ዐቢይ ፒኮክ አሕመድ፡ “ፒኮክ አቃፊ ናት፣ አንበሣን ግን ሕፃንትን ስለሚያጠቃ እጠላዋለሁ” ሲል “የኢትዮጵያ ሕፃናትን ግብረ-ሰዶምዊ ማድረግ አቅጃለሁ” ማለቱ ነው።


ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያን ሰዶምና ገሞራ ለማድረግ የተጠሩት እነ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ዓሊ እና ደጋፊዎቹ ይህ ነው የሚጠብቃቸው።  እያንዳንዱ የግራኝ ዐቢይ አሕመድ ደጋፊ ወይ ግብረ-ሰዶማዊ ነው አልያ ደግሞ የግብረ-ሰዶማውያን አጀንዳ ደጋፊና አራማጅ ነው። "ጥሩ ሲሰራ እንደግፈዋለን፣ ሳይሰራ እናወግዘዋለን!" የሚባል ዝባዝንኬ የእራስ ማታለያ አካሄድ የትም አያደርሳችሁም። ዲያብሎስም ለጥቅሙ ሲሉ ጥሩ ነገር ይሠራል። አዎ! የግራኝ ዐቢይ አሕመድ ደጋፊዎች ግብረ-ሰዶማውያን ናቸው። 

ታስታውሱ እንደሆነ እንደሆነ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ገና ስልጣን ላይ እንደወጣ "ኢሳት" በተባለው የግብረ-ሰዶማውያን መገናኛ ብዙኅንና በሌሎች የኢንሳ ፊልሞች አማካኝነት በቅድሚያ የተደረገው "ግብረ-ሰዶማውያን"፣ "የቀን ጅብ" ወዘተ የሚሉ ውንጀላዎችን በሰሜን ሰዎች ላይ ፈጥኖ መሰንዘር ነበር። ይህ እንግዲህ እራሱ የራሱን ማንነት እና የሚያደርጋቸውን ጽንፈኛ ድርጊቶች ለመሸፈን ሲባል በደንብ የታቀደ ነገር ነበር። ምክኒያቱም የኢትዮጵያን ሕፃናትን የሚያጠቁት የቀንም የማታም ጅቦቹ እና ግብረ-ሰዶማውያኑ እነ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ እራሳቸው እንደሆኑ ያውቁታልና ነው።

በአሕዛብ ግብረ-ሰዶማውያን፣ ዘረኞች ዘንድ ይህ ዓይነት ባሕርይ ወይም የውጊያ ስልት፤ በእንግሊዝኛው "Projection" አንጸባራቂነት(ማስመሰል/ማሳየት)ይባላል፤ ማለትም እራሳቸው ቆሻሾች መሆናቸውን ስለሚያውቁ ከመቀደማቸው በፊት እራሳቸውን ንጹህ አድርገው ሌላውን ቆሻሻ ያደርጋሉ። እነርሱ መናፍቅ ሆነው ሌላውን ኩፋር/ መናፍቅ ይላሉ፣ እነርሱ በአመንዛሪነት፥ በዝሙት፥ በሌብነት፥ በውሸት፣ በስድብ፣ በግድያ ዓለማቸው ውስጥ ተዘፍቀው ሌሎች እነዚህ ሃጢአቶች ፈጽመዋል ብለው ይኮኑኗቸዋል ፣ እነርሱ በዳዮች እና ገዳዮች ሆነው እኛ ተበድለናል እያሉ ሌላውን ይወቅሳሉ። ወራሪዎቹ አቴቴ ኦሮሞዎች "ምኒሊክ ጡት ቆራጭ ነበር" ሲሉ "እኛ ጡር ቆራጮች ነበርን ወደፊትም እንሆናለን" ማለታቸው ነው። ወሮበላው ዐቢይ ፒኮክ አሕመድ፡ "ፒኮክ አቃፊ ናት፣ አንበሣን ግን ሕፃንትን ስለሚያጠቃ እጠላዋለሁ" ሲል "የኢትዮጵያ ሕፃናትን ግብረ-ሰዶምዊ ማድረግ አቅጃለሁ" ማለቱ ነው።

አገራችንን ወደ ጥፋት ጎዳና እየወሰዷት ላይ ያሉት ውዳቂ አሕዛብ  የዚህ ዓይነት ዲያብሎሳዊ ባሕርይ ነው ያላቸው፤ እንደ ሰዶምና ገሞራ በእሳት የመጠራረግ ዕጣ ነው የሚደርሳቸው።

ሰኞ፣ መጋቢት ፳፬ ፣ ፪ሺ፲ /24 – 2010ዓ.ም ፡ "የሕዝብ ተወካዮች" ምክር ቤት

ልክ ከሁለት ዓመታት በፊት ከየት እንደመጣ የማይታወቀው ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚንስትር ሆኖ ሲመረጥ በግብረ-ሰዶማውያኑ ፊት ቃለ መሃላ መፈጸሙን እናውቅ ነብርን? ስንቶቻችን ነን ይህን ቅሌታማ የሆነ የታሪክ ምዕራፍ የታዝበነው? ግብረ-ሰዶማውያኑ ለማ መገርሳን ከብበውት ነበር፤ እነዚህን ግለሰቦች ገና ሳይታወቁ ወደ አሜሪካ አምጥተው ቀብተዋቸዋል ማለት ነው። ልጆቻቸውም አሜሪካ ነበር የሚኖሩት ተብሏል።

ኢትዮጵያን ለመሸጥ ግብረ-ሰዶማውያን ፊት መሃላ የፈጸመ፤ መሐመዳውያኑ ፊት "ወላሂ" በማለት ዓባይን አሳልፎ ቢሰጥ ሊያስገርመን አይችልም። ክርስቲያን ኢትዮጵያ ሆይ! ጦርነት ታውጆብናል! በውስጥና በውጭ ግብረ-ሰዶማውያን ጠላቶሽ ዙሪያውን ተከብበናል። መጀመሪያ የማርያም መቀነትሽን ብለውም የይሑዳ አንበሣሽን፣ ከዚያም ሴቶችሽንና ሕፃናቶችሽን ሊሰርቁብሽ ተግተዋል። ምስጋና ለፒኮክ ይህን እንድናይ/ እንድናውቅ ለረዳችን።

ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል እያንዳንዱ የግራኝ ዐቢይ አሕመድ መንግስትና ተባባሪዎቹ ተቃዋሚ ይህን ቃል ማስተጋባት ይኖርበታል። ሴት ልጆችህን በባርነት እየሸጡ፣ እያገቱና እየገደሉ ጀግና እና ቆፍጣና ተባዕታይ ማንንነትህን አለስልሰውታል። ስለዚህ አሁን ማንንነታቸውን በግልጽ አሳይተውሃልና "የዐቢይ አሕመድ ደጋፊ ሁሉ ግብረ-ሰዶማዊ የግራኝዐቢሕ በማለት ጠላትህ አታሎ የነጠቀህን ሞራል እና የወኔ ካባ አውልቀህ መመመለስ ግዴታህ ነው። ይህ ቀላሉ የመጀመሪያ ደረጃ የውጊያ ስልት ነው።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment