ስለ ኢትዮጵያ አውታር
ኢትዮጵያ አውታር ኢትዮጵያዊነት በመስበክ ኢሉሚናቲ የምታጋልጥ የመጀመርያ ኢትዮጵያዊት መገናኛ ብዙኃን ነች።
2001 ዓ.ም. ላይ ተመሰረተች!
ምድረ ኢትዮጵያ የሁሉምነገር መነሻነው። ቅዱሱ የእግዚአብሔር ቃል መጽሐፍገነት ኢትዮጵያ ምድር ውስጥ እንደሆነች ይነግረናል። ይህ ማለት ኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ የእግዚአብሔር የሰው ልጆችወላጆች አዳምናሄዋን የተፈጠሩትና የኖሩትበ ምድረ ኢትዮጵያ ነበር ማለት ነው። ዝርዝር፦
"ኢትዮጵያ እጆችዋንወደእግዚአብሔር ትዘረጋለች"-- መጽሓፈ መዝሙር ፷፰፡፴፩
ኢትዮጵያዊነት ታላቅ ክብር ነው!
Blogger Comment
Facebook Comment