ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ተቃራኒ ወገኖች መስለው በዓለም የፖለቲካ መድረክ ላይ ዋና ተዋንያን የሆኑት ምዕራባውያን እና ምስራቃውያን እርስ በእርሳቸው ጠላቶች በመምሰልና የተለያዩ ርዕዮተ ዓለማትን በመከተል ለአንድ ዓላማ በመነሳሳት ፀረ–ክርስቶስ የሆነውን ተግባራቸውን በማካሄድ ላይ ናቸው። በተለይ በጠላትነት የሚዋጓቸው ሀገራት የርትዕት (orthodoxy) ክርስትና ተከታዮች የሆኑትን ሀገራትን፤ በዋናነት ደግሞ እንደ ኢትዮጵያ ያሉ የርትዕት ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን መናኸሪያዎች ነው። በግሪክ፣ ቆጵሮስ፣ ጆርጅያ፣ አርሜኒያ፣ ዩክሬይን፣ ሰርቢያ፣ ሩሲያ፣ ግብጽና ሶሪያ ላይ ላለፉት ሺህ ዓመታት ሲፈጽሙት የነበረው ተንኮልና ግፍ በታሪክ መጻሕፍት በደንብ የተመዘገበና ዛሬም የምናየው ነው።
በነገራችን ላይ፤ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ወዳጅና እህታማ ኦርቶዶክስ አገሯ አርሜኒያ ከኢትዮጵያ ጋር እስከ አሁን ድረስ የዲፕሎማቲክ ግኑኝነት አልነበራትም። ግን በቅርቡ ኢምባሲ እንደምትከፍት ዛሬ የወጣው መግለጫ ይጠቁማል።"
We are opening this new direction by way of establishing close cooperation with Ethiopia, our historical friend in Africa," the minister added. " It's planned to open our diplomatic mission in [the Ethiopian capital city of] Addis Ababa, as early as this year."።
የኢትዮጵያና አርሜኒያ ጠላት የሆነችው የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ ሳተላይት ሀገር አዜርቤጃን ግን አዲስ አበባ ላይ ኤምባሲ ከከፈተች ቆየታለች። እንዲያው ይገርማል!
ከፀሐይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም ፥ በዓለም ላይ በጣም ጥንታዊ የሆነውን የኢትዮጵያ ክርስቲያን ህዝብ ለመቆጣጠር ፣ ለማዳከም እና በመጨረሻም ለማጥፋት ሉሲፈራውያኑ ምዕራባዊያን ፣ ሶቪዬቶች እና ሙስሊም አረቦች ፀረ– ክርስቲያናዊ ርዕዮተ ዓለማትን በወጣቱ ሕዝባችን ዘንድ በማስፋፋት(ሊበራሊዝም፣ ዲሞክራሲ፣ ኮሚኒዝም እና እስልምና)፣ የአየር ሁኔታን የሚቀይሩ ጦርነቶችን በማካሄድ (ድርቅ እና ረሀብ)፣ በሽታዎችን በማሰራጨት(ኤድስ እና ኮሌራ) እንዲሁም ብዙ ደም የሚፈስባቸውን ጦርነቶች በመቀስቀስ (ለኤርትራ ፣ ለሶማሊያ) ለ 50 ዓመታት ያህል(19 66 ዓ.ም– እስከ ዛሬ ድረስ)በግልጽ ተግተው ሲን፡ቀሳቀሱ በግልጽ ይታያሉ። ልብ በል፤ " 66 " ፥ " 50 " ኢዮቤልዩ።
የዔሳውያን እና እስማኤላውያን ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ አንድ ላይ ሆነን በተደጋጋሚ ካላጋለጥን የሕዝባችን ስቃይ እና ቁልቁል ጉዞ መቀጠሉ አይቀረም። ዶክተሮች ብቅ ብቅ ባሉበት በዚህ ዘመን የህመማችንን መንስኤ የሚነግረን ዶክተር እንጅ መርዛማውን መርፌ የሚወጋን ወይም የሉሲፈራውያኑን "መድኀኒት" እንድንገዛ ሪሴፕት የሚጽፍልንን ወስላታ ዶክተር አይደለም የምንፈልገው።
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር የዘጠና ስድስት ዓመቱ ሰይጣን ሄንሪ ኪሲንጀርና አጋሮቹ አፄ ኃይለ ሥላሴን በማታላል ከተዋሕዶ እምነታቸው እንዲርቁና ሆራ/ደብረዘይት ላይ ለዋቄዮ–አላህ መስዋዕት እንዲያደርጉ፣ ቀጥሎም ኢትዮጵያ ከእስራኤል ጋር የነበራትን የዲፖሎማቲክ ግኑኝነትን በማቋረጥ ልክ እንደ አሁኑ ከከንቱዎቹ አረቦች ጋር እንድትቀራረብ በማድረግ የገበጣ ጨዋታውን ጀመሩት። ብዙም አልቆየም፤ ኢትዮጵያን ለማናጋትና በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ድርቅና ረሃብ ለመፍጠር አየሩን ቀያየሩት (Weather Manipulation/ Weather warfare)። በጊዜው ኤርትራ ውስጥ ተቀማጭነት የነበረው የአሜሪካ ሠራዊት(ቃኘው ስቴሽን) አንዱ ተልዕኮ ይህ ነበር። ከ፬ ዓመታት በፊት ይህን አስመልክቶ ጦማሬ ላይ ቀርቦ ነበር። " አየሩን ሊቀይሩብን – አለመረጋጋት ሊፈጥሩብን? "
ይህን ከሃምሳ ዓመታት በፊት በኒው ዮርክ ታይምስ ጋዜጣ የቀረበውን ጽሑፍ(እንደ አጋጣሚ ሆኖ፡ ልክ በዛሬው ዕለት
(ዋው!)እናንብብ፦ " ኢትዮጵያውያን በታላቁ የአሜሪካ ሬዲዮ ጦር ሠፈር ላይ ተጠርጣሪዎች ናቸው፡፡
ዛሬ ግን ኤምባሲዎቹ ናቸው መሬት ውስጥ የተቀበሩ ብዙ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ሃገራችንን በመቃኘት ላይ ያሉት።
ለአምስት ሺህ ዓመታት ያህል ሰፍኖ የነበረውን ጥንታዊ የንጉሣዊ ሥርዓት ሲያስወግዱ የብዙ መቶ ዓመታት ቅደም ተከተል በያዘ የውጊያ ስልት ነው። እስኪ እናስብው፤ በድርቁ፣ ረሃቡ፣ ጦርነቱና በሽታው ሲተናኮሉን ኃያል ሊሆን የሚገባውን ተዋሕዶ ክርስቲያኑን ሕዝብ ለማድከም/ለማዳከም በመሻት ነው። ወገኔ፡ እስከ ዛሬ ድረስ የረሃብ፣ በሽታ፣ ጦርነትና ስደት ሰለባ የሆነው እኮ ሕዝበ ክርስቲያኑ ነው፤ አዎ አሁንም ለውድ ሀገሩ ክቡር ደሙን እያፈሰሰ ያለው ሕዝበ ክርስቲያኑ ብቻ ነው።
እነ ሲ.አይ.ኤ.(CIA) ፣ ሄንሪ ኪሲንጀር እና ጆርጅ ሶሮስ ልክ እንደ አሁኑ ተዋሕዶ ክርስቲያን ያልሆኑትን እንደ መንግስቱ ኃይለማርያም የመሳሰሉትን ቅጥረኞቻቸውን ስልጣን ላይ ካስቀመጧቸው ጊዜ አንስቶ የሀገራችን የቁልቁለት ጉዞው ያው እስካሁን ድረስ ቀጥሏል።
በእግዚአብሔር ድጋፍ የጽዮን ተራራን እንደገና መውጣታችን አይቀርም፤ ነገር ግን የአቀበቱ ጉዞ አጭር እንዲሆንና ብዙም እንዳያደክመን ማንነታችንን በማወቅ ጠላታችንና ጠላቶቻችንን ያለምንም ይሉኝታ ማጋለጥ እና መምታት ይኖርብናል።
Blogger Comment
Facebook Comment