ኢትዮጵያ የአቡነ ተክለሐይማኖት ሀገር ነች

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

መታሰብያቸው ለዘላለም ከሚኖረው ቅዱሳን ውስጥ አንዱ ጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሐይማኖት ናቸው፡፡ በጣም ታድለናል!
ሀገራችን ኢትዮጵያ የእነ ግራኝ አሕመድ ሳትሆን የአቡነ ተክለሐይማኖት ሀገር ናት፤ በዚህም ትልቅ ተስፋ አለን፥ ነገር ግን የሕዝባችንን የስቃይ ዘመን ማሳጠር የምንሻ ከሆነ ከእነ ዶ/ር አብዮት አሕመድ አሁኑኑ መራቅና ሂድ! ማለት ይኖርብናል። ዘንዶው ሰውዬ እርኩስ መንፈስ እና መጥፎ እድል ነው ለሀገራችን ይዞ የመጣው፤ የዚህም መገለጫ የሆኑትን እስልምናን እና ግብረሰዶማዊነትን ለማስፋፋት የተላከ መሆኑ ዓይናችን እያየው፡ ጆሮዋችንም እየሰማው ነው። ይህ ሰው(መንፈሱ) ከእነ መንግስቱ ኃይለማርያም የባሰ አደገኛ ሰው ነውና ቶሎ ይወገድልን ዘንድ የብጹእ አባታችንን አቡነ ተክለሐይማኖት አማላጅነት እንዳይለየን ተግተን ልንጸለይ እና ዳዊታችንንም አዘውትረን ልንደግም ይገባናል። እዚህ ላይ ባክልበት፤ በደርግ ጊዜ መንግስቱ ኃይለማርያም ብዙ የኢትዮጵያ ህፃናትን ለግብረሰዶማዊ ሙከራ ወደ ኩባ/ጓንታናሞ ልኳቸው ነበር፤ አንዷ ትንሽ ደሴት ለኢትዮጵያውያን ብቻ የተዘጋጀች ነበረች። ይህን በተመለከተ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ደርሶባቸው ስለነበረው ጉድ እና እንዴት ደብረ ሊባኖስ ሄደው ለመፈውስ እንደበቁ ከጥቂት ዓመታት በፊት ተናግረዋል። ለእነዚህ ሁለት አውሬ የሲ አይ ኤ ቅጥረኞች አሁንም ሆይሆይ የምትሉ ቶሎ ንሰሐ ግቡ!

ሰባት ዓመት በአንድ እግራቸው ቆመው ለሀገር፥ ለቤተክርስቲያን፥ ለምዕመናን እና ለዓለም ሁሉ የጸለዩት የቅዱሱ አባታችን የአቡነ ተክለሐይማኖት ረድኤትና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን።


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment