ሉሲፈራውያኑ ባሕርይን ለመቆጣጠር 5ጂ ሴሉላር ቴክኖሎጂን እየተጠቀሙ ነው።




✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ለመጭው የአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ እጩ የሆኑት ሮበርት ኬኔዲ ጁኒየር፤ "እነሱ/ሉሲፈራውያኑ' ባሕርይን ለመቆጣጠር 5ጂ ሴሉላር ቴክኖሎጂን እየተጠቀሙ ነው።"

በጋዜጠኛ እና በፊልም ሰሪ ሳንዲ ባቾም በተነሳው ቀረጻ፣ የገለልተኛ ፕሬዝዳንት እጩ ሮበርት ኤፍ ኬኔዲ ጁኒየር ስውሮቹ የጥላ ሃይሎች 5G ሴሉላር ቴክኖሎጂን በመጠቀም የሰውን ባህሪ ለመቆጣጠር እየተጠቀሙ እንደሆነ ለህዝቡ ሲናገሩ ማየት ይቻላል።

እ.ኤ.አ. በ 2022 በሊንከን መታሰቢያ ላይ በፀረ-ክትባት ሰልፍ ላይ ኬኔዲ ለተሰበሰበው ህዝብ ሲናገሩ፤ “ውሂባችንን ለመሰብሰብ (ለምሳሌ፣ የመሣሪያ መረጃን ጨምሮ ከተጠቃሚ ወይም ስለተጠቃሚ የተሰበሰበ መረጃ)እና ባህሪያችንን ለመቆጣጠር 5G እያስገቡ ነው” “ዲጂታል ምንዛሪ እንዲቀጡ ያስችላቸዋል። ከሩቅ ሆነን የምግብ አቅርቦታችንን አቋርጠን፣” ሲሉ ተናግረው ነበር። 5ጂ ማለት ለአምስተኛ ትውልድ ሴሉላር ቴክኖሎጂ ነው።

እኔ አምናቸዋለሁ፤ እንዲያውም ለዚሁ 'የአዕምሮ ቁጥጥር' ዲያብሎሳዊ ተልዕኳቸው ከ5G የከፋና በጣም የረቀቅ ቴክኖሎጂ ይጠቀማሉ፤ ያውም ገና ዱሮ። ከአስራ አምስት ዓመታት በፊት በዚህ ጦማሬ ሳወሳው የነበረ ጉዳይ ነው። ለዚህም ነበር ኢንተርኔት ላይ እራሳችሁን በምስል አታሳዩ፣ ድምጻችሁንም ማሰማት አታዘውትሩ...ወዘተ" ለማለት ድፍረቱ የነበረኝ። ዛሬ እያየነው ነው፤ ምስሎቻችን እና ድምጾቻችን በሰው ሰራሽ ክህሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) አማካኝነት ኮርጀው በማቅረብ ማንነታችንን እና ምንነታችንን ለአውሬው ሥርዓት ሊያቀርቡለት ይችላሉ። ፍላጎታቸው እና ዓላማቸው ሁሉንም የሉሲፈር ልጅ ማድረግ ነው! አዎ! ጦርነቱ ከእግዚአብሔር አምላክ ጋር ነው፣ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ በእግዚአብሔር ፍጥረታት ላይ ነው!

በሀገራችን ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊና አጋሮቹ ሁሉ ባፋጣኝ በእሳት መጠረግ አለባቸው። ይህ የእግዚአብሔር አምላክ ፍላጎት መሆኑ የሚያጠራጥር ነገር የለም። አሁን ሳይዘገይ፤ ሁሉም ጊዜውን፣ ኃይሉንና ገንዘቡን በዚህ ተልዕኮ ላይ ብቻ ማሰማራት አለበት። በየሜዲያው እየወጡ የሚለፈልፉት ተቀጣሪዎች ሁሉ ለአውሬው የባሕርይ ቁጥጥር ቴክኖሎጂ ሰለባ የሆኑና የእንቅልፍ ኪኒን ተደርገው የተሠሩ የአውሬው አሻንጉሊቶች ናቸው። ቸኩለው ምስሎቻቸውን ለሁሉም ለማሳየት ሰለበቁ እውነትን በድፍረት ለመናገር የሚሞክሩ የሜዲያ ሰዎች ሊኖሩ አይችሉም።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment