የኢትዮጵያና የርትዕት ተዋሕዶ ጠላቶች የ፵፬ ዓመታት ጉዞ

የethiopia OLF ምስል ውጤት
ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
በመካሄድ ላይ ያለው ውጊያ በእግዚአብሔር አምላክና በዲያብሎስ ዋቄዮ-አላህ መካከል ነው። የዋቄዮ-አላህ ሕዝቦች በእግዚአብሔርና በእግዚአብሔር ሕዝቦች ላይ ተነስተዋል። ከማን ጋር ናችሁ?

የኢሬቻ ጋንግ "ኦሮሞዎቹ" እነ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ፣ ፓስተር ታከለ ዑማና ኡስታዝ በላይ በኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያኗ ላይ የሚያካሄዱትን የጥቃት ዘመቻ አስመልክቶ በትናንትናው የካቲት ፱ ዕለት የተጠራው የቅዱስ ሲኖዶሱ ስብሰባ ልክ በዚሁ ዕለት ከ44 ዓመታት በፊት ኦሮሞዎች አቡነ ቴዎፍሎስን ከመንበራቸው አውርደው ለሰይፍ ያመቻቹበት ዕለት መሆኑ በአጋጣሚ አይደለም።

በሀገራችን የፖለቲካ ሥርዓት ለውጥ ግርግር የሁልጊዜ ተጠቂ የሆነችው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ለዘመናት መከራ በመቀበል ኖራለች። የሩቁን ትተን የቅርቡን እንኳን ብናነሳ በኢጣልያ ወረራ ወቅት ስለሀገር ሉዓላዊነት የመሰከሩና ህዝቡ ለወራሪው እንዳይገዛ ያወገዙ ሁለት ብጹዓን ኣባቶች (ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ እና ብፁዕ አቡነ ሚካኤል) በመትረየስ ጥይት ተደብደበው ተገደሉ። እንዲሁም በሺዎች የሚቆጠሩ መነኮሳትና ካህናት በየገዳማቱና አድባራቱ በግፍ ተጨፈጨፉ። በ1966ቱ አብዮት ማግስት ፓትርያርኳ በግፍ እና በአረመኔያዊ ጭካኔ በሲባጎ ታንቀው በደርግ ኮማንዶዎች ተገደሉ።

ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና እስማኤላውያኑ ምስራቃውያን አፄ ቴዎድሮስን እና አፄ ዮሐንስን ከገደሉባቸው ጊዜ አንስቶ በሀገረ ኢትዮጵያ የሰፈነውና ባዕዳዊ የሆነው እርኩሱ የዋቄዮ-አላህ መንፈስ ነው። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ነው የኢትዮጵያና አምላኳ የጠለቀ ጥላቻ ያላቸው ኦሮሞዎች በመላው ሀገራችን ተስፋፍተው በመደበላለቅ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ደካማ ልሂቃን ድጋፍ የቦታ መጠሪያ ስሞችን እየቀየሩ በተዋሐዶ ኢትዮጵያ ላይ እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀ ውድቀትን ሊያመጡ የበቁት።

ግራኝ አሕመድና ጣልያኖች የጀመሩትን የፀረ-ቤተ ክርስቲያን ዘመቻ፣ የካህናት፣ ቀሳውስትና ምዕመናን ጭፍጨፋ በዚህ ዘመን ኦሮሞዎች በቀጥታ ተረክበው የጀመሩበት ዕለት የትናንትነው የካቲት የካቲት ፱ / 9 ፲፱፻፷፰/1968 ዓ.ም ዕለት ነው። ልክ ከስ ፵፬/44 ዓመታት በፊት። በዚህ ዓመት በኦሮሞው መንግስቱ ኃይለ ማርያም የሚመራው የኦሮሞ መንግስት ስልጣን ላይ በወጣ በሁለተኛው ዓመት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሁለተኛው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳ የሆኑትን አቡነ ቴዎፍሎስን(፲፱፻፪ -፲፱፻፷፹)ከመንበራቸው አውርዶ እስር ቤት ውስጥ ለሦስት ዓመታት እንዲማቅቁ አደረገ።

እዚያም ብዙ ሳይቆዩ ሐምሌ ፯/7 ቀን ፲፱፻፸፩/ 1971ዓ/ም፡ "ኢትዮጵያ ትቅደም!" እያለ በኤዶማውያኑ ፈቃድ ስልጣን ላይ የወጣው አረመኔው መንግስቱ ኃይለ ማርያም የኢትዮጵያ ርትዕት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሁለተኛ ፓትርያርክን አቡነ ቴዎፍሎስን በግፍ እና በአረመኔያዊ ጭካኔ በሲባጎ አንቆ ገደላቸው።

የሚከተለው "ሰቆቃወ ቴዎፍሎስ በ"ያ!ትውልድ" መካከል … "ሞትህ ደጅ አደረ"ከሚለው ጽሑፍ የተወሰደ፦
አቡነ ቴዎፍሎስ በሌ/ኰ ዳንኤል ተይዘው ወደ እስር ቤት ሲገቡ የነበራቸውን ሁኔታና የእስረኛውን ትካዜ አቶ አበራ ጀምበሬ ተርከውልናል፡፡ ትረካቸውን ልዋስ፡-

"በታላቁ ቤተ መንግሥት ባለሥልጣናት ንጹሕ አየር ለማግኘት፣ በፀሐይ አካላቸውን ለማሞቅ፣ የተሳሰሩ እግሮቻቸውን ለማፍታታት በዙፋን አዳራሽ አጠገብ በሚገኝ በሽቦ በታጠረ ጠባብ ክፍል ውስጥ ይንከላወሳሉ፡፡ ቀኑ መጋቢት 3ቀን 1968 ዓ.ም ከእኩለ ቀን በኋላ ነበር፡፡ በዚህ ወቅት ታላቁ መንፈሳዊ አባት ሁለት እጆቻቸው በአንድ ላይ በሰንሰለት ታስረው እየተገፈተሩ ያለመጫሚያ በባዶ እግራቸው ሲመጡ የተመለከቱት እነዚያ እስረኞች ባሉበት ክው ብለው ቀሩ፡፡ በዚህ ወቅት ነበር አንዱ እስረኛ ልቡ ተነክቶ ‹አዲዮስ! የኢትዮጵያውያን ሰብአዊነትና መንፈሳዊነት! › ያለው፡፡ ‹…የኢትዮጵያ ሕዝብ ግብረ ገብነትና መንፈሳዊነት በእነዚህ ጋጠ ወጦች አይለካም› አለ ሌላው--በድርጊቱ መብገኑን ሁኔታው እየነገረበት፡፡ …ያደፈ ሽሮአማ ቀሚስ እንደለበሱ ከቀኝም፣ ከግራም፣ ከኋላም ሳንጃ የተሰካበት ጠብመንጃ ተደግኖባቸው ወደዚያች የፖለቲካ እስረኞች መቀየጃ ቅጥር ሲገቡ መንፈሳዊው አባት ‹የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው› በማለት የሚጸልዩ እንጂ የተበሳጩና የተሸበሩ አይመስሉም ነበር፡፡ እስረኛው ከድንጋጤው ገና ሳይላቀቅ፣ ምን እንደሚልና እንደሚናገር አሰላስሎ ሳይጨርስ፣ ከቆመበት ሳይላወስ ነበር ከአንድ ትንሽ ክፍል ውስጥ አስገብተው የቆለፉባቸውና እግራቸውን በእግረ ሙቅ፣ እጃቸውን በሰንሰለት ጠፍረው ካልጋ ጋር ያሠሯቸው፡፡ ‹ይሕን አዚመኛ ቄስ ተጠንቅቃችሁ ጠብቁ› በማለት ለወታደሮች ጥብቅ ትእዛዝ ሰጥቶ የዘቡ አዛዥ ከአጥሩ ወጥቶ ሄደ"(የአቶ አበራ ጀምበሬ "የእስር ቤቱ አበሳ" በዜና ጳጳሳት መጽሐፍ እንደተጠቀሰው፡ (ገ.58-59)።

"ፓትርያርኩ በዚህ መልኩ በጾምና በቀኖና ተወስነው ለ3 ዓመታት በእስራት ከቆዩ በኋላ ሐምሌ 7 ቀን 1971 ዓ.ም ከሌሎች 33ታሳሪዎች ጋር በሞት መልእክተኞች ተጠሩ፡፡ ተሰለፉ፡፡ በተራቸው ገቡ፡፡ ወደ ጨለማው ቤት ውስጥ ገቡ፡፡ የተለያዩ ኮሪደሮች ባሉት የጨለማ ቤት ውስጥ ጥግ ላይ ያለው ሰው ‹ና› አላቸው፡፡ ወደሱ አተኩረው ሲራመዱ በጨለማው ኮሪደር ለግድያ ካሸመቁ ሰልጣኝ ኮማንዶዎች አንዱ ሳያስቡት በሲባጎ አነቃቸው፡፡ ኮማንዶው ሲባጎውን በሁለት እጆቹ ጠምጥሞ አጥብቆ በአንገታቸው ላይ ካጠለቀ በኋላ ገመዱን በመሸረብና በማሳጠር በስተመጨረሻ ፓትርያርኩን በገመዱ እንደታነቁ የእንግላሊት ጀርባው ላይ አውጥቶ በአንገታቸው የገባውን ገመድ በእጁ እየጠቀለለ በማሳጠርና በማጥበቅ ትንፋሻውን ቋጨ፡፡ አስከሬናቸውን ጎትቶ ከሌሎች እስረኞች ጋር ሸራ አለበሰው፡፡ ማታ ሦስት ሰዓት ኖራ ተነስንሶባቸው ከ33ቱ እስረኞች ጋር በጅምላ በአንድ ጉድጓድ ተቀበሩ፡፡ ከፓትርያርኩ ጋር አብረው ከተቀበሩት ሰዎች አንዱ የመኢሶኑ የአመራር አባል ኃይሌ ፊዳ ነበር፡፡ አብዮተኛው ባለብሩህ ጭንቅላት ወጣትና ባለራዕይው አረጋዊ ፓትርያርክ በአንድ ጉድጓድ ተጣሉ፡፡ (ርዕዮተ ዓለሙ ዛሬ ባያማልለንም! ) እሱ ከአውሮፓ ለአዲስ ሥርዓት ለውጥ መጥቶ እሳቸው ከነበሩበት መንበር በግፍ ተገፍተው ባንድ ጉድጓድ ተቀበሩ፡፡"

ታዋቂው ገጣሚና መፍቀሬ-መኢሶን የሚባለው ዮሐንስ አድማሱ "ዕንባሽ" በሚለው ግጥሙ፡-

ዘመን ቢያርቃችሁ፣
ሥፍራ ቢለያችሁ፣
ዕንባ አገናኛችሁ፡፡

ያለው በዚያ ዘመን ልጆቿ ከቤተ ክህነትና ከቤተ መንግሥት እየተነዱ በገዳዮቻቸው ለተፈጁባት ኢትዮጵያና ለግፉዓን ልጆቿ ሙሾ ሆኖ ይሰማናል!

አቡነ ቴዎፍሎስ 2/ ፪ኛው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ናቸው፡፡ ሀገር ውስጥ በራሳችን አባቶች በመሾም ግን የመጀመሪያ ናቸው፡፡ የጀመሩት ነገር የመብዛቱን ያህል ሰቆቃቸውም በብዙ መልኩ የመጀመሪያ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ምድር በራሳቸው ወንድሞች ተላልፈው ተሰጥተው በገዛ ወንድሞቻቸው ታንቀው የተገደሉ ቀዳሚ ፓትርያርክ ናቸው፡፡
ኦሮሞው መንግስቱ ኃይለ ማርያም "ኢትዮጵያ ትቅደም!" ብሎ ብዙ ወጣቶችን በማታለል የተዋሕዶ ልጆችን ጨፈጨፈ፤ ኦሮሞው ግራኝ ዐቢይ አሕመድም "ኢትዮጵያ ሱሴ!" እያለ የዘመኑን ትውልድ በማምታታት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ለመከፋፈልና ለማፍረስ ቆርጦ ተነስቷል፣ ልጆቿን በማሰር፣ በማረድና በመረሸንም ቀዳማዊ ግራኝ አሕመድን፣ ፋሺስቶች ሙሶሊኒን እና መንግስቱ ኃይለ ማርያምን የሚያስንቅ እርኩስ ተግባር በመፈጸም ላይ ይገኛል።

የአባታችን ረድኤት በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን፡፡ አሜን!!!


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment