የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ሌላውን ጥንታዊ ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ መስጊድ አደረገችው

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

666ቱ የቱርክ መሪ ረሴፕ ኤርዶጋን ከጥቂት ሳምንታት በፊት ጥንታዊውን የቅድስት ሶፍያ ቤተ ክርስቲያን ወደ መስጊድነት ከለወጠ በኋላ አሁን ደግሞ እጅግ በጣም ጥንታዊውንና በአራተኛው ምዕተ ዓመት በገዳምነት የተመሠረተውን የኮራ መድኃኔ ዓለም ሕንፃ መስጊድ ለማድርግ ወስኗል።

ያው እንግዲህ ፍልሰታ ለማርያምንኪዳነ ምሕረትን ጠብቆ በክርስቲያኑ ዓለም ቍስል ላይ ጨው መጨመሩ ነው። አዎኤርዶጋንን እንደ ምሳሌው/አርአያው አድርጎ የሚወስደው የእኛው 666 አሸባሪ ግራኝ ዐቢይ አሕመድም የክርስቲያን በዓላት ሲቃረቡ በተዋሕዶ ልጆች ላይ ለመሳለቅ ብቅ ይላል፤ በቅርቡም ደብረታቦርን/ቡሄን ጠብቆ የጂሃድ አጋሮቹን ሾሟል። በመጭዎቹ ሳምንታትም ተመሳሳይ የሞት “ጨዋታዎችን” እንጠብቃለን።

ሕዝበ ክርስቲያን ሆይ ልብ በል፤ መሐመዳውያኑ ጦርነት ካወጁብን ሺህ አራት መቶ ዓመታትን አስቆጥረዋል፤ በተለይ ዛሬ በእኛ በጥንታውያኑ ክርስቲያን ሕዝቦች ላይ በኤዶምውያኑ ምዕራባውያን እየተደገፉ ግልጽ የሆነ ጥቃት እየፈጸሙብን ነው፤ ስለዚህ በቃበሉመለሳለሱንና ጉርብትናውን ሁሉ አቁሙ፤ በይሉኝታ ጊዜና ጉልበት ሳናበክን በስጋም ሆነ በመንፈስ ልንዋጋቸው ግድ ነው።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment