ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ከአምስት መቶ አመታት በፊት በቱርኮች፣ ግብጾች፣ ሶማሌዎች እና ሱዳኖች የተደገፈው ግራኝ አሕመድ በኢትዮጵያ የጥቃት ዒላማ አድርጓቸው የነበሩት ቦታዎች ላሊበላ እና አክሱም ነበሩ። ይህ ግን አልተሳካለትም። ዛሬ ልጆቹም እነዚህን የክርስቲያኖች ቅዱሳት ቦታዎች ለማጥፋት ከምናስበው በላይ ከፍ ያለ ፍላጎት እና ጉጉት አላቸው።
ታሊባን ሙስሊሞች የሺህ ዓመታት እድሜ የነበራቸውን የቡድሃ ሃይማኖት ኃውልቶችን በአፍጋኒስታን ማፈራረሳቸው ይታወሳል። አይሲሶች ደግሞ የግብጽን ፒራሚዶች ሳይቀር ለማፈረስ በመዛት ላይ ነበሩ። በቅድሚያ ግን ለሕዝበ ክርስቲያኑ፡ በተለይ ለሶሪያ፣ ኢራቅና ግብጽ ኦሮቶዶክስ ክርስቲያኖች ክቡር የሆኑትን ቦታዎች ማውደም ነበረባቸው፤ በሶሪያና ኢራቅ ተሳክቶላቸዋል፤ ኮፕቶችንም በከፊል ለመረባበሽ በቅተዋል። አሁን ደግሞ አትኩሮታቸውን ወደ ኢትዮጵያ ቀይረዋል ተብሏል።
የተዋሕዶ ልጆች በሊቢያ በርሃ እንደ ዶሮ ሲታረዱ፤ በማግስቱ የደስታ "ኢድ" አዘጋጅተው የነበሩትን ሶማሌዎች እና ሱዳኖች ነበሩ። አፄ ኃይለ ሥላሴ ከዙፋናቸው እንዲወርዱ ሲደረጉና መንግስቱ ኃይለማርያም ስልጣኑን ሲይይዝ በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዘንድ የደስታ "ኢድ በዓል" በየቦታው ይካሄድ እንደነበር በብዙ መጻሕፍት ተጽፏል። አዎ! ዲያብሎስ እስልምናን ሲፈጥር በተለይ የክርስትና ጠላት አድርጎ ነው የፈጠረው። ስለዚህ ማንኛውም ዓይነት የክርስትና ሽንፈት ለሙስሊሞች ድል ነው፤ አስደሳች ነው። ይህ ልንደብቀው የማንችል እውነት ነው። ባለፉት ወራት ብቻ ብዙ አባቶች መገደላቸውና ሰላሳ አብያተክርስቲያናት መውደማቸው ለእነርሱ ድል ነው፤ ሙስሊሞች "እስልምና አይደለም፣ እኛ አይደለንም፣ አይሲስ እውነተኛ ሙስሊሞች አይደለሙ ቅብጥርሴ" ከማለት ሌላ ድርጊቱን ሲያወግዙና ከክርስቲያኖች ጋር ስሜታዊ በሆነ መልክ የትብብር ምልክት ሲያሳዩ አይታዩም። ምክኒያቱም እስልምና የክርስትና ቀንደኛ ጠላት በመሆኑ ነው!
ስለዚህ አክሱም እና ላሊበላ ላይ ጥቃት ለማድረስ የአምስት መቶ ዓመት ህልማቸው ነው ብንል በጭራሽ አልተሳሳትንም። ዛሬ፡ ለጊዜውም ቢሆን፡ ሁኔታዎች በደንብ ተመቻችተውላቸዋል። ዳግማዊ ግራኝ አሕመድ ስልጣኑን ጨብጧል፤ ምዕራባውያኑም አረቦቹም ድጋፍ ስለሚሰጡት ሁሉም የልብ ልብ ብሏቸዋል፤ በክርስቲያኖች ላይ የመጨረሻውን የጥቃት ዘመቻ ለማድር ለማድረስ ጊዜው የደረሰ መስሎ ይታያቸዋል፤ ምናልባት በጽንፈኝነት እንዳይወነጀሉ ደግሞ የጽንፈኞች ንግስት የሆነውን አይሲስ የተሰኘ ቡድን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልክ ለመጠቀም ተዘጋጅተዋል። እንግዲህ በእነ ላሊበላ ላይ የሆነ ጥቃት ቢደርስ እነ ግራኝ አሕመድ እራሳቸውን ለማዳን አይሲስ ነው ይላሉ።
ወገን፤ ሳይዘገይ የአባቶችህን ፈለግ ተከተል፤ ሌላ አማራጭ የለህም፤ ሀገርህና ቤተክርስቲያንህ ለከፍተኛ አደጋ ተጋልጠዋል፤ ደም የሚያስለቅሰው የጽንፈኞች ድርጊት ከመከሰቱ በፊት በጸሎት ራስህን ለማዳን ተዘጋጅ።
Blogger Comment
Facebook Comment