ሐረር እና ዐቢይ አሕመድ

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

የሌሎች ሕዝቦችን መሬቶች ወርረው የእነርሱ ያልሆነውን ነገር ሁሉ መቆራመት የሚወዱት መመዳውያኑ ሐረር ከ መካ፣ መዲና እና እየሩሳሌም ቀጥሎ እንደ አራተኛ “ቅድስት” ከተማችን ናት ብለው ለመናገር ይደፍራሉ። ስለዚህ አሁን የከሃዲዎቹ የኦሮሞ ሙስሊሞች ዕቅድ ሐረርን የወደፊቷ እስላማዊት ኦሮሚያ መዲና ማድረግ ነው። እንደ ኩርዶች ገር-የለሽ ሕዝብ ለመሆን እየተዘጋጁ እንደሆነ ገና አላወቁትም።
ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ከሐረር አካባቢ በመነሳት ነበር የቱርኮች ወኪሉ ግራኝ አመድ በተዋሕዶ ኢትዮጵያ ላይ ለመዝመት የደፈረው። ዛሬም የግራኝ እርዝራዦች ተመሳሳይ ህልም አላቸው። ልጁ አብዮት አመድም ያው በትናንትናው ዕለት ለሐረር ነዋሪዎች ሳያሳውቅ ኦሮሚኛ የሚናገሩትን ጂሃዲስቶችን ብቻ ነበር ለስብሰባ የጠራው። እግዚአብሔር አይተወንምና፤ ቅዱስ ገብርኤል ከሃዲውን አብዮት አመድን ዓይኖቹ እስኪጠነጋገሩ ድርስ በአዳራሹ ውስጥ አራገፈልን፣ አጋለጠልን። የአንበጣ ቄሮዎችም ወደ ሐረር ጎራ በማለት ላይ ናቸው።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment