ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
የዲያብሎስ የግብር ልጅ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ አራት ኪሎ ዋሻው ውስጥ በዝምታ ተደብቆ ሳምንታት ካሳለፈ በኋላ በእህቶቻችን መታገት ምንም ዓይነት ግፊት አለማምጣታችንን ተገንዘበና ከረባት አስሮ ከዋሻው በመውጣት በዝንጀሮዎቹ ፓርላማ ብቃ አለ ። እዚያም እንደወትሮው ቀጠፈ፣ አላገጠብን፣ ተሳለቀብን፣ ዛተብን፤ በማግስቱም የማታ አውሬው ጭለማን ተገን አድርጎ በሕዝብ ላይ በሌሊት ተኩስ ከፈተ፣ ጸሎት ሲያደርሱ የነበሩትን የተዋሕዶ ልጆች ገደለ፣ በአረጋውያን እና ሕፃናት ላይ አስለቃሽ ጭስ ተኮሰ፣ ቤተክርስቲያን አፈረሰ ። ይህ ሰው ልክ እንደ ዲያብሎስ አባቱ ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ ያልመጣ ሌባ ነው፤ ለኢትዮጵያ ፥ ከአንበጣ መንጋው እስክ ወረርሽኙ፣ ከመፈንቃለ እስከ መታገትና ግድያው ፥ መጥፎ ዜና፣ መጥፎ ዕድል፤ መጥፎ ዕጣ ፈንታ ይዞ የመጣ ግለሰብ ነው።
መድኃኔ ዓለም አውሬውን ግራኝ ዐቢይ አሕመድን ከእነ ቀላቢ ደጋፊዎቹ ከኢትዮጵያ ምድር ነቅሎ ይጣልልን!!!
Blogger Comment
Facebook Comment