ከግብረሰዶማውያን ተጨማሪ ሴራ እንጠንቀቅ!!


ዘርአዳዊት ዘኢትዮጵያ

ሁሉንም ነገር አስቀድመው በደንብ ያቀነባበሩት ይመስላል፤ ዶ/ር አሕመድ ልክ ስልጣን ላይ ሲወጣ የዴንማርክና ፊንላንድ ኤምባሲዎች የግብረሰዶማውያንን ባንዲራ በኢትዮጵያ ምድር አውለበለቡ፤ በአጋጣሚ?አይመስለኝም!

ዶ/ር አብዮት አሕመድ ከፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር የላሊበላን ቅዱስ ምድር ሲረግጥ የዓለም አቀፍ የግብረሰዶማውያን አጋንንት ተለቀቁ፣ የቤተ ጊዮርጊስንና የአማኑኤል ዓብያተክርስቲያናትን ለመድፈር ታሪካዊ የሆነ አጋጣሚ ተፈጥሮናል ብለው አሰቡ፤ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን በዓለም ላይ በጣም ጽኑ የሆነ ፀረ-ግብረሰዶማዊነት አቋም እንዳላቸው ስለሚያውቁ የልብ ትርታቸውን ለመለካት "ወደ ላሊበላ እንሄዳለን!" እያሉ ተንኮለኛ በሆነ መንገድ እራሳቸውን አስተዋወቁ። በአጋጣሚ? አይመስለኝም!

የተዋኅዶ ጋዜጠኞች፡ እስኪ ባካችሁ ዶ/ር ግራኝ አሕመድ በዚህ ጉዳይ ላይ ምን አቋም እንዳለው ለማወቅ ሞክሩ፤ "ግብረሰዶማዊያን አንተን ተከትለው ለኢትዮጵያውያን ቅዱስ ወደ ሆነችው ላሊበላ ምድር ለመምጣት አቅደዋል፤ ምን ይሰማሃል?" ብላችሁ እስኪ ጠይቁት።

ግብረ–ሰዶማውያን "በተለይ" በኢትዮጵያውያን ላይ ነው ያነጣጠሩት። ስለዚህ ጉዳይ ስናገር ከ ፱  ዓመት በላይ ሆኖኛል።  እኛ ስለራሳችን ከምናውቀው እነዚህ እርኩስ ጠላቶቻችን ስለኛ በይበልጥ ያውቃሉ። በመላው ዓለም ያለን ኢትዮጵያውያን የእነዚህን የዲያብሎስ ልጆች ተልዕኮ በደንብ ማወቅ፣ ማጋለጥና በአግባቡ መምታት ይኖርብናል። ውጭ አገር ያላችሁ የተዋሕዶ ልጆች እና መንፈሳዊ አባቶች ተጠንቀቁ፤ በእኛ ላይ ጥቃት ለመፈጸም ግብረ–ሰዶማውያኑ እንደ ማይክሮዌቭ ያለውን ቴክኖሎጂን አዘውትረው ይጠቀማሉ። በሀገራችንም በየመንደሩ የተዘረጉት የተንቀሳቃሽ ስልኮች አንቴናዎች፣ ተዘዋዋሪ መኪናዎች፣ ሳተላይቶች፣ ሄሊኮፕተሮችና አውሮፕላኖች እንዲሁም የምዕራባውያኑ እና አረቦች ኤምባሲዎች ለዚሁ ሰይጣናዊ ጥቃት መገልገያ ይውላሉ። ይህ ቀላል ጉዳይ እንዳይመስለን።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment