል!
Blogger Comment
Facebook Comment