ግብጽ ሰላም ላይ ነች፤ አይደል!? እባቡ ፕሬዚደንት አል–ሲሲ የ ዶ/ር አብዮት አሕመድ ሞግዚት መሆን ከበቃ በኋላ አሁን ሱዳን ውስጥ መርዙን ለመርጨት በመሯሯጥ ላይ ነው። ዶ/ር አብዮት ግራ ተጋብቷል፣ የዋቄዮ አላህ ልጆች ኢትዮጵያን ያጠፉለት ዘንድ መሓመዳዊቱን አይሻን ከመከላከያ ሚንስተርነት ወንበር አንስቶ የቡራዮ እና ለገጣፎ ጨፍጫፊውን ለማ መገርሳን አስሮ የወህኒ ቤት ሚንስትር እንደማድረግ በመከላከያ ሚንስትርነት አስቀመጥቶታል፤ የኢትዮጵያን ሠራዊት ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ይችሉ ዘንድ። በጣም ተቻኩለዋል!
አሁንም እደግመዋለሁ፤ እነ ግብጽና አልሸባብ አዲስ አበባ በቀላሉ ስተት ብለው ከመግባታቸው በፊት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የሆነ የሠራዊቱ አባል እነዚህን የግብጽ ቅጥረኞችን ቶሎ ሊመነጥራቸው ይገባል። በሕዝባችን ላይ፣ በሀገራችንና በአየር መንገዳችን ላይ ምን ዓይነት መሰናክል እየተከሉ እንደሆነ የምናየው ነው። ለ ተዋሕዶ ኢትዮጵያ የምትቆረቆረው ኮፍጣና አርበኛ ባክህ ታሪክ ስራ፤ ሁሉም አንድ ላይ ቤተመንግስት ሊገቡ ነውና እዚያ ገብተህ ሁሉንም አንበርክካቸው !!!
Blogger Comment
Facebook Comment