ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
እንደተለመደው ጅራፉን ቀድመው የሚያጮሁት ምዕራባውያኑ እና "ያል"ተባበሩት መንግሥታት፣ እንዲሁም የአውሮፓው ህብረት ወኪሎቻቸው ናቸው። በተለይ የእንግሊዝ ጋዜጦች ከዚህ በፊት ብዙ ዝናን ያተረፉበትንና ኢትዮጵያን የተመለከት መጥፎ ዜና፤ ድርቅ፣ ረሃብ፣ በሽታ፣ ጦርነት አሁን እንደገና አጉልተው ለማሰማት በመሞከር ላይ ናቸው።
ዘ ኢኮኖሚስት ትናትና ላወጣው ጽሑፍ የሚከተለውን ተንኮለኛ ርዕስ ስጥቶታል ፦
"After Drought, Famine and War, Ethnic Conflict Now Plagues Ethiopia The Country's Shift Away From Autocracy is Proving Painful"
"ከድርቅ፣ ረሀብና ጦርነት በኋላ አሁን የዘር ግጭት ኢትዮጵያን ረብሿል የሀገሪቷ ከአምባገነንነት አገዛዝ መቀየር ህመምን አስከትሏል"
ዘ ጋርዲያን ዛሬ ባወጣው ጽሑፉ ደግሞ የሚከተለውን ርዕስ እናነባለን ፦
'Go and We Die, Stay and We Starve' : The Ethiopians Facing A Deadly Dilemma. In the rarely visited town of Gedeb, fears is rife over state plans to return 150,000 people to areas they fled because of ethnic violence
« ከሄድን እንሞታለን ፥ ከቆየን እንራባለን» በጎሳ ግጭት ሳቢያ ኢትዮጵያውያን ለሞት የሚዳርግ ከፍተኛ ችግር ገጥሟቸዋል።
የተባበሩት መንግስታት ደግሞ የሚከተለውን መግለጫ ዛሬ አውጥቷል፦
UNHCR Says Some 196,300 Refugee Students Enrolled in Ethiopia
" በተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን (UNHCR) 196 ሺ 300 የጎረቤት ሃገራት ስደተኛ ተማሪዎች በኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች ተመዘገቡ"
ታዲያ ይህ የሕዝብ መተካት ዘመቻ በአገራችን እየተጧጧፈ እንደመጣ አይጠቁመንምን? አይናችን እያየ!
ባለፈው መስከረም ላይ ኢትዮጵያ ለስደተኞች የትምህርት፣ ስልጠና እና የስራ እድሎችን እንደምትሰጥ እንዲሁም አፍሪቃውያን ያለቪዛ ኢትዮጵያ እንዲገቡ ማድረጓን እነ ዶ/ር አብዮት አስታውቀው ነበር። ሶርያውያን እና የመናውያን ወራሪ ስደተኞችም ወደ ኢትዮጵያ በመግባት ላይ ናቸው። በቅርቡ ደግሞ በሰሜን ሱዳን "ዳግማዊ መህዲ" የቱርክ ወኪል ሥልጣን ላይ ሲወጣ ሱዳኖችም ወደ ሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል እንዲጎርፉ ይደረጋሉ።
ይህ ሁሉ አሳዛኝ ድራማ ምንን ያመለክተናል? እንግዲህ በአገራችን፡ በተለይ በዋቄዮ አላህ ልጆች ሆን ተብሎ የሚፈጠረው የውስጥ ግጭት ለስደተኞች መበራከት አስተዋጽኦ አድርጓል። በዚህም ዛሬ ኢትዮጵያ በውስጥ ተፈናቃይ ዜጎች ቁጥር በዓለም የመጀመሪያውን ቦታ ይዛለች፤ እነ ሶሪያን፣ ኢራቅን፣ አፍጋኒስታንን፣ ሶማሊያን እና የመንን በልጣ። በሌላ በኩል ግን ለጎረቤት ሃገራት ስደተኞች የሥራ እና ትምህርት ዕድል ትሰጣለች። ሁለቱ እንዴት ይጣጣማል?!
ወገኖቼ፤ በሀገራችን ከፍተኛ ፀረ–ኢትዮጵያ እና ፀረ–ኢትዮጵያውያን ሤራ በመካሄድ ላይ ነው፤ ዋናው አላማቸው አጥባቂ ኢትዮጵያውያን በሆኑት የተዋኅዶ ልጆች ላይ ነው። የዘር መተካት ዘመቻ እየተካሄድ እንደሆነና ለዚህም በተለይ የዋቄዮ አላህ ጣዖት አምላኪዎች እንደ መሣሪያ ለመጠቀም መምረጣቸውን በደንብ መገንዘብ አለብን።
Blogger Comment
Facebook Comment