ጠላቶቻችን እራሳቸውን በመገላለጥና በማጋለጥ ከቀን ወደ ቀን በግልጽ በመታየት ላይ ናቸው…


ተዋሕዷውያን፡ ያው ጠላቶቻችን እራሳቸውን በመገላለጥና በማጋለጥ ከቀን ወደ ቀን በግልጽ በመታየት ላይ ናቸው…

[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፪]

“ መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከባለሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።”

ውሻ የሸናበትን ቦታ ሁሌ የርሱ ክልል እንደሆነ አድርጎ ነው የሚቆጥረው። ሙስሊምም ቁልቋል የተከለበትን፣ መቃብር ወይም መስጊድ የሠራብትን ቦታ ትንሽ ቆይቶ የእኔ ነው ይላል። የዋቄዮ–አላህ የግብር ልጆችም ኢሬቻን መስቀል አደባባይ ያከበሩት ለዚህ ነው፤ አደባባዩንና ከተማይቱን ለመውረስ ብርቱ ፍላጎት ስላላቸው ነው።

ቀደም ሲል መንግስቱ ኃይለ ማርያም ከአደባባዩ መስቀሉን በማስወገድ የደም መስዋእት የሚደረግበትን “አብዮት” ብሎ እንደሰየመው፤ ልጁ ግራኝ ዐቢይ አሕመድም ስልጣኑን ሲረከብ የመጀመሪያ ድርጊቱ በአደባባዩ ላይ ደም ማፍሰስ (ለሰይጣን ተገበረልት)ነበር(ቦንቡን የቀበረው እርሱ እራሱ ነው)። ባለፈው ዓመት ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ጄነራል ሰዓረ መኮንንን ለዋቂዮ–አላህ ዛፍ ችግኝ እንዲተክሉ ባዘዛቸው ማግስት ነበር የገደላቸው/ያስገደላቸው።
የእነዚህ ምስጋና–ቢስ ከሃዲዎች አካሄድ እጅግ በጣም አደገኛ ነው፤ ጦርነታቸው በኢትዮጵያ ላይ ብቻ ሳይሆን በኢየሱስ ክርስቶስ እና መስቀሉ ላይ ነው።
ኢሬቻ የሰይጣን፣ ጥንቁልና፣ ጣዖት አምልኮ ነው። ደብረዘይትን ያለ እግዚአብሔር እና የከተማዋ ነዋሪዎቹ ልጆቹ ፈቃድ “ቢሸፍቱ” ብለው ሰየሟት፤ ከዚያም ኤሬቻ የተባለውን የሰይጣን አምልኮን በሰፊው ለማክበር ወሰኑ፤ አሁን እንዲያውም በተባበሩት መንግስታት ዕውቀና ካልተሰጠለን እንሞታለን በማለት ላይ ይገኛሉ።
ኢትዮጵያን ከመርሳትና ክርስቶስን ከመካድ የከፋ ክህደት የለም። ምስጋና–ቢስነት ወደ ሲዖል ያስወስዳል። አሁን የመጨረሻውን ዕድል ታገኙ ዘንድ ላልሰሙ አሰሙልኝ ለመታረድ የሚነዱትን አድን ይላል እና “ስለዚህ እንዲህ በላቸው። የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ወደ እኔ ተመለሱ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፥ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። “[ትንቢተ ዘካርያስ ፩:፫]

ባእድ አምልኮና መጨረሻው ደግሞ ይሄ ነው (ብቻ አይደለም) ከሞት በኋላ ገሀነምም አለ የዘለአለም ስቃይ። ኢየሱስን አምናችሁ በመቀበል ከእግዚአብሔር ጋር ብትታረቁ ይሻላችኋል። ሰይጣን ተገበረለትም አልተገበረለትም ፣ ተመለከም አልተመለከም ለሰው ልጅ ርህራሄ የለውም። አንድ ነገር ብቻ ልናገር [እግዚአብሔር ፃዲቅ ነው] ዝምታው መልስ ነው፡ ተመለሱ እግዚአብሔርን አምልኩ።

በበዓልና በባህል በሃይማኖት ሰበብ በሰይጣን ተታላችሁ መገዛቱን አቁሙ። ኢየሱስን ያመነ ከምድር ጋር በምንም የማይመሳሰል መንግስተ ሰማያት ለመግባት ለማረፍ ለመደሰት ሞት እንኳ ለሱ መሻገሪያ ድልድዩ ነው። “በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”[የዮሐንስ ወንጌል ፫:፴፮] በኢየሱስ ነፃ ያልወጡ ሰዎች ገና ፍርድ ይጠብቃቸዋል አይደለም አሁን በፍርድና በቁጣ ውስጥ ናቸው። “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።“

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment