ክርስቲያኑን በመጀመሪያ ኢ-አማንያን ለከፉት፦
ክርስቲያኑም፦
ሰው ነኝ፤ እግዚአብሔር ነው የፈጠረኝ፤ ከዝንጀሮ አልመጣሁም የዝግመተ ለውጥ ጽንሰ ሐሳብ ተረት ተረት ነው፤ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው ኢየሱስ ክርስቶስም ይህን እውነት በሚገባ አረጋግጦልናል።
ቀጥሎ ሙስሊሟ እንዲህ ስትል ቀላበደች፦
እኔ እስላም ነኝ፤ ሁሉም ሰው የፈለገውን ሃይማኖት መርጦ እንዲኖር ሃይማኖቴ ይፈቅዳል
የእስላምን የታኪያ ታክቲክ የተረዳው ክርስቲያኑም፦
“ውሸት ነው! ቁርአን ይህን አይልም፤ አይፈቅድም ሱረቱ 9 አንብቡ፤ ግደል፣ ግደል፣ ግደል ነው የሚለው”
እስልምና ሃይማኖትሽ በእግዚአብሔር ላይ ስድብ ነው ምክኒያቱም፤ መሐመድን አምላክ ያደርገዋልና ነው
እስልምና መሐመድን አምላክ ያደርገዋል ይህ በእግዚአብሔር ላይ ስድብ ነው።
እስላም ሲዋሽ “በመጽሐፍ ቅዱስ ስለ መሐመድ የሚናገሩ ጥቅሶች አሉ” ይላል፤ ይህ በድጋሚ ቅጥፈት ነው!
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እግዚአብሔር ልጅ ነው የሚናገረው።
ምነው ፈራህ? ድንጋይ አልያዝኩም፤ አልወግራችሁም! ሕይወት ስለሚያድነው ኢየሱስ እየነገርኳችሁ ነው፤
ግብዞች በእኛ ላይ ድንጋይ አትወርውሩብን!
ለነገሩማ ቁርአን ሳይቀር ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ይናገራል፤ “ሱረቱ አል-ማርያም ም. 19” ኢየሱስ ከድንግል ማርያም መወለዱን ይናገራል፤ ታዲያ ከድንግል ከተወለደ አባቱ ማን ነው? እግዚአብሔር አይደለምን?
በዚህ ጊዜ፦ እውነት በመነገሩ የተረበሹት አጋንንት ተንጫጩ! የክርስቶስ ተቃውሚው መንፈስ ቀሰቀሳቸው!
ክርስቲያኑም በመቀጠልና ሙስሊሞችንም በመምከር፦
የመጽሐፍ ቅዱስ አምላክ እግዚአብሔር ከቁርአን አምላክ አላህ በጣም የተለየ ነው። እግዚአብሔር ቅዱስ ነው፤ ሃጢአትን ይጠላል፤ ገነት መግባት የምትፈልጉ ከሆነ ለሚወዳችሁ
ለኢየሱስ ክርስቶስ ህይወታችሁን ስጡ፤ ኢየሱስ ስለሚወዳችሁ ሞተላችሁ፣ ነብሱን ሰጣችሁ፣ በደሙ ተቤዣችሁ ፥ መሐመድ ግን አልሞተላችሁም፣ አይወዳችሁም፤ እራሱን ብቻ የሚወድ ሰው ነበር። ሞቷል!
እንዳውም እራሱ መሐመድ፤ “ሀሰተኛ ነብይ ከሆንኩ መርዝ ብጠጣ እሞታለሁ” ብሎ እንደተነበየው ዓይነት አሟሟት ነው የሞተው፤ ባሏን በገደለባት በአይሁዷ (ጀግና!) ተመርዞ ነበር የሞተው። አሁን በሲዖል ነው!
እዚህ ላይ እኔ የማክልበት፦
የመሐመድ ጉድ ተዘርዝሮ አያልቅም። መሐመድ በመጀመሪያ ዓጅዋ ተምር የአስማት መድሐኒት ነዉ አለ። ግን ተምሩ እሱን እራሱን አላዳነዉም። መሐመድ ለተከታዩቹ ያለዉ 7 ፍሬ ተምር ጠዋት ጠዋት የሚበላ ሰዉ መርዝም ቢሆን አስማት አይጎዳዉም ባለ ማግስት የሞተዉ። የሚገርመው ደግሞ በአንዲት አይሁዳዊት በተመረዘ የበግ ስጋ ነበር ከምድር የተጠረገው። ከፍየሎች የተለየው በጉ ፍየሉን የዲያብሎስን መልዕክተኛ ጠረገው ፤ በጉ አምላካችን ተመልሶ ሲመጣም ቀሪዎቹን የካልዲ ፍየሎች፤ ከቡና፣ ጫት፣ ጥንባሆና የፍየል ሥጋ ሱሰኞች ጋር አብሮ በእሳት ይጠራርጋቸዋል። መሀመዳውያኑ ከበግ ይልቅ ፍየል የሚመርጡት ያለምክኒያት አይደለም።
ክርስቲያኑ ሰባኪ በመቀጠል፦
ኢየሱስ ክርስቶስ፤ “ከአፍ የሚወጣ ግን ከልብ ይወጣል፥ ሰውንም የሚያረክሰው ያ ነው።” ብሏልና በግብዝነት አትሳደቡ፤ ቁርአንን ስለማታውቁት ለመፍረድ አትቸኩሉ!
አትንጫጩ! እኔ እውነትን እየተናገርኩ ነው፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ሃጢአትን ይጠላል፤ ኢየሱስ ክርስቶስ እስልምናን ይጠላዋል! ኢየሱስ ክርስቶስ ከነቢይ በላይ ነው።
በዚህ ወቅት፦
የክርስቶስ ተቃውሚዎቹ አጋንንት ተንጫጩ!
ክርስቲያኑ፦
ሙስሊሞች፤ እውዳችኋለሁ! አስብላችኋለሁ! ድናችሁ በሰማይ ቤት ላያችሁ እሻለሁ! ግን ኢየሱስ እስልምናን ይጠላዋል! ኢየሱስ በራዕይ ዮሐንስ ፪፥፮ እንዲህ ይላል፦ “…እኔ ደግሞ የምጠላውን የኒቆላውያንን ሥራ ጠልተሃልና።“
እኔም ሳክልበት፦
አዎ! ኢየሱስ ክርስቶ እስልምናን አጥብቆ ይጠላዋል! እግዚአብሔር ሰይጣንን እንድንጠላው ነግሮናል፤ ስለዚህ ኃጢአትን እና ክፉን በቅዱስ ጥላቻ መዋጋት አለብን፤ እውነተኛ ፍቅር እውነተኛ ጥላቻን ያካትታልና!
ክርስቲያኑ፦ እስልምና ሃጢአት ነው፤ እስልምና በእግዚአብሔር ላይ ስድብ ነው!
ሙስሊሞች “ኢሳን እንወደዋለን!” ትላላችሁ፤ ሃቁ ግን ኢየሱስን ትጠሉታላችሁ! “ኢየሱስ ነብይ ነው” የሚለውን የዲያብሎስን መጽሐፍ ቁርአንን አልቀበለውም፤ እስኪ ይህን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አሳዩኝ!
ኢየሱስ እንዲህ ብሏል፦ “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
ስለዚህ መሐመድን ትታችሁ ወደ ኢየሱስ ኑ! ሌላ ምንም ዓይነት መንገድ የለም! እስልምና ወደ ሲዖል ያወርዳችኋል!
ሙስሊሙ፦
ለምንድን ነው የምትከፋፍለን፤ ለምንድን ክርስቲያኖችንና ሙስሊሞችን የምትከፋፍለው? አንድ እንሁንበት እንጅ!
ክርስቲያኑ፦
አንድ አንሆንም፤ ኢየሱስ እኮ ሊለያየን ነው የመጣው። በሐሰት ላይ መሠረት ካደረጉ ሰዎች፣ ትምህርቶችና ርዕዮተ ዓለሞች ሊለየን ነው የመጣው እንጂ ደበላልቆ አንድ ሊያደርገን አይደለም!
[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፪፥፵፱፡፶፮]
፵፱ በምድር ላይ እሳት ልጥል መጣሁ፥ አሁንም የነደደ ከሆነ ዘንድ ምን እፈልጋለሁ?
፶ ነገር ግን የምጠመቃት ጥምቀት አለችኝ፥ እስክትፈጸምም ድረስ እንዴት እጨነቃለሁ?
፶፩ በምድር ላይ ሰላምንም ለመስጠት የመጣሁ ይመስላችኋልን? እላችኋለሁ፥ አይደለም፥ መለያየትን እንጂ።
፶፪ ከአሁን ጀምሮ በአንዲት ቤት አምስት ሰዎች ይኖራሉና፤ ሦስቱም በሁለቱ ላይ ሁለቱም በሦስቱ ላይ ተነሥተው ይለያያሉ።
፶፫ አባት በልጁ ላይ ልጅም በአባቱ ላይ፥ እናት በልጅዋ ላይ ልጅዋም በእናትዋ ላይ፥ አማት በምራትዋ ላይ ምራትም በአማትዋ ላይ ተነሥተው ይለያያሉ።
፶፬ ደግሞም ሕዝቡን እንዲህ አለ። ደመና ከምዕራብ ሲወጣ ባያችሁ ጊዜ፥ ወዲያው። ዝናብ ይመጣል ትላላችሁ፥ እንዲሁም ይሆናል፤
፶፭ በአዜብም ነፋስ ሲነፍስ። ትኩሳት ይሆናል ትላላችሁ፥ ይሆንማል።
፶፮ እናንት ግብዞች፥ የምድሩንና የሰማዩን ፊት ልትመረምሩ ታውቃላችሁ፥ ነገር ግን ይህን ዘመን የማትመረምሩ እንዴት ነው?
በዚህ ወቅት፦ የክርስቶስ ተቃውሚዎቹ አጋንንት እንደገና ተንጫጩ!
ክርስቲያኑ፦
እውነትን ፈልጉ፤ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡ፤ እውነት ነፃ ያወጣችኋል፤ ሕይወታችሁ እንዲቀየር የእግዚአብሔር መንፈስ ያስፈልጋችኋል፤ ኢየሱስ ይወዳችኋል፣ ሞቶላችኋልና፤ ንሰሐ ግቡ! ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኑ! ይወዳችኋል።
ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲህ ብሏል፦
“ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።” [ማቴዎስ ፲፥ ፴፪፡ ፴፫]
ክርስቶስ ተንሥዐ እሙታን
በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
አግዐዞ ለአዳም ዐሠሮ ለሠይጣን
ሰላም.....እምይእዜሠ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም
Blogger Comment
Facebook Comment