በትናንትናው ዕለት ግራኝ አሕመድ የ«ታላቁ ህዳሴ ግድብ»ን በተመለከተ ግብጽን እንዲህ በማለት “ለማስጠንቀቅ” ሞክሮ ነበር፦
ቀደም ሲል “ወላሂ፦ የግብጽን ጥቅም አጠብቃለሁ፦” በማለት ለግብጹ ፕሬዚደንት አል–ሲሲ ቃል ገብቶ የነበረው ይህ ሰውየ ከግብጽ ጋር ምን ዓይነት ድራማ እየሠራ ነው፧
ባለፈው ዓመት ላይ ግራኝ አብዮት አሕመድ ስለ አዲስ አበባ የሚጠይቅ ጦርነት ይነሳበታል እያለ ማስፈራራት ጀምሮ እንደነበር ታዝበናል። ከጦርነት ማስፈራሪው አስከትሎ የሱሉልታን እና ሆለታን ስም በመጥራት አዲስ አበባን የከበበውን ባለ ሜንጫ ቄሮ እንደ ተጨማሪ ማስፈራሪያ ተጠቅሞ ነበር፡፡
አሁንም፦
“ኢትዮጵያ (ኦሮሚያ ማለቱ ነው) በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወጣቶቿን (ቄሮዎችን ማለቱ ነው) ለጦርነት ማሰለፍ ትችላለች። አንድ አራተኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ደሃ እና ወጣት (ቄሮ) ነው።” ማለቱ ነው። እንግዲህ ማስጠንቀቂያው ለግብጽ ሳይሆን ለኢትዮጵያ የተሰጠ መሆኑ ነው።
ልብ በል ወገን፤ አሁንም ይህን ዜና አሁን ያቀረበልን የጀርመን ድምጽ፡ ዶቼ ቬሌ ነው። እያንዳንዱ ሰው አስፈላጊውን መረጃ በቀላሉ አግኝቶ በስማርት ስልኩ ተነቀሳቃሽ ምስሎችን መቅረጽ በሚችልበት በዚህ ዘመን፤ ዛሬም ቁልፍ የሆኑትን መረጃዎች እያቀረቡልን ያሉት የአሜሪካ ድምጽ፣ የጀርመን ደምጽ እና ቢቢሲ ራዲዮዎች ናቸው። እንዴት፧ ለምን፧ ብለን እራሳችንን ስንጠይቅ ሁሉም ነገር በእነዚህ ሃገራት የተቀነባበረ መሆኑን እንረዳለን።
“ግድቡ የማንንም ጥቅም ለመንካት ሳይኾን ኢትዮጵያ የሚገባትን ጥቅም ለማግኘት የሚከወን ነው። ስለዚህ አስፈላጊ ከኾነ ኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወጣቶቿን ለጦርነት ማሰለፍ ትችላለች። አንድ አራተኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ደሃ እና ወጣት ነው። ስለዚህ አፍሪቃ ጋርም እንዋጋ ከተባለ ብዙ ሚሊዮን ማሰለፍ ይቻላል።“እውነት ይህ ለግብጽ የተላለፈ ማስጠንቀቂያ ወይስ ለቄሮ የተሰጠ ትዕዛዝ፧
ቀደም ሲል “ወላሂ፦ የግብጽን ጥቅም አጠብቃለሁ፦” በማለት ለግብጹ ፕሬዚደንት አል–ሲሲ ቃል ገብቶ የነበረው ይህ ሰውየ ከግብጽ ጋር ምን ዓይነት ድራማ እየሠራ ነው፧
ባለፈው ዓመት ላይ ግራኝ አብዮት አሕመድ ስለ አዲስ አበባ የሚጠይቅ ጦርነት ይነሳበታል እያለ ማስፈራራት ጀምሮ እንደነበር ታዝበናል። ከጦርነት ማስፈራሪው አስከትሎ የሱሉልታን እና ሆለታን ስም በመጥራት አዲስ አበባን የከበበውን ባለ ሜንጫ ቄሮ እንደ ተጨማሪ ማስፈራሪያ ተጠቅሞ ነበር፡፡
“መፈንቅለ መንግሥት ብትሞክሩ ባንድ ጀምበር ውስጥ መቶ ሺ ሰው ይታረዳል፦”ብሎ ነበር ገዳይ ዐቢይ።
አሁንም፦
“ኢትዮጵያ (ኦሮሚያ ማለቱ ነው) በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወጣቶቿን (ቄሮዎችን ማለቱ ነው) ለጦርነት ማሰለፍ ትችላለች። አንድ አራተኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ደሃ እና ወጣት (ቄሮ) ነው።” ማለቱ ነው። እንግዲህ ማስጠንቀቂያው ለግብጽ ሳይሆን ለኢትዮጵያ የተሰጠ መሆኑ ነው።
ልብ በል ወገን፤ አሁንም ይህን ዜና አሁን ያቀረበልን የጀርመን ድምጽ፡ ዶቼ ቬሌ ነው። እያንዳንዱ ሰው አስፈላጊውን መረጃ በቀላሉ አግኝቶ በስማርት ስልኩ ተነቀሳቃሽ ምስሎችን መቅረጽ በሚችልበት በዚህ ዘመን፤ ዛሬም ቁልፍ የሆኑትን መረጃዎች እያቀረቡልን ያሉት የአሜሪካ ድምጽ፣ የጀርመን ደምጽ እና ቢቢሲ ራዲዮዎች ናቸው። እንዴት፧ ለምን፧ ብለን እራሳችንን ስንጠይቅ ሁሉም ነገር በእነዚህ ሃገራት የተቀነባበረ መሆኑን እንረዳለን።
Blogger Comment
Facebook Comment