ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

በዚህ ሳምንት ግብረ-ሰዶማዊው የካናዳ ጠቅላይ ሚንስትር ጀስቲን ትሩዶ የአፍሪቃውን ህብረት ስብሰባ አጋጣሚ በማድረግ ወደ አዲስ አበባ ይጓዛል፤ መገናኛ ብዙኅኑ ይህን ጉዳይ ከፍተኛ አትኩሮት ይሰጠዋል። በጭካኔ የተገደሉት የተዋሕዶ ልጆችና የታገቱት እህቶቻችን ጉዳይ ይረሳል።
ልብ በል ወገን፤ በትላንትናው የቀብር ስነ-ሥርዓት ላይ አንድም “አንድ ነን ፥ አብረን በልተናል ጠጥተናል” ተብሎ ሲነገረው የነበረው መሐመዳዊ አልተገኘም ነበር። አንድም! ለምን?ምክኒያቱም ጊዜው ሌላ ነውና ነው፤ ጊዜው አልፏል አብቅቷልና ነው። ዛሬ ጊዜው ሁሉንም ነገር ገላልጦታል፤ በፊት በተዋሕዶ መሪነት በጉም ፍየሉም ሁሉም አብሮ መኖር ይችል ነበር፤ አሁን ግን መናፍቅንና አህዛብን ጊዜ ስላነሳቸው ያው በተገደሉት የተዋሕዶ ልጆች ላይ በንቀት ሲስቁና ሲሳለቁ እያየን ነው። ወገን፤ እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ሃውልት ሆነን እንዳንቀር ወደ ኋላ ባንመለከትና ከፍየሎች የምንለይበትን ይህን ጥሩ አጋጣሚ ብንጠቀምበት ይሻለናል፣ እራሳችንን እናድን!
Blogger Comment
Facebook Comment