እስልምና መሠረት ያደረገ ግፍ በአፍሪካውያን

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

በደቡብ ሱዳን ሙስሊም ዓረቦች ነበሩ 2ሚሊየን አፍሪካውያን ክርስቲያኖችን የጨፈጨፉት፤ ክርስቲያኖችን ዓረብ ለማድረግ በ18ዓመት ብቻ ሁለት ሚሊየን ደቡብ ሱዳናውያን ተገድለዋል። አፍሪቃውያን ክርስቲያኖች ዓረብ መሆን አንፈልግም በማለታቸው ደቡብ ሱዳን ተገንጥላ ነፃ ሀገር ልትሆን በቅታለች።

ሁለት ሚሊየን ክርስቲያኖች በመሐመዳውያን መጨፍጨፋቸውን እናንት ለአፍሪካ እንታገላለን የምትሉ ግብዞች እኮ አታውቁትም፤ አይደል!? እነዚህ ክርስቲያኖች እንዲጨፈጨፉ የእስልምና አስተምህሮና ልምድ በግልጽ ይናገራሉ። ነጮች ከመቶ ዓመታት በፊት በሠሩት ግፍ ዛሬም ትወቅሷችዋላችሁ፤ ዓረቦች በአፍሪቃውያን ላይ ዛሬም እየፈጸሙት ስላለው አሰቃቂ ግፍ ግን ጸጥ ብላችኋል፤ ቦኮ ሃራምና የሙስሊም ፉላኒ ነገድ የናይጄሪያ ክርስቲያኖችን እየጨፈጨፏቸው ነው፤ ግን ስለዚህ ጉዳይ ምንም አትናገሩም።

እነዚህ ሙስሊሞች አፍሪካውያን ክርስቲያኖችን እየገደሏቸው ነው እኮ! ስለዚህ በኢትዮጵያና በመላው አፍሪካ ያላችሁ ክርስቲያኖች ተባበሩ፤ በአንድ ላይ ሥሩ።

እስልምና እና መሐመዳውያን ሙስሊም ባልሆኑ ማኅበረሰቦችን ላይ የሚፈጽሙትን ግፍ የሚያሳዩ በቂ እስላማዊ ምንጮች አሉ (ቁርአን፣ አሃዲት፣ ታፍሲር ወዘተ)። ክርስትና ከእስልምና በጣም ይለያል፤ ክርስትና አንድን ሰውና ማኅበረሰብ የተሻለ ሰውና ማኅበረሰብ እንዲሆኑ ስለሚያደርጋቸው፤ ኢትዮጵያዊውን ወይም ፉላኒውን ዓረብ ማድረግ ሳይሆን የተሻለ ኢትዮጵያዊ ወይም ፉላኒ እንዲሆን ይረዳቸዋል፤ በጎውን ማንነታቸውን በይበልጥ እንዲያዳብሩ ይረዳቸዋል።

ክርስትና ባሕሎችንና ቋንቋዎችን የማጥፋት ተልዕኮ የለውም ስለዚህ ወንጌልን በመቀበል ክርስቲያን የሆኑ ማኅበረሰቦች ቋንቋቸውን እና ባሕላቸውን ጠብቀውና አዳብረው ይኖራሉ። ክርስትና ጨለማውን የሚያጋልጥ ብርሃን ነው፣ ክርስትና የአንድን ባሕል ጎጂ ክፍል በማስወገድ ጥሩውና በጎው ጎን ጎልቶ እንዲወጣ ያደርጋል። ምክኒያቱም የክርስትና እምነት የሕግ ሥርዓት የለውምና ነው፤ የክርስትና እምነት የሰውን ልብ የሚቀይር የእሴቶች ሥርዓት ስላለው፡ በአካባቢው ባህል ውስጥ በቀላሉ ይገለጻል።

ዓረብ ሙስሊሞች በተቃራኒው መሐመድን ሙሉ በሙሉ መኮረጅ ስለሚጠበቅባቸው፤ ወደ ሌላ ሀገር ሲጓዙ የመሐመድን ነገሮች ሁሉ የማንጸባረቅ ግዴታ አለባቸው። ስለዚህ እስልምና የበላይነቱን በያዘባቸው ሀገራት፤ ዓረብ ያልሆኑ ሕዝቦች ባሕላቸውን፣ ቋንቋቸውን፣ ሃይማኖታቸውንና ሁለመናቸውን እንዲያጡ ይገደዳሉ። አሹሮች፣ ኮፕቶች፣ ኑቢያውያን፣ ለዚህ ምሳሌዎች ናቸው ዓረቦች በግብጽና ሱዳን ኑቢያውያን በሚኖሩበት አካባቢ ግድቦችን በመስራት የኑቢያውያን ስልጣኔ ተጠራርጎ እንዲጠፋ ለማድረግ በቅተዋል።
ለኑቢያውያን ማንነትና መብት የምትታገለዋ ሱዳናዊት ለመሰደድ ተገዳለች፤ ምክኒያቱም ዓረብ መሆን ስላልፈለገች ነው፤ እስልምና እና ዓረብ መሆን አብረው ነው የሚጓዙት።

በግብጽና በኢትዮጵያ የሀገሬው ተወላጅ ቤተክርስቲያን መዳበሯ ለዚህ በቂ ማስረጃ ነው፤ በግብጽና ኢትዮጵያ አፍሪቃውያን ፓትርያርኮች፣ ጳጳሳትና የቤተክርስቲያን ምሁራን አሉ፤ በኒቂያ ጉባኤ ኦሮቶዶክስን በመከላከልና የአርዮስን ክህደት ለመቃወም ተጠርተው የነበሩ ብዙ አፍሪቃውያን ነበሩ። መነኩሴነት ከአፍሪቃ/ ከግብጽ ነው የጀመረው እኛ አውሮፓውያን መንኩሴነትንና መንፈሳዊነትን የተቀበልነው ከአፍሪቃ ነው፤ ይህም ጥሩ ነገር ነው። ምክኒያቱም በቤተክርስቲያን የጋራ መግባባት ስለማምን ነው፣ ክርስትና ሁሉንም ብሔር የሚያቅፍ እምነት ስለሆነ ነው፤ የትኛውንም ሕዝብ ርስት ለመጋራት ፈቃደኞች ስለሆንን ነው፤ ክርስቲያን ሲኮን ሁሉም በጌታ አንድ ነውና ነው፤ ክርስቲያኖች ይህን እውነታ እንደገና ማግኘት ይኖርባቸዋል።

የአንግሎ–ሳክሰን ክርስቲያኖች ከሌሎች ብሔሮች ጋር ለሺህ ዓመታት አብረው ይሠሩ ነበር፤ ስለዚህ ነጭ ዘውገኞች እኔን በነጭነቴ ከጥቁር ወይም እስያውያን ክርስቲያኖች የመነጠል መብት የላችሁም። ዘረኛ ከሆነ ብሔርተኛ ነጭ አፍሪቃዊውን ወይም እስያዊውን ክርስቲያን እመርጣለሁ። ከነጭ ብሔርተኛ ይልቅ ለኢትዮጵያዊው ክርስቲያን የሰላምታ እጄን መስጠት እወዳለሁ። ክርስትና የአንድን ማሕበረሰብ መጥፎ ጎን በማስወገድ ጥሩውና በጎው ጎን ጎልቶ እንዲወጣ ስለሚያደርግ ለአፍሪቃ የሚበጀው ክርስትና ብቻ ነው።
እስልምና ግን ሕዝብን ዓረብ የማድረጊያ መሳሪያ ነው፤ እስኪ ይታያችሁ፤ አንዲት ሴት ኒቃብ ለብሳ የአፍሪቃ ጫካ ውስጥ ስትንጎራደድ፤ ክርስትና ግን ይህን አያስገድድም።

በእስላም ካሊፋት የግብጽ ክርስቲያኖች ክፉኛ ተሰቃይተው ነበር፤ ዓብያተ ክርስቲያናቱን ያፈራርሱባቸውና ያበላሹባቸው ነበር፣ ክርስቲያኖች ክብረ በዓላቸውን መንገድ ላይ ማክበር ይከለከሉ ነበር፣ የቤተክርስቲያን ደወል መደወል ክልክል ነበር፣ ከመስጊድ ጎን ቤተክርስቲያን መስራት አይፈቀድላቸውም ነበር፣ ቤተክርስቲያን ለማደስ እንኳን የካሊፉን ፈቃድ መጠየቅ ነበረባቸው፤ በዚህም ብዙ ዓብያተ ክርስቲያናት ፈራርሰው እንዲጠፉ ተደርጓል። ክርስቲያኖች ከከተማ ውጭ ቤተ ክርስቲያን እንዲሠሩ ተገድደዋል። ዓብያተ ክርስቲያናቱ በሮቻቸውን በዋና ዋና መንገዶች በኩል እንዳይከፍቱ ተደርገዋል። ጸሎት እና ቅዳሴአቸው በሙስሊሞች ዘንድ እንዳይሰሙ።
ሙስሊሞች ክርስቲያኖችን መንገድ ላይ ካገኟቸው ወደ ጠባቡ መንገድና ወደ ገደል እንዲሄዱ ይገፏቸው ነበር፤ መለዮ እንዲለብሱና ቢጫ ቀበቶም እንዲያስሩ አዘዋቸው ነበር። ክርስቲያኖች ፈረስ ላይ መውጣት ሰልማይፈቀድላቸው አህያ ብቻ ነበር የሚጋልቡት፣ ጎራዴ ነገር መያዝም አይፈቀድላቸውም ነበር።
በዚህ መልክ ነበር ዓረብ ሙስሊሞች ክርስትናን በሰሜን አፍሪቃ ለማጥፋትና የግብጽን ክርስትናም ለመጉዳት የበቁት።

እናንተ ጥቁር ብሔርተኞች ሙስሊም ወንበዴዎችን ፈርታችሁ ስለዚህ አስከፊ ታሪክ ከማውራት ተቆጥባችኋል፤ አፍሪቃዊ ማንነታችሁን እንደገና ማግኘት ከፈለጋችሁ ስለዚህ ታሪክ ማውራት ይገባችኋል፤ መጤ ስላልሆነውና አፍሪቃዊ ስለሆነው ክርስቲያን ታሪክ ማወቅ ይኖርባችኋል።
ከአርሜኒያ ጎን በዓለም የመጀመሪያው ክርስቲያን መንግስት የተመሠረተው በኢትዮጵያ ነበር። ጥቁር ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ነበሩ በክርስቲያናዊ ደግነታቸው፣ እንግዳ ተቀባይነታቸውና ፍትህ አፍቃሪነታቸው ለመጀመሪያዎቹ ሙስሊሞች ጥገኝነት የሰጧቸው። 

መሐመድ ተከታዮቹን ወደ ኢትዮጵያ ነበር የላካቸው፤ ከመሐመድ አጋሮች አንዱ (የመሐመድ የአክስቱ ልጅና የሚስቱ ወንድም ኡቤይዱላህ ኢብንጃሽ) በኢትዮጵያ ተጠምቆ ክርስትናን ተቀብሏል።


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment