ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያዊ ሆይ አስተውል ፡ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ የምዕራባውያን ተላላኪ የኢትዮጵያ ጠላት ነው። ከ1967 ዓ/ም ጀምሮ በኢትዮጵያ ላይ የነገሱት በምዕራባውያን ፖለቲካ የተመረዙና ከእግዚአብሔር ሕግና መንገድ የራቀው የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመቅጣት የመጡ ፈርዖኖች ናቸው። ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር መሆንዋ ከሚገልፁ ትውክልቶች ከሆኑት አንድ "ኪዳነ ዳዊት" መድኅኒ ዓለም የሚወክል "የይሁዳ አንበሳ" ፡ ማጥፋት ዋነኛ ስራቸው ሆኗል። ከኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ "ኪዳነ ኖህ" የይሁዳ አንበሳ በማንሳት የሉሲፈር ኮከብ አንግሰውበታል። የጨለማው ገዢ አገልጋዮች መሆናቸውንም አስመስክረዋል። ይህንን የፀረ ኢትዮጵያ እንቅስቃሴ ዕቅድ በለዘበ ሒ ሒደት ያሥፈፀመ ያለው ግራኝ ዐቢይ አሕመድም አንበሳው በፒኮክ ተክቶታል። ኢትዮጵያዊ ወገኔ ሆይ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ላይ የሚፈፀመው ጥቃት ወደ እግዚአብሔር እስካልተመለስን ድረስ ይቀጥላልና ወደ እግዚአብሔር ወደ እውነተኛዋ ርትዕት ተዋሕዶ ሃይማኖት እንመለስ።
የይሁዳ አንበሳ
ይመጣል እያገሳ
ጠላትን ድል ሊነሳ
Blogger Comment
Facebook Comment