ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ዓለማችንን በሽብርና በግድያ ለመውረስ ቆርጠው ከተነሱት እስላም አክራሪዎች ጎን ለጎን ግብረሰዶማውያንም የእግዚአብሔርን ፍጡር ለመዋጋት፡ ነፍስን ለማጥፋትና ለመስረቅ ባላቸው አጀንዳ የራሳቸውን መንገድ ይዘው በመጓዝ ላይ ናቸው። የእስልምናው ሠራዊት ዓለም እስልምናን ካልተቀበለ ደም ከማፍሰስና ነፍስ ከማጥፋት ወደ ኋላ እንደማይል እንዲሁም ግብረሰዶማውያንም ዓለም ሁሉ የነሱን ዓይነት አኗኗር ካልተከተለ፡ የሰውን ልጅ በድብቅ እያሳደዱ መመረዙን፡ በጨረር እየጠበሱ መዋጋቱን ሥራየ ብለው እየተያያዙት ነው። እነዚህ ሁለት ሽብር ፈጣሪ ሀይሎች የዲያብሎስ አገልጋዮች መሆናቸው የሚያጠራጥር አይደለም። ግን ሰይጣን አታላዩ ሁለቱ የተለያዩ ተልዕኮዎች ያሏቸው ኃይሎች እንደሆኑ አድርጎ ሊያሳየን ይሞክራል። በእስላሞች ዘንድ ግብረሰዶማዊነት ጸያፍ እንደሆነ፡ ግብረሰዶማውያንም እንደሚጠሉ፡ ክትትል እንደሚደረግባቸው ብሎም እንደሚገደሉ እንሰማለን፡ አዎ ይህ ትክክል ነው፡ ነገር ግን ይህ የሆነው ግብረሰዶማዊነት ነውራማና ሀጢአታማ የሆነ ተግባር ነው ብለው ስለሚያምኑ ሳይሆን፡ ግብረሰዶማዊነት የጂሃዳውያንን የተዋጊነት መንፈስ ያደክማል ከሚል ፍራቻ የተነሳ ዲያብሎስ አለቃቸው ምስጢሩን ሊያካፍላቸው ዝግጁ ስለሆነ ነው። ዲያብሎስ ለረጅም ጊዜ ለትግሉ ያዘጋጀውን ሠራዊቱን በቀላሉ አይረሳም፡ አስፈላጊውን እርዳታ ሁሉ ያበረክታል።
እምነት የጎደላቸው የሌላቸው ወይም ትክክለኛውን ሃይማኖት የማይከተሉ ሰዎች ቀስበቀስ ወደ ግብረሰዶማዊነት ሊቀየሩ ይችላሉ። ግብረሰዶማዊነት በብዙ እስላም ሀገሮች በድብቅ በጣም ተስፋፍቶ ይገኛል። የኢንተርኔቱ ጉግል ከሚያወጣው መረጃ ለመረዳት እንደምንችለው፡ ግብረሰዶማዊ መንፈስ ያላቸው ኅዋ ሰሌዳዎች በብዛት የሚጎበኙት፡ እንደ ፓኪስታን፡ ኢራንና ግብጽ በመሳሰሉት የእስላም አገሮች ነው። የቆሰለው ኮሎኔል ጋዳፊ በሊቢያውያን አርበኞች በተያዘበት ወቅት በጣም አጸያፊና ሰዶማዊ በሆነ መልክ ተሰቃይቶ እንዲሞት መደረጉ የመንፈሱን ባሕርይ በግልጽ ሊያሳያን ይችላል። በአሜሪካና አውሮፓ የሚገኙ ኢ–አማንያን የግብረሰዶማውያንና የሴቶች መብቶች ተሟጓቾች፡ ለእስልምና አጀንዳ ድጋፉን ለመስጠት ዝግጁነታቸውን ማሳየታቸው፤ ምንም እንኳን እስላሞች ለግብረሰዶማዊነት እና ለሴት ልጅ ያላቸውን ጥላቻና ንቀት በይፋ ቢያሳውቁም፡ ከነርሱ ጋር እየተተባበሩ ዋናውን ጠላታቸውን፤ ክርስትናን በመዋጋት ላይ መገኘታቸው አንዱ ሌላ ጥሩ ምሳሌ ነው። ለዚህ ነው ሰዶማውያንና ኢ–ዓማንያን እስልምናን ለመቃወም ግድ የሌላቸው፡ ትንፍስ አይሉም፡ የመንፈሱ ምንጭ አንድ ነውና፤ ከክርስቶስ የራቀው ነውና።
Blogger Comment
Facebook Comment