የዛሬይቷ ኢትዮጵያ ገዢዎች ዕጣ ፈንታ!



ዳግማዊ ግራኝ አሕመድ እንደ ቀዳማዊ ግራኝ አሕመድ ኢትዮጵያን ለማመሰቃቀል ቱርክንና ዓረቦቹን ጨምሮ ከሁሉም ታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር በፍቅር አብሮ እየሠራ ነው። በሱዳን በኩል የተጀመረው "ውጥረት" የግራኝ ዐቢይ አሕመድ እጅ አለበት። በኢትዮጵያ ስም አስፈላጊውን ገንዘብ እና የጦር መሣሪያ ለኦሮሞ ወራሪዎች ካከማቸ በኋላ፤ አውሬው ኢትዮጵያን አዳክሞና ከተቻለውም አጥፍቶ ኦዲት የማይደረገውን በኢትዮጵያ ስም ከውጭም ከውስጥም የተገኘውን በቢሊየን ዶላር የሚቆጠር ገንዝብ ይዞ ወደ መካ መዲና ለመፈርጠጥ ይሞክራል ፥ ልክ እንደ መንግስቱ ኃይለ ማርያም፣ ልክ እንደ ኡጋንዳው አውሬ ኢዲ አሚን ዳዳ።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment