ይሁዳ ሥሙ ያማረ (የስሙ ትርጓሜ “ማመስገን” በአይሁድኛ “ያዳ” ከሚባለው ግሥ የተመሰረ ሲሆን ምሥጋና ማለት ነው)፥ ሰው የማያውቀው ልብና ኩላሊትን የሚመረምር አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የገለጠው ድብቅ ተግባሩና ማንነቱ ግን ፍጹም የተለየና እውነትም ነፈሰ–ገዳይ ዓይነት ሰው ነበር። ይሁዳ ቀን እስኪለይ (ዘመን እስኪ መጣ) ድረስ እኩል ከሌሎች ደቀ–መዛሙርት ጋር ይጓዝ የነበረና ጉባኤው ትልቅ ሃላፊነት የጣለበት ሰውም ነበር።
ይሁዳ ልቡ በሚያውቀው በተደጋጋሚ ኢየሱስ ክርስቶስ ያስጠነቀቀው ነው። ይሁዳ የልቡን በልቡ ቋጥሮ ከሌሎች ይልቅ እሱ ብቻ ስለ ድሆች እንደሚያስብና እንደሚቆረቆር “እንዴ! ሰዎች የሚላስ የሚቀስም አጥተው በርሃብ አለንጋ ሲገረፉ ይቺ ደግሞ ይህን ሦስት መቶ ዲናር የሚያወጣ የከበረ ሽቶ ሰብራ እግሩ ላይ ትደፈዋለች እንዴ?”
ብሎ/እያለ ሲሞግት እንግዲህ እርስዎ የዋኅ ካለሆኑ በስተቀር “እውነት ነው! ሽቶው ተሽጦ ጧሪ ቀባሪ ለሌላቸው አረጋውያን፣ ያለ አሳዳጊ ለሚንከራተቱ ህጻናት እርዳታ መዋል ይገባው ነበር” በማለት ድምጽዎትን ለይሁዳ ይሰጡ ይሆን? እንግዲህ መጽሐፍ ይሁዳ “ይህንም የተናገረ ሌባ ስለ ነበረ ነው እንጂ ለድሆች ተገድዶላቸው አይደለም ከረጢትም ይዞ በውስጡ ከሚገባው ይወስድ ስለ ነበረ ነው።” [ዮሐ.፲፪፥፮]
ጻዲቁ የእግዚአብሔር ሰው ኢዮብ “ነፍሰ ገዳዩም ሳይነጋ ማልዶ ይነሣል ችግረኞችንና ድሆችን ይገድላል፤ በሌሊትም እንደ ሌባ ነው።” [ኢዮ. ፳፬፥፲፬] ሲል እንደሚናገረው ይሁዳዎች በየትኛውም ስፍራ/ቦታ በማንኛውም ርዕሰ ጉዳይ እውነተኞች መስለው ለመቅረብና ለመሟገትም ማንም አይቀድማቸውም። ይሁዳዎች ትጉዎች ይባሉና ይመስሉም ዘንድ በማለዳ ከሰው ይልቅ ቀድመው የሚነሱና የሚገሰግሱም ናቸው (ልዩ ምልክቱ ጠብቆ ይነበብ ዘንድ ነው)። በሌሊትም በቀን መልካሞች፣ ተሟቾች መስለው ለመታየትና እንደሚቀርቡ ሳይሆን ሌላ ምስል ነው ያላቸው ሌቦች፣ ነፍሰ–ገዳዮችና በሀገርና በሕዝብ ሥም የሚነግዱ አመንዝሮች ናቸው ሲል ለብዙሐኖቻችን በግልጽ የማይታይና ያልታየ እውነተኛ ገጽታቸው የሚነግረን።
አንድ ሌላ አስቸኳይ ጥሪ፦
በጉ ከፍየሎች የሚለይበት ዘመን ላይ ነንና፡ ኦሮምኛ ተናጋሪ የሆናችሁ ክርስቲያን ወንድሞቻችን እና እኅቶቻችን፡ መዳን ከፈለጋችሁ “ ኦሮሞነታችሁን ” ዛሬውኑ ካዱ !!!
Blogger Comment
Facebook Comment