የኢትዮጵያ ጠላቶች የጥፋት ጉዞ


ጂኒ ጃዋር ከሚኖርባት የሚነሶታ ግዛት የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት ውስጥ የገባችው ትውልደ ሶማሊያዋ ጂኒት ኢልሃን ኦማር፡ ቱርኮች ከመቶ ዓመታት በፊት በአርሜኒያ ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ የፈጸሙትን አሳዛኝ ዕልቂት አላወግዝም በማለት በታሪካዊው የምክርቤቱ ስብሰባ ድምጽ ከመስጠት ተቆጥባለች።
የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት ለአርሚኒያኖች ዕልቂት ለመጀመሪያ ጊዜ እውቅናን ሰጠ፤ ውሳኔው በ405 ድምጽ ሲፀድቅ 11 የምክር ቤቱ አባላት ብቻ ውሳኔውን ተቃውመውታል።
ከመቶ አራት ዓመታት በፊት የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ኦቶማን ቱርክ በ አርሜኒያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ የፈጸመችው የዘር ማጥፋት ፍጅት ለማስታወስ አንድ ትልቅ ስብሰባ ከጥቂት ቀናት በፊት ተካሂዶ ነበር።
መዳውያኑ ቱርኮች ጎራዴና ጠመንጃ በመያዝ ልዩ የቀለም ምልክት ወደ ተደረገባቸው የክርስቲያኖች ቤቶች በማምራት በርና መስኮት እየሰባበሩ ዘው ብለው ከገቡና የቤተሰብ እናቶችን ባሎቻቸው ፊት ከደፈሩ በኋላ ያርዷቸው ነበር። ጨቅላ ሕፃናትን ቤት ውስጥ ካገኙ ወደ ውጭ በማውጣት እንደ ፊኛ ወደ ሰማይ ይወረውሯቸውና በሳቅና በጭፈራ ጉራዴዎቻቸውን ከፍ አድርገው በመያዝ ሕፃናቱ ጎራዴው ላይ እንዲሰኩ በማድረግ ይገድሏቸው ነበር። እግዚኦቱርክ ይህን ጭካኔ የተሞላበትን ታሪኳን ተቀብላ ይቅርታ ለመጠየቅ እንኳን እስካሁን ድረስ ፈቃደኛ አይደለችም። ከታሪክ የማይማሩ ሰዎች ስህተታቸውን ይደግማሉ እንዲሉ ገራችንን በመክበብ ላይ ያለቸው(ሶማሊያ፣ ሱዳን፣ ጂቡቲቱርክ የኃይማኖት ማጽዳት እና የዘር ማጥፋት ዘመቻውን በድጋሚ ታካሂዳለች። ለጊዜው በሶሪያ እና ኢራቅ በመለማመድ ላይ ነች፤ ከምዕራባውያኑ እርዳታ ጋር።
አሁን ቱርክ እየተባለች የምትጠራ ገር እግዚአብሔር ለአርመኖች እና ግሪኮች የሰጣቸው ሀገር ናት። ይህች ሃገር ከብዙ ዕልቂት በኋላ በቅርቡ ከወራሪ ቱርኮች ሙሉ በሙሉ ከጸዳች በኋላ ተመልሳ የአርመናውያን እና የግሪኮች ሀገር እንደምትሆን አያጠራጥርም።
ገራችንም ተመሳሳይ የጽዳት ሥራ መደረጉ የማይቀር ነው። እነ ዶ/ር አብዮት ኢትዮጵያውያንን በገደሉ ማግስት “እንደመር፣ ችግኝ እንትከል፣ ቆሻሻ እናጽዳ” እያሉ ልክ በባሌ፣ በጅማ፣ በሻሸመኔ፣ በድሬዳዋ፣ በደብረ ማርቆስ፣ በጅማ፣ በናዝሬት፣ በቡራዮ፣ ለገጣፎ፣ ጌዲኦ፣ ሱሉልታ፣ አጣዬና ወዘተ እንደታየው የዘር-ኃይማኖት ማጽዳት ዘመቻ ቀስ በቀስ፣ እያፌዙና እያታለሉ ማካሄዱን ገፍተውበታል። አንድ ዙር ጭፍጨፋና ቃጠሎ ካካሄዱ በኋላ “አልተደመሩም” በማለት በእስር ጨለማ ጉድጓድ ውስጥ ያስገቧቸውን ኢትዮጵያውያንን ይለቅቃሉ ፥ በዚህም ሕዝቡ ይረሳሳል፣ ተመልሶ ይተኛል። የሚቀጥለውን ዙር የዘር ማጽዳት ዘመቻ ካካሄዱ በኋላም ተመሳሳይ እርምጃ ይወስዳሉ። አዎለሰብአዊ መብት እንቆማለን የሚሉት የዓለም አቀፍ ተቋማት፣ ኤምባሲዎችና ሜዲያዎችም ፀጥ ለጥ እንዲሉ ተደርገዋል። ለገዳይ አብይ የኖቤል ሽልማት የሰጡት የሚፈሯቸውን ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን እንዲያስወግድላቸው መሆኑን ያው አሁን በደንብ እያየን ነው።
በምዕራባውያኑ በደንብ የተቀነባበረ በቱርኮችና በአረቦች የተደገፈ ዘመቻ እየተካሄደ ነው። ኢትዮጵያ የዘር ፍጅት አፋፍ ላይ የምትገኝ ገር ናት!ከ 500 ዓመታት በፊት እና በኋላ ግራኝ አመድ"ኦሮሞዎችንለዚህ ዘመቻ እየተጠቀመባቸው ነው።
ቱርክ ከቻይና ቀጥላ በብዛት ወደ ገራችን የገባችው ቱርክ ናት፤ የቱርክ ኩባንያዎች፣ የእስልምና "ትምህርትቤቶች እና ምግብ ቤቶች በየቦታው እየተከፈቱ ነው። እንደ እነ አባ ዘ-ወንጌል የመሳሰሉት የበርሃ አባቶች በሚገኙባቸው ገዳማት አቅራቢያ "ነጃሽበሚባለው መስጊድ የጂሃድ ቦምብ ቀብራለች፣ ታላቁ ንጉሣችን አፄ አምደጽዮን ምስጢራዊ የሆነ ቤተ መንግስት ገንብቶበት በነበረበት የትግራይ ክፍለ-ገር ህንጣሎ ዋጅራት ወረዳ የተሠራውና ታሪካዊው የቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በሚገኝበት አካባቢ ቱርክ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ዕቃዎችን የሚያመርት ትልቅ የኢንዱስትሪ ፓርክ እንድተከፍት ተፈቅዶላታል ፥ መሓመዳውያኑን ያንበረከከውን ታላቁን ንጉሣችንን አፄ አምደጽዮንን ቱርክ ለመበቀል ተዘጋጅተዋል ፥ ከዚሁ ጋር በተቆራኘ ቱርክ በሱዳንና በሶማሊያ ደግሞ የጦር ሃይሏን በማስፈር ላይ ትገኛለች።
ሌላ የሚገርመው ነገር፡ ቱርክ ይህን ያህል ወደ ገራችን እየተጠጋጋች ወኪሏ ግራኝ አብዮት አመድ ውስጥ ውስጥ የሚሰራውን ማሳየት አይፈልግምና እስከ አሁን ድረስ እንደ አርአያ አድርጎ የሚያያትን ቱርክን ጎብኝቷት አያውቅም። ግድ የለም፤ ነገሮችን ካመቻቸ በኋላ በቅርብ ወደዚያ እንደሚሄድ አልጠራጠርም።
ዋናው የክፋት፣ የመርገም፣ የመቅሰፍት ወቅት ገና አልመጣም፤ ጊዜው የመከራ መሆኑን እያየነው ነው። አታላዮችን፣ ፌዘኞችና ከሃዲዎችን የሚጠላ እና ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ወገን በቃኝ ማለት አለበት፤ እንደገና መታለል የለበትም፤ ዝም ሊልም በጭራሽ አይገባውም፤ በአባቶቹና እናቶቹ፣ በወንድሞቹና በእህቶቹ እንዲሁም በልጆቹ ከዚህ የከፋ ጥፋት ሳይደርስ፤ ከሩዋንዳ እና አርሜኒያ ፈጥኖ በመማር ጂኒዎቹን ጀዋርንና አብዮትን ጠራርጎ ለማጽዳት ዛሬውኑ መዘጋጀትና መነሳት ይኖርበታል።
ኢትዮጵያን የማጥፋት ተልዕኮ የተሰጣቸውና የኑሮ ዋስትናቸውን በህዝብ ብጥብጥ እና ዕልቂት ላይ መሠረት ያደረጉት እንደ እነ ዶ/ር አብዮት አመድ የመሳሰሉት የኢትዮጵያ ጠላቶች ሆን ብለው የእነ አርሜኒያ እና ሩዋንዳ ታሪክ ለመድገምና ደም ለጠማው አምላካቸው መሰዋዕት ለማቅረብ የመጨረሻውን ዝግጅታቸውን በማገባደድ ላይ ናቸው።
እስኪ ተመልከቱእነ ዶ/ር አብዮት ከሀገራችን መውጣት ያለባቸውን ፌዘኞች የአገራችን ጠላቶችን ማባረር ስላልፈልጉ/ስላቃታቸው ሆን ብለው በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ቁስል ላይ ጨው ይነሰንሳሉ፤ “አሁን የፈለግነውን ነገር ማድረግ እንችላለን፣ ማንም አይመክተንም፣ ተቃዋሚም የለንም” የሚል የእብዶች ድፍረት ውስጥ ገብተዋልና።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment