የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ መንፈስ በኢትዮጵያ ነግሷል


Review: Documentary 'Intent to Destroy' examines Armenian genocide ...
ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ልክ አሁን በዐቢይ አሕመድ በሚመራው ቄሮ እና በጀዋር የዋቄዮ–አላህ ልጆች መካከል ሆን ተብሎ የተፈጠረ ሰው ሰራሽ መቃቃር እንዲፈጠር እንደተደረገው፤ አርሜኒያውያን ወገኖቻችን በተጨፈጨፉባት ቱርክም ተመሳሳይ መቃቃር በኦቶማን ቱርክ መሪ/ ሱልጣን እና “ወጣት ቱርኮች/ Young Turks ነበር።

የሚገርም ተመሳሳይነት፦ ልክ አሁን “ከዐቢይ ጋር ነን” በማለት እራሳቸውን እንደሚያታልሉት ኢትዮጵያውያን፡ በዚያን ጊዜም አርሚኒያውያኑም ክርስቲያን አርሜኒያውያንን በጣም ሲጠላ ከነበረው የቱርክ መሪ / ሱልጣን የተሻለ መብት ይሰጡናል ብለው ያመኑባቸውን “ወጣት ቱርኮችን/ Young Turks„ በምርጫ በመምረጥ ሥልጣን ላይ አወጧቸው። ብዙም ሳይቆይ እነዚህ “ወጣት ቱርኮች” የመጀመሪያውን የዘር ጭፍጨፋ ተግባር በክርስቲያን አርሜኒያ ወገኖቻችን ላይ ፈጸሙ። አዎ! የዛሬዋ ኢትዮጵያም ሁኔታ ያን ዘርማጥፋት (ጀነሳይድ) በጣም ያስታውሰናል! ለዚህም የተዋሕዶ ልጆችን የግራኝ ዐቢይ አሕመድ ደጋፊ ለማድረግ ተግተው በመሥራት ላይ ያሉት እነ ዳንኤል ክብረትና ዘመድኩን በቀለ ተጠያቂዎች ናቸው።

የዘር ዕልቂቱ የታቀደው በሁለቱ ጥንታውያን እህትማማች ክርስቲያን ሕዝቦች ላይ ነው። ይህ የተረገመ ትውልድ ክርስቲያን አርሜኒያውያንን ከኢትዮጵያ አባርሮ አሕዛብ ቱርኮችን እና ዓረቦችን ወደ ቅድስት አገሩ አስገብቷል። አገር መከበቧን ደጋግመን ስናስጠነቅቅ ወገን ጆሮ ዳባ ልበስ ብሏል፤ በኦሮሚያ ጀነሳይድ ማግስት “ግድቡ ሞላ እልል!” እያለ እራሱን በማታለል መጨፈሩን መርጧል።

“ኢትዮጵያዊው” ግድቡ በሚገኝበት ቤኒሻንጉል–ጉሙዝ በተባለው ክልል ላለፉት ሁለት ዓመታት የዘር ማጽዳት ዘመቻ እየተካሄደ እንደሆነ እና ኦሮሞ ሙስሊሞች ብቻ እንዲሰፍሩበት መደረጉን ማየት አልቻለም። ላቡን ጠብ አድርጎ ባገኘው ገንዘ ያሠራውን ግድብ የመጭዋ ኦሮሚያ ዳግማዊ ግራኝ/ዳግማዊ አባ ጂፋር ለአረቦችና ለግብጽ በወላሂ! አሳልፎ መስጠቱን/ መሸጡን ዛሬም አልተረዳውም። ደቡብ ክልልን በታትኖ በኦሮሚያ ሥር ካደረገ በኋላ፣ እስላማዊት ኦሮሚያ፣ እስላማዊት ስልጤ ይመሠረታሉ፤ ከዚያም ቤኒሻንጉል–ጉሙዝ ጠላት የሰጠንን ህገ–መንግስት አንቀጽ 39 ተጠቅማ “ነፃ” ትወጣና ከኦሮሚያ እና ስልጤ ጋር “ካሊፋት ኩሽ” ይመሠርታሉ። በዚህ መልክ ኢትዮጵያውያንን እንደ ህፃን ለማታላል በተሠራው የሚሌኒየም ድራማ ግድቡ በግብጽና አረቦች ቁጥጥር ሥር ይውላል ማለት ነው።
ወገን ይህን እንዴት ማወቅ ተሳነው? ጣና በእንቦጭ ሲወረር፣ ኢትዮጵያውያን ጄነራሎቹ እና ኢንጂነሮቹ እንደ ዝንብ ሲረግፉና ኦሮሚያ የተባለው ህገ–ወጥ ክልል ለ33ተኛ ዙር ልዩ ሃይል ሲያሰለጥን እኮ ሁሉም ነገር ግልጥልጥ ብሎ ታይቶ ነበር።

እንግዲህ ወገን አሁንም አልዘገየም፤ አልያ የዘራትን ማጨዱ አይቀርም!

  System Of A Down — Holy Mountains
Can you feel their haunting presence?
Can you feel their haunting presence?
Liar, Killer, Demon
Back to the river Aras
Someone’s blank stare deemed it warfare
Liar, Killer, Demon
Back to the river Aras
Freedom, Freedom, Free, Free
Can you hear the holy mountains?
Liar, Killer, Demon
Back to the river Aras
Someone’s mouth said paint them all red
Liar, Killer, Demon
Back to the river Aras
Freedom, Freedom, Free, Free
They have all returned
Resting on the mountainside
We have learned that you have no
They have returned
Resting on the mountainside
We have learned that you have no
Honor, Murderer, Sodomizer
Back to the river Aras
They have returned
Resting on the mountainside
We have learned that you have no
Honor, Murderer, Sodomizer
Back to the river Aras
Freedom, Freedom, Free, Free 

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment