የጥቁሯ “ኢትዮጵያዊት” ማርያም ቅዱስ ሥዕል ላይ የሰዶማውያን ቀለማት በመቀባቷ ሴትዮዋ ታሰረች

በኮሙኒዝም እና ኦቶማን ቱርክ ዘመን አስከፊ ልምዱ ካላቸው ከ ምስራቅ አውሮፓውያን ጋር ቀልድ የለም!
ሰዶማውያን ከኢትዮጵያውያን የሰረቁትን የማርያም መቀነት/ቀስተ ደመና ቀለማትን፡ “የፖላንድ እናት” በመባል በምትታወቀዋ በጣም ተወዳጅ የቅድስት ድንግል ማርያም ሥዕል ላይ ጨምራ በመሳል ነው “የሰብዓዊ መብት ተሟጋች” የተባለቸው ቅሌታማ ሴትዮ የታሰረችው።
ግራኞች፣ ኮሙኒስቶች፣ ፌሚንስቶች እና ሰዶማውያን ከመሀመድ አርበኞች ጋር በማበር በዓብያተክርስቲያናት ላይ በመላው አውሮፓ እና አሜሪካ ጥቃት በመፈጸም ላይ ናቸው። አጋንንት የተለቀቁበት ዘመን ላይ ነንና እራሳቸውን ያጋልጡ፣ ይታዩን፤ ጊዚያቸው በጣም አጭር ነው!
ሥዕል ጽሑፍ
አስገራሚ የሆነው የቼስቶኮቫ ጥቁር ቅድስት ድንግል ማርያም አይከን/ሥዕል/ጽሑፍ ቅዱስ ሐዋርያው እና ወንጌላዊ ሉቃስ ከሣላቸው/ከጻፋቸው ሰባ ቅዱሳት ሥዕላት/ጽሑፎች መካከል አንዱ እንደሆነ ይታመናል
ሮማውያን በ 66 .ከተማዋን ድል ባደረጉበት ጊዜ ምስሉ ከኢየሩሳሌም ተወስዶ ነበር እናም ፔላ አቅራቢያ ባለ ዋሻ ውስጥ ተደብቆ ነበር ስዕሉ ለቅድስት ሔለን (..ግንቦት 21/ 326 .ቅድስት አገር ስትጎበኝ ተሰጣት፤ ከዚያም ቅድስት ሔለን ወደ ቁስጥንጥንያ አመጣችው።
ይህ ተዓምረኛ ሥዕል ከስምንተኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ በመላው አውሮፓ በኦሮቶዶክሳውያን እና ካቶሊኮች ዘንድ ብዙ ተዓምራትን ካሳየ በኋላ ከአስራ አራተኛው ክፍለዘመን ጀምሮ ያስና ጎራቺስታኮቫ በተባለው የፖላንድ አውራጃ ይገኛል። ድንቅ ተዓምራት የሚታዩበት ይህ ቦታ በብዙ ጎብኞዎች ይዘወተራል።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment