ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ሦስቱ "M-ኤሞች " ፤ የጀርመኗ ሜርከል፣ የፈረንሳዩ ማክሮን እና የብሪታኒያዋ ሜይ አሁን ቀውስ ደርሶባቸዋል። ዛሬ እንደታወቀው የብሪታኒያዋ ተሪዛ ሜይ ከስልጣን ልትወርድ ነው።
ሉሲፈራውያኑ በኢትዮጵያ ሥልጣን ላይ ያስቀመጡት ዶ/ር ፓስተር/ ሸክ አብዮት አሕመድስ መቼ ነው ስልጣኑን ለኢትዮጵያውያን የሚያስረክበው? ፈጥነህ አስረክብ! ብለንሃል። በኢትዮጵያውያን ፋሲካ በዓል ዋዜማ ሙሉ የህማማት ሳምንትን ሆን ብሎ ላለማክበር ወደ ቻይና ያመራው ዳግማዊ ግራኝ አሕመድ ከሙስሊም ወንድሞቹ ጋር በየዕለቱ የኢፍጣር ምሽትን አብሮ ያከብራል። የመስቀልን በዓል ከኢትዮጵያውያን ጋር አብሮ ለማክበር አሻፈረኝ ያለው ዶ/ር አብዮት ለረመዳን በዓል በስታዲየም አብሮ ለማክበር ቢወሰን አይድነቀን፤ እንዲያውም የመስቀሉ ጠላቶች በዓልን ወደ መስቀል አደባባይ ሊያዞረው ይችል ይሆናል፤ ለዋቄዮ አላህ ልጆች ባለፈው መስከረም ፈቅዶላቸው አልነበር!
በየጊዜው የምናገረው ነው፤ እነ ዳግማዊ ግራኝ አሕመድ በአሁኑ ሰዓት በጥምቀታችን፣ በቅዱስ ቁርባናችንና በጋብቻ ላይ ጦርነት ከፍተዋል። ዓብያተ ክርስቲያናቱ ጥምቀተ ባሕራቱን እየተነጠቁ ነው፤ ኢትዮጵያዊውን ከባዕድ ጠላት ኪኒኖች እና መርፌዎች ያላቀቁትን ተዓምረኛ ጠበላትን በኢንዱስትሪ እና ጋራጆች ቆሻሻ ለመበከል በመታገል ላይ ናቸው። በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።
እነዚህ እርኩሶች የኢትዮጵያን ሕዝብ ቁጥር በተለያዩ መንገዶች (ክትባት በመውጋት፣ በመመረዝ፣ በሳተላይት ጨረር በመቀቀል፣ በማኮላሸት፣ ሕፃናትን በማስወረድ፣ በማስራብ፣ ግጭቶችንና ጦርነቶችን በመፍጠር ወዘተ.) ከመቀነስ ወደ ኋላ አይሉም። ከፍተኛ ፀረ-ኢትዮጵያውያን ወይንም ፀረ-ጥቁር ሕዝብ ሤራውን ከምዕራቡና አረብ ዓለማት ጋር በማበር በመጧጧፍ ላይ ናቸው። "አፍሪቃውያኖች የሚበሉት የላቸው ዝም ብለው ይፈለፍላሉ" በሚል ከንቱ ቅስቀሳ ሕዝቦቻቸውን ፀረ-አፍሪቃ የሆነ አቋም እንዲይዙ አድርገዋል። ባለፈው ሳምንት "ደይሊ ሜል" "የአፄ ቴዎድሮስን ልጅ የልዑል አለማየሁን አጽም አልመልስም ባለቸው የብሪታኒያ ንግሥት ኤልሳቤጥ ባቀረበው ጽሑፍ ላይ የተሰጡትን የጥላቻ አስተያየቶች ነበሩ።
የዛሬይቱን ኢትዮጵያን እንደ ምሳሌ ብንወስድ፤ "ረጅም እድሜ የሚያስገኘው የመጠጥ ውሃ የሚገኘው በኢትዮጵያ ነው" በማለት ጥንታውያን ግሪኮች ይናገሩ ነበር። የስነ ሕይወት /የብዝሕ ሕይወት ሊቅ እና ዓለማቀፋዊ አሳሽ የነበረው እውቁ የሩሲያ ተወላጅ ቨላድሚር ኒኮላይ ቫቪሎቭ፤ "ኢትዮጵያና አፍጋኒስታን የሰው ልጅ ስልጣኔ ምንጮች ናቸው" ሲል ከመቶ ዓመታት በፊት ጠቁሞ ነበር።
ሰይጣን ከቤተክርስቲያን አይርቅም |ዲያብሎስ ብርቅ ውሃችንን እና ጠበሎቻችንን ሊበክልብን ይሻል
ይህ እጅግ በጣም አሳዛኝና ሰይጣናዊ የሆነ ሥራ ነው። ዲያብሎስ፡ ክርስቲያን ኢትዮጵያን ከሁሉም አቅጣጫ እየተፈታተናት ነው!
ዶ/ር ግራኝ አሕመድ ከሳምንታት በፊት ከኢትዮጵያ የህክምና ዶክቶሮች ጋር ለመነጋገር የፈለገበት እንደለፈለፈው የዶክትሮችን የአሰራር ድክመት ላይ ሂስ ለመስጠት ሳይሆን በህክምናው ዘርፍ ሉሲፈራውያን ሀገሮቹ የጠነሰሱት ሤራ ስላለ ነው፤ ልክ ሰውዬው ቀደም ሲል እንደጠቆመን፤ "ለጽዳት እንውጣ" ሲል "የዘር እና ሃይማኖት ጽዳት ዘመቻ" አካሂዱ" በማለት "ስውር" የሆነ ትዕዛዝ ለወገኖቹ ማስተላለፉ ነው።
ቸሩ እግዚአብሔር ንብረቱን ይከላከላልና፡ ሕዝባችንንም በአግባቡ ይጠብቅልን!
Blogger Comment
Facebook Comment