ኢትዮጵያን አትንኳት!!! የጀርመን/ ዶቼ ባንክ ከፍተኛ የገንዘብ ቀውስ ውስጥ ገብቷል

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፴፯፥፲፮፡፲፯]
ለጻድቅ ያለው ጥቂት ከብዙ ከኃጢአተኞች ሀብት ይበልጣል። የኃጥአን ክንድ ትሰበራለችና፤ እግዚአብሔር ግን ጻድቃንን ይደግፋቸዋል።”
በአውሮፓ አንጋፋው እና፣ በዓለም አሉ ከሚባሉት የባንክ ተቋማት መካከል አንዱ የሆነ የጀርመንዶቼ ባንክ ከፍተኛ የገንዘብ ቀውስ ውስጥ ገብቷል፤ የሠራተኞች ደሞዝ መክፈል ስላልቻለ እስከ ሃያ ሺህ ሠራተኞችን ከሥራ ቦታቸው እንደሚያነሳ ተገልጿል።

ኢትዮጵያን አትንኳት እያልን ስንጠቁም ይህን መሰሉ ክስተት እንደሚፈጸም እርግጠኞች በመሆናችን ነው። “ለረጅም ጊዜ አልገኝምአልያዝም ያለችንን ኢትዮጵያን አሁን አገኘናት፣ የእኛን ሰዎች ሥልጣን ላይ አውጥተናል፣ ለሺህ ዓመታት ያቀደነውን እየተገበሩልን ነው፤ አሁን እርስበርስ ሊባሉ ነው፣ የእኛና አረቦች ባሪዎች ሊሆኑልን ነው፤ እልልል!” እያሉ በመደሰት ላይ ያሉት ምዕራባውያን ዔሳውያን እና ምስራቃውያን እስማሌላውያን እራሳቸው አንድ ባንድ በመፍረስከስ ላይ ናቸው።
ልብ ብለን ካየን፤ ችግሩን የሚፈጥሩብን፣ የሚተናኮሉን እና ሤራውን ሁሉ የሚጠነስሱልን እነርሱው፣ ለችግራችን ተቆርቆሪዎች ሆነው የሚጮሁት እነርሱው፣ ለችግራችን መፍትሔ ነው ብለው መርዛቸውን ይዘው የሚመጡት እነርሱው መሆናቸውን እናውቃለን። የተለመደውን አሰልቺ የዲያብሎስ ፎርሙላን፤ Problem – Reaction – Solution እያየን ነው።
ሰሞኑን በተከሰቱት የገራችን ሁኔታዎች ላይ ቀድመው ቱልቱላቸውን በመንፋት ላይ ያሉት እነማን እንደሆኑ ስንታዘብ፤ የገረ ኢትዮጵያ ጠላቶች የሆኑት የአሜሪካ ድምጽ (VOA) የእንግሊዝ ድምጽ (BBC) እና የጀርመን ድምጽ (DW) መሆናቸውን እናያለን። ስለምን እነድሚያወሩ ምን ያህል ጊዜ ቁልፍ በሆኑ ጉዳዮች ላይ እንደሚያጠፉ፣ ማንን ለቃለ መጠይቅ እንደሚጋብዙ ወዘተ ከተከታተልን ምን እንዳቀዱልን ለማየት እንችላለን። እስኪ እንታዘብ፤ ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን የሚቆረቆሩት ጋዜጠኞች በዶ/ር ግራኝ መድ መንግስት እየታሠሩና እየተገደሉ ሲሆን ፥ ምዕራባውያኑን እና አረቦችን የሚያገለግሉት “ጋዜጠኞች” ግን በነፃነት ሲዘዋወሩና ሪፖርት ሲያቀርቡ ይታያሉ።
በተለይ ለእነዚህ ሦስት የሉሲፈራውያን መገናኛ ብዙሃን ተቋማት የሚሠሩ “ኢትዮጵያውያን” ቅጥረኞችና ከሃዲዎች ፥ ለጡረታ ዕድሜ በሚደርሱበት ጊዜ ቀጣሪዎቻቸው የሚገድሏቸው ናቸው። ነፍሳቸውን ይማርላቸውና፤ ብዙዎቹ ሲገደሉ እያየን ነው። የሃበሻ ነገር ሆኖ የሞታቸውን መንስዔ አይጠይቅም እንጅ ነገሮች ቢመረመሩ ብዙዎችን የሚያስደነግጥ ጉድ እየተሠራ እንደሆነ እናይ ነበር። ለጊዜው ስም አልጠቅስም።
መረጃ በቀላሉ በሚገኝበት በዚህ ዘመን እነዚህ ሦስት የራዲዮ ጣቢዎች በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ምንም ዓይነት ሚና መጫወት አልነበረባቸውም፤ ግን በእኛ ጥሬነትና ድክመት እንዳፈቀዳቸው ጣልቃ እንዲገቡ ዕድሉን አግኝተዋል።
አሁን የሚታየው የጀርመን ባንክ ቀውስ ሙሉውን አውሮፓን ነው አሁን የሚያንቀጠቅጠው። ጀርመን ስታነጥስ አውሮፓ በጉፋን ትያዛለች። በተለይ ከትናንትና ወዲያ ከተያዘው አሜሪካዊ ሕፃናት ደፋሪ ባለኃብት ከጄፍሪ ኤፕሽታይን ጉዳይ ጋር መገጣጠሙ ያለምክኒያት አይደለም። ገዳዩ የሉሲፈራውያኑ ወኪል ዶ/ር አልይም ሃምሳ ሺህ ኢትዮጵያውያንን ለአረቦች በባርነት ለመሸጥ መዘጋጀቱም ባጋጣሚ አይደለም። ዲያብሎሳዊ ድፍረታቸው ግን የሚያስገርም ነው።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment