ገና እስከ አክሱም እና ላሊበላ ድረስ ተጉዘው የፒኮክ አቴቴ መስጊድን የመሥራት ህልም አላቸው።


ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

„ "....ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው...የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው... ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ... ብለህ ተርትባቸው"

እያለች አሽካካችብን እኮ የሰዶሟ ፒኮክ ግራኝ ዐቢይ።

 አሁን የዘንዶዋን አቴቴን እንቁላል በመስቀል አደባባይ ሊቀብሩት ነው...

እንግዲህ ያው፤ ይህን ያህል ነው ወራሪዎቹ የዲያብሎስ ልጆች የናቁንና የደፈሩን!ቀስበቀስ...አንድ ባንድ...ነጥብ በነጥብ...

ክረምቱ በመቃረቡና የቁፋሮ ሥራውንም በሰበባ ሰበቡ በማጓታት የሚቀጥለው ታላቅ ክርስቲያናዊ የመስቀል ደመራ ክብረ በዓል በአደባባዩ እንዳይከበር ያደርጋሉ ማለት ነው። ለስቅለት ዕለትና ለትንሣኤ ክብረ በዓል ቤተ ክርስቲያንን ዘጉ፣ አሁን ክቡር መስቀሉ እንዳይከበር ወይ በወረርሽኝ፣ ወይ ደግሞ በዚህ ቁፋሮ መሰናክል ይፈጥራሉ ፥ ቀጥሎ ያለው ትልቁና ለሕዝበ ክርስቲያኑ በጣም አስፈላጊ የሆነው ክብረ በዓል ጥምቀት ነው ፤ አዎ! ለሱም ጃንሜዳን ለአሕዛብ ነጋዴዎች በመስጠት ብሎም የሆቴልና ሱቅ ግንባታዎችን በማቀድ ላይ ናቸው።

ለዚህ ሁሉ ሰዶማዊ ድፍረታቸው ተጠያቂዎቹ ቤተ ክህነት፣ የክርስቲያኖችን ወኔ ያስነጠቁት ሰባኪያን እና "አባቶች" እንዲሁም እግዚአብሔርን በውስጣቸው ይዘው ወለም ዘለም በማለት ሁሌ ከላይ ትዕዛዝ የሚጠብቁት የተዋሕዶ ልጆች ናቸው። በአምላክህ ላይ፣ በሃገርህ ላይ፣ በአባቶችና እናቶችህ እንዲሁም ልጆችህ ላይ የተነሱትን አማሊቃውያን ጠላቶችህን ጠላቶችህን የጥፋት ዕቅዳቸው እየፈፀሙ ነው። 

ከስድስት ዓመታት በፊት ሚሊየን ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን አንድ ትልቅ የፀረ-ግብረ-ሰዶማዊነት ሰልፍ ለማካሄድ እንደተዘጋጁ "የለም፡ ለጊዜው ይቅር" ተብሎ የተቃውሞ ሰልፉ እንዳይካሄድ ተደረገ፤

 በጊዜው ያቀረብኩት ጽሑፍ፦

"ባለፈው ጥቅምት መጨረሻ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ በመሄድ ሳዑዲዎች በኢትዮጵያውያን ላይ አደኑን እንዲጀምሩ ሁለትመቶ ሺህ የሚጠጉትም ወገኖቻችን እንዲጠረፉ ፊርማቸውን በሪያድ አስቀመጡ። ባለፈው ሣምንትም፡ ለግብጽ መንግሥት 10 አፓቺ ሄሊኮፕተሮችን ለማበርከት ቃል ከገቡ በኋላ፡ ወደ አዲስ አበባ ተጉዘው ቅጥረኛ የሆኑት የኢትዮጵያ ጠላቶች ሁከት እንዲፈጥሩ መስኮቱን ከፈቱላቸው። ዕለቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ዕለት መሆኑ፣ ቀደም ሲል በዚሁ ዕለት ሰዶማውያንን የሚቃወም ታላቅ ሰልፍ እንዳይካሄድ መደረጉ ያለምክኒያት አልነበረም። አቶ ጆን ኬሪ፡ ልክ እንደ ጆርጅ ቡሽ ቤተሰቦች፡ የሉሲፈራውያኑ 'የራስ ቅል እና አጥንቶች" ቡድን አባል ናቸው።"

 ባለፈው መስከረም የተቃውሞ ሰልፍ ተጠራ ፥ ተሠረዘ

 "የታገቱት ተማሪዎች ይለቀቁ!" በሚል በአዲስ አበባ ሊደረግ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ተሠረዘ

 "ኮሮና" ባልጎበኘቻትና በስቅለት ዕለት ቀስተ ደመና በታየባት ሃገር የፋሲካ በዓል በቤተ ክርስቲያን እንዳይከበር ተደረገ

አሁንም ቢሆን ቤተ ክርስቲያን በጎቿን በአግባቡ እስካልቀሰቀሰች ድረስና ጠላቶቿ የሆኑት የክርስቶስ ተቃዋሚው አብዮት አሕመድና የግብረ-ሰዶም ሠራዊቱም በጊዜው ካልተጠረጉ ገና እስከ አክሱም እና ላሊበላ ድረስ ተጉዘው የፒኮክ አቴቴ መስጊድን የመሥራት ህልም አላቸው።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment