የሳሃራ አቧራ በመጭዎቹ ቀናት ግማሽ አሜሪካን ይሸፍናል

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

የአሜሪካ አቧራ ትንበያ ሞዴል የኢትዮጵያን ካርታ ሠርቷል | የይሑዳ አንበሣ ከጽዮን ተራሮች አገሣ!

ከአፍሪቃ የተነሳውና የመግቢያ ቪዛ የማያስፈልገው የሳሃራ አቧራ በቀጣዮቹ ቀናት በአሜሪካ ምስራቃዊ ግማሽ እንደሚጓዝ የብሔራዊ የአየር ሁኔታ ኃይል አቧራ ትንበያ ሞዴል ያሳያል፡፡ ተንቀሳቃሽ ምስል ወድምጹ ላይ እንደሚታየውም የሰማዩ ቀለማትም አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ናቸው። ከዚህ በተጨማሪ ቀለማቱ የኢትዮጵያን ካርታም ያሳያሉ።

ላለፉት ሺህ ዓመታት በሳሃራ በርሃ ላይ ረብ ሙስሊሞች የተገደሉት አፍሪቃውያን ባሮችና ስደተኞች ቁጥር በብዙ መቶ ሚሊየን የሚቆጠር ነው። ይህ መታወቅ ያለበትና አሳዛኝ የሆነ ታሪካዊ ክስተት ተገቢውን ትኩረት አለማግኘቱ ሁሌ ያሳዝነኛል። “የትራንስ ሳሃራ የባርነት ንግድ” ብለን ጉግል እናድርግ። ዛሬም በምዕራባውያኑ አበረታችነትና ተባባሪነት ኢትዮጵያውያን ሳይቀሩ በጣም ብዙ አፍሪቃውያን ከሳሃራ በርሃ አቧራ ጋር እንዲደባለቁ እየተደረጉ ነው። አሁን የምጠይቀው ይህ ወደ አሜሪካ፣ አውሮፓ እና ረቢያ የሚጓዘው አቧራ የወገኖቻችን አካል ቢሆንስየሚለውን ጥያቄ ነው። ለመሆኑ በሊቢያ ሳሃራ በርሃ ላይ ለሰማዕትነት የበቁት ወንድሞቻችን ጉዳይስ የት ደረሰ?


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment