በኢትዮጵያ ሀገራችን ካሁኑ የከፋ እጅግ በጣም ከፍተኛ የዘር ፍጅት ሊካሄድ ነው። የዛሬው የሀገራችን ሁኔታ የዘር ፍጅት በተካሄደባቸው በሌሎች ሀገሮች ከነበረው ሁኔታ ጋር የተመሳሰለ ነው። በናዚ ጀርመንና በሩዋንዳ ሁቱዎች(“ኩሾች”)የተፈጸመው ጭፍጨፋ ድንገት የተከሰተ ሳይሆን ምልክቶች የታዩበት መሆኑ ይታወቃል። የጅምላ ጭፍጨፋ መቅድም የሚመስል ድርጊት በይፋ በሚካሄድበት የኦሮሚያ ሲዖል ግራኝ ዐቢይ አሕመድ መንግስት እና ኦሮሚያ የተባለው የዘር ማጥፊያ ላብራቶሪ ክልል ፖሊስ እና አስተዳደር በፋሺስት ቄሮውች ላይ ምንም እርምጃ አለመውሰዱና ወጣት ሴት ተማሪዎች ከመካነ አዕምኖ (ዩኒቨርሲቲ) ተጠለፈው ሲጠፉ በሚያስገርም መልክ ፀጥ ማለታቸው ምልክት ሊሆነን ይገባል።
Blogger Comment
Facebook Comment