ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያዊው ቴዎድርስ አድሓኖም ለሉሲፈራውያን ታማኝ አገልጋይ በመሆኑ ለዓለም ጤና ድርጅት መሪ ሆኖ እንደሚመረጥ ገና ከመመረጡ በፊት በ ኢትዮጵያ አውታር እና ሰላቢ እጆች ኅዋ ሰሌዳዎች ፅፌ ነበር። ከተመረጠ በኃላም ብዙ በዘረኝነት የናወዙ ሰዎች አሳፋሪ በሆነ መንገድ ደስታቸው ገልፀዋል። እነዚህ በፖለቲካ ዲያብሎስ የሠከሩ ሰዎች ሤራው የገባቸው አይደሉም ፣ ሊገባቸውም አይፈልጉምና ፈጣሪ ልቦናቸው ይመልሠው።
'ያልተባበሩት' መንግስታት የዓለም ጤና ድርጅት ከግብረ-ሰዶማውያን ጋር የሚመደቡትን ትራንስጀንደር/ተላላፊ ጾታ ያላቸውን "ሰዎች" እስካሁን ድረስ በሽተኞች እንደሆኑ አድርጎ ነበር የመደባቸው፤ አሁን ግን "ጤናማዎች" ናቸው ሦስተኛ ጾታ ያላቸው መደበኛ ሰዎች ናቸው አለን። ቅሌታማ ድርጅት!እያየን ነው ለምን ዶ/ር ቴዎድሮስ አሓሃኖምን የዚህ ወንጀለኛ ድርጅት ኃላፊ እንዳደረጓቸው? እያየን ነው ለምን እነ ዶ/ር አብዮት አህመድ ሰሞኑን በሀገራችን ስለ ግብረ-ሰዶማውያን የሚናፈሰውን ዜና መልቀቃቸው?
ቴዎድሮስ አድሓኖም የዓለም ጤና ድርጅት መሪ አድርገው መሾማቸው በአፍሪቃውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው። ለምሳሌ፡ የ ዶ/ር ቴዎድሮስን መመረጥ ቶሎ ብለው ካወደሱት ቡድኖች መካከል ለህጋዊ ፅንስ የማስወረድ መብት ጠበቃ የቆሙ ድርጅቶች ይገኙበታል።
ክርስቲያኖች በመላው ዓለም በሙስሊሞችና በሰዶማውያን እየተጨፈጨፉ ነው! የኢትዮጵያን ታሪክ ያጠፋ ዘንድ በሉሲፈራውያኑ የተመረጠው ዶ/ር አሕመድ ሁለቱን የክርስቶስ ጠላቶች፤ እስልምናን እና ግብረ–ሰዶማዊነትን በሀገራችን ኢትዮጵያ ለማስፋፋት ቆርጦ የተነሳ አውሬ ነው። እስኪ ጋዜጠኞች ስለዚህ ጉዳይ በቀጥታ ጠይቁት? ስለ እስልምና ያለውን አመለካከት እናውቃለን፤ ሰለ ግብረ–ሰዶማዊነትስ? እስኪ"የግብረ–ሰዶማዊነት መስፋፋት ለኢትዮጵያ ማሕበረሰብ ጠንቅ አይሆንም ወይ?" ብላችሁ ጠይቁት። "ዲሞክራሲ ለሁሉም ሰው ነፃነቱን ሰጥቷል" ብሎ እንደሚመልስላችሁ እርግጠኛ ነኝ። እስቲ እንደ ልበ ብርሃኑ ቴዎድሮስ ፀጋዬ መጠየቅ ያለባቹ ጥያቄ ዕወቁ።
ጅብ ካለፈ በኃላ የውሻ ጮሆት ትርጉም የለውምና እንንቃ!!!
Blogger Comment
Facebook Comment