ኢትዮጵያን ለመውረር በመዛት የሚታወቀው ሙርሲ በትላንትናው ዕለት ህይወቱ አልፏል!

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ሙርሲ ስልጣን ላይ በቆየበት በአንድ ዓመት ውስጥ ደጋፊዎቹ ሃምሳ የሚሆኑ የኮፕት ኦርቶዶክስ ዓብያተክርስቲያናትን አቃጥለዋል። ተመሳሳይ ጽንፈኛ ድርጊት በዘመነ ዶ/ር አህመድ በሀገረ ኢትዮጵያ ም እየታየ ነው።

ኢትዮጵያን ለመውረር በመዛት የሚታወቀው ሙርሲ በትላንትናው ዕለት ህይወቱ አልፏል። በዚሁ ዕለት የግራኝ ዐቢይ አሕመድ አባት መሞታቸው በአጋጣሚ?

ለማንኛውም በሱዳን እና በግብጽ የሚካሄደውን ውጥንቅጥ በጥሞና መከታተል ይኖርብናል።

ግብጽ ስትረጋጋ ኢትዮጵያ ትናወጣለች፤ ኢትዮጵያ ስትረጋጋ ግብጽ ትናወጣለች!

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment