የችግኝ ተከላ “አረንጓዴ” ዘመቻ ምስጢር!!!

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ዓለም ሁሉ፡ በስካር “ አረንጓዴ፣ አረንጓዴ፣ አረንጓዴ ” በማለት ላይ ነው። ለተፈጥሮ ተቆርቋሪ መስለው “በተፈጥሮ ጥበቃ”አጀንዳ አርንጓዴ ቀለም ተቀብተው የሚነሳሱ ታጋዮች 95% የዲያብሎስ አርበኞች ናቸው። ይህን በመላው ዓለም አይተነዋል፤ ምንም አዲስ ነገር የለም።

በአሜሪካ እንኳ “አሌክሳንድራ ኦካዚዮ ኮርቴዝ” (የቅሌታማዋ ሶማሊት አጋር) የተባለቸው ጋለሞታ ጣዖት አምላኪ “ The Green New Deal” የሚል ተመሳሳይ አረንጓዴ ዘመቻ ለማካሄድ በመሻት ቅስቀሳ በማደረግ ላይ ናት። ይገርማል፤ “አረንጓዴ” ጣዖት አምላኪ እስላሞችና ኮሙኒስቶች የሚወዱት ቀለም ነው!


በሃገራችን የምናየውም የችግኝ ተከላ “አረንጓዴ” ዘመቻ በሚል መርሆ የዋቄዮ–አላህ አምልኮ ስነ ሥርዓት እየተካሄደ መሆኑ ነው። ችግኝ ይተክላሉ ከዚያም የተተከለው ችግኝ ዛፍ ሲሆን እኛ ነን ያስተከለነው ቦታው የኛ ነው፤ ማህተም አስቀምጠንበታል፣ ቅቤ እነቀባዋለን ይላሉ። ውሻ የሸናበትን ቦታ ሁሌ የርሱ ክልል እንደሆነ አድርጎ ነው የሚቆጥረው። ሙስሊምም ቁልቋል የተከለበትን፣ መቃብር ወይም መስጊድ የሠራብትን ቦታ ትንሽ ቆይቶ የእኔ ነው ይላል። የዋቄዮ–አላህ የግብር ልጆችም ኢሬቻን መስቀል አደባባይ እናክብር የሚሉት ለዚህ ነው፤ አደባባዩንና ከተማይቱን ለመውረስ ብርቱ ፍላጎት ስላላቸው ነው።


ቀደም ሲል መንግስቱ ኃይለ ማርያም ከአደባባዩ መስቀሉን በማስወገድ የደም መስዋእት የሚደረግበትን “አብዮት” ብሎ እንደሰየመው፤ ልጁ አብዮት አሕመድም ስልጣኑን ሲረከብ የመጀመሪያ ድርጊቱ በአደባባዩ ላይ ደም ማፍሰስ (ለሰይጣን ተገበረልት)ነበር(ቦንቡን የቀበረው እርሱ እራሱ ነው)። ባለፈው ወር ላይ አብዮት አሕመድ ጄነራል ሰዓረ መኮንንን ለዋቂዮ–አላህ ዛፍ ችግኝ እንዲተክሉ ባዘዛቸው ማግስት ነበር የገደላቸው/ያስገደላቸው። በዚህ ሳምንት ደግሞ አቡነ ማትያስን ለችግኝ ተከላ ወደ ጅጅጋ ላካቸው (በቤተክርስቲያን ላይ እንዴት እያላገጠ እንደሆነ እየታዘብን ነው?)።  የእነዚህ ምስጋና–ቢስ ከሃዲዎች አካሄድ እጅግ በጣም አደገኛ ነው፤ ጦርነታቸው በኢትዮጵያ ላይ ብቻ ሳይሆን በኢየሱስ ክርስቶስ እና መስቀሉ ላይ ነው።

ኢሬቻ የሰይጣን፣ ጥንቁልና፣ ጣዖት አምልኮ ነው። ደብረዘይትን ያለ እግዚአብሔር እና የከተማዋ ነዋሪዎቹ ልጆቹ ፈቃድ “ቢሸፍቱ” ብለው ሰየሟት፤ ከዚያም ኤሬቻ የተባለውን የሰይጣን አምልኮን በሰፊው ለማክበር ወሰኑ፤ አሁን እንዲያውም በተባበሩት መንግስታት ዕውቀና ካልተሰጠለን እንሞታለን በማለት ላይ ይገኛሉ።


ኢትዮጵያን ከመርሳትና ክርስቶስን ከመካድ የከፋ ክህደት የለም። ምስጋና–ቢስነት ወደ ሲዖል ያስወስዳል። አሁን የመጨረሻውን ዕድል ታገኙ ዘንድ ላልሰሙ አሰሙልኝ ለመታረድ የሚነዱትን አድን ይላል እና “ስለዚህ እንዲህ በላቸው። የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ወደ እኔ ተመለሱ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፥ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። “[ትንቢተ ዘካርያስ ፩:፫]


ባእድ አምልኮና መጨረሻው ደግሞ ይሄ ነው (ብቻ አይደለም) ከሞት በኋላ ገሀነምም አለ የዘለአለም ስቃይ። ኢየሱስን አምናችሁ በመቀበል ከእግዚአብሔር ጋር ብትታረቁ ይሻላችኋል። ሰይጣን ተገበረለትም አልተገበረለትም ፣ ተመለከም አልተመለከም ለሰው ልጅ ርህራሄ የለውም። አንድ ነገር ብቻ ልናገር (እግዚአብሔር ፃዲቅ ነው) ዝምታው መልስ ነው፡ ተመለሱ እግዚአብሔርን አምልኩ።


በበዓልና በባህል በሃይማኖት ሰበብ በሰይጣን ተታላችሁ መገዛቱን አቁሙ። ኢየሱስን ያመነ ከምድር ጋር በምንም የማይመሳሰል መንግስተ ሰማያት ለመግባት ለማረፍ ለመደሰት ሞት እንኳ ለሱ መሻገሪያ ድልድዩ ነው። “በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”[የዮሐንስ ወንጌል ፫:፴፮] በኢየሱስ ነፃ ያልወጡ ሰዎች ገና ፍርድ ይጠብቃቸዋል አይደለም አሁን በፍርድና በቁጣ ውስጥ ናቸው። “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።”


በተጨማሪ፡ ከኢትዮጵያ ይልቅ ሌት ተቀን “አማራ፣ አማራ ፥ ትግሬ፣ ትግሬ ፥ ሲዳማ ሲዳማ” የምትሉትም በተመሳሳይ የክህደትና ጥፋት ጎዳና ላይ እንደምትገኙ እወቁት። የጊዜ ጉዳይ ነው፤ ኦሮሞ ነን የሚሉት ዛሬ ልምዱ አላቸው፤ በጥፋቱ ጎዳና ላይ ለመቶ ዓመታት ያህል ሲሽከረከሩ ቆይተዋልና።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment