ጠዋት ማታ "ዐብያችን፡ ዐብያችን” እያሉ ስሙን ከክርስቶስ በላይ ከፍ አድርገው የሚጠሩ ወገኖች በፈቃዳቸው ለአውሬው እየሰገዱ እንደሆነ ይወቁት…

የኢትዮጵያ አውታር - Ethiopia Awtar ምስል
ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

እነ ኢንጂነር ስመኘውን፣ ጄነራሎች አሳምነውንና ሰዓረን የገደለው እንዲሁም ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ያለማቋረጥ በመጨፈጨፍ ላይ ያለው አውሬው ግራኝ ዐቢይ አሕምድ ባለፈው ጊዜ ዲያቆን ዳንኤል ክብረትን ወደ ሊቢያ ልኮት ነበር። ተልዕኮውም በሊቢያ በረሃ በሙስሊሞች ሕይወታቸውን በግፍ የተነጠቁትን የሰማዕታት ወንድሞቻችን ፍልሰተ አጽም ለእርሱ አመቺ በሆነበት ወቅት ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣትና “እኔ ነኝ ያመጣኋቸው” በሚል እባባዊ ብልጠት በታገቱት እህቶቻችን ምክኒያት የተቀሰቀሰውን የሕዝብ ቁጣ ለማብረድ ብሎም ለሃሰተኛው “ምርጫ”በተወዳጅነት ለመዘጋጀት ያስችለው ዘንድ ነው።

በሊቢያ የተሰውት ወንድሞቻችን ተዋሕዶ ክርስቲያን በመሆናቸው ነው፡ ስለዚህ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ በጭራሽ እዚህ ጉዳይ ውስጥ እጁን ማስገባት የለበትም፤ ይህ የተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና የልጆቿ ጉዳይ ብቻ ነው። የጠላታችን ግብጽ ፕሬዚደንት አል-ሲሲም በጉዳዩ እጁን እያስገባ መሆኑ ያሳዝናል።

አባቶች የወረደውን ክብራችንን ለማስመለስ የሚሹ ከሆነ ገዳይ ግራኝ ዐቢይ አሕመድን ከዚህ ጉዳይ ማራቅ አለባቸው። ገና ስልጣን ላይ እንደወጣ “ሁለቱን ሲኖዶሶች ማስታረቅና የሊቢያን ሰማዕታት ማስመለስ ተቀዳሚ ተግባሮቼ ናቸው”ያለው አብዮት አሕመድ አሁንም ቤተክርስቲያን ለመጉዳትና ምዕመናኗን ለማታለል የሚጠቀምበት ዲያብሎሳዊ መንገድ እንደሆነ ሁላችንም እያየ ነው። ስለዚህ ባካችሁ፡ አይመለከተውምና “እስካሁን ለፈጸመከው በደል ቤተክርስቲያንን ይቅር ብለህ ከሥልጣንህ ውረድ” በማለት ዕድሉን ንፈጉት።

በነገራችን ላይ፤ መንግስት ያገታቸውን እህቶቻችንን ቁጥር ከ17 ወደ 21 ከፍ አድርጎ የቀበጣጠረው21 ቅድስት ማርያም በመሆኗ ነው።
ከኢትዮጵያውያኑ በፊት በሊቢያው በርሃ በሙስሊሞች የታረዱት ኮፕት ሰመዓታት ወንድሞቻችንም ቁጥር 21 ነው። በነዚህ ሰማዕታት መካከል አንዲትም ሴት የለችም፤ በሀገራችን ግን ጨካኙ መንግስት የሴቶችን ጡት ያስቆርጣል፣ አራሶችን ይገድላል፣ ክርስቲያን ሴት ተማሪዎችን ያስገድላል። ይህ ሁሉ የአብዮት አሕመድ ዲያብሎሳዊ ተንኮል ነው፦ ቅድስት ማርያም፣ እህቶች፣ እናቶች... እኅቶችንና እናቶችን እያስቃየና እያስለቀሰ ቀን በገፋ ቁጥር አቅመ-ቢስነቱ የተዋሕዶ ወንዶችን ቅስምና ሞራል እንዲሰበር ይረዳዋል፤ ይህ ምልክታዊ በሆነ መልክ በደንብ የተቀነባበረና ከእነ አይሲስ ጭካኔ የማይተናነስ አሳዛኝ ድራማ ነው።

አንድ ምሳሌ፦ “ኦሮሞን” የፈጠረችው ጀርመን ከአምስት ዓመታት በፊት በፈረንጆች አዲስ ዓመት ዋዜማ በ31/12/2015 ዓ.ም / ኢሉሚናቲ መሪዋ አንጌላ ሜርከል የጋበዘቻቸው ሦስት ሺህ የሚሆኑ አረብ ሙስሊሞች በጀርመኗ ኮሎኝ ከተማ ዝነኛ ካቴድራል ፊት ለፊት በሺህ የሚቆጠሩትን ጀርመናውያን ሴቶችን ለብልግና እንዲደፍሯቸው ሲደረግ (በሜርከል መንግስት በደንብ የተቀነባበረ ቅሌት ነበር)፤ ጀርመናውያን ወንዶችን በሞራል ለመምታት ታስቦ ነበር። የሚገርም ነው፡ ይህም ልክ በቅድስት ማርያም ዕለታት በታኅሣሥ 21/ 22 - 2007 ዓ.ም ነበር የተፈጸመው።

ጠዋት ማታ "ዐብያችን፡ ዐብያችን” እያሉ ስሙን ከክርስቶስ በላይ ከፍ አድርገው የሚጠሩ ወገኖች በፈቃዳቸው ለአውሬው እየሰገዱ እንደሆነ ይወቁት…

[ የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፱፥፲፱፡ ፳]

በፈረሱም የተቀመጠውን ጭፍራዎቹንም ይወጉ ዘንድ አውሬውና የምድር ነገሥታት ጭፍራዎቻቸውም ተከማችተው አየሁ።
አውሬውም ተያዘ በእርሱም ፊት ተአምራትን እያደረገ የአውሬውን ምልክት የተቀበሉትን ለምስሉም የሰገዱትን ያሳተ ነቢይ ከእርሱ ጋር ተያዘ፤ ሁለቱም በሕይወት ሳሉ በዲን ወደሚቃጠል ወደ እሳት ባሕር ተጣሉ።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment