ነገረ ግራኝ አብዮት አሕመድ


መስቀል አደባባይን ግራኙ መንግስቱ ኃይለ ማርያም የአብዮት ብሎ ሰየመው፤ የደም መስዋዕት አደረገበት፤ ግራኝ አብዮት አሕመድ ተረከበው፤ የደም መስዋዕት አደረገ፤ ለግራኙ ዋቄዮ አላህ ሰጠው፤ የደም መስዋዕት ተቀበለበት፤ በደሙ ሰከረ። ግን፤ ሁሉም መስዋዕት በመጥረጊያ ወይም “በቆሻሻ ጠረጋ”ሳይሆን በክቡር መሰቀሉ በአንድ ዕለት ተጠራረገ።
አዎ! ግራኝ አብዮት አሕመድ ሥልጣን ላይ በወጣ በወሩ የድጋፍ ሰልፍ ጥሪ ሲያደርግ፤ አንዳንዶቻችን “ገና ምንም ሳይሠራ ለምኑ ድጋፍ ነው ሕዝብ እንዲወጣለት የፈለገው?“


በማለት ጠይቀን ነበር። ለካስ ደም ለማፍሰሰና ለዋቄዮ አላህ መስዋዕት ማድረግ አቅዶ ነበር። ከዚህ በኋላ ነበር እነ መሐንዲስ ስመኘው፣ በጅጅጋ መነኮሳትና ቀሳውስት፣ በቡራዮ፣ ጌዲኦ፣ ለገጣፎ፣ አጣዬ ወዘተ ነዋሪዎች ላይ ጭፍጨፋ የተካሄደባቸው። ይህ እንዳቀደው የዓለም አቀፍ ማሕበረሰን ትኩረት አልሳበለትም፤ ስለዚህ ከመላው ዓለም የመጡ መንገደኞችን የተሸከመው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላንን በይበልጥ አትኩሮትን ያገኝለት ዘንድ ለመስዋዕት ሥነ ስርዓቱ መረጠው – የዋቄዮ አላህ ዙፋን በሚገኝበት በሆራ ቢሸፍቱ ሸለቆ ውስጥ መቶ አምሳ ሰባት ሰዎች የደም መስዋዕት እንዲከፍሉ አደረገ። የሚገርም ነው፤ ሰንደቅ ዓላማችንን ላይ ያረፈውን ባለአምስት ማዕዘን ኮከብ ሙጭጭ አድርጎ መያዙ ለደም መስዋዕቱ ይረዳው ዘንድ ነው፡ ማለት ነው።


የሚገርም ነው፤ ዶ/ር አብዮት አሕመድ ልጆች እንደሌሉት እኔም ጥርጣሬ ነበረኝ፤ እህታችን እኅተ ማርያም የተነገራት ነገር ትክክል ነው ፤ ልጆቹ የተባሉት የእርሱ አይመስሉኝም። ልክ የባራክ ሁሴን ኦባማ “ዱርዬ” ሴት ልጆች የእርሱ እንዳልሆኑ። ዶ/ር አብዮት፡ ልጆች ከሌላቸው ከ ሦስቱ “M”ኦች፤ ከፈረንሳዩ ፕሬዚደንት አማኑኤል ማክሮን(በሰላሳ ዓመት የምትበልጠውን ሴት አግብቶ ይኖራል)፥ ከጀርመኗ ቻንዝለር አንጌላ ሜርከል እና ከብሪታኒያዋ ጠቅላይ ሚንስትር ተሪዛ ሜይ ጋር በ 666ቱ አውሬ መንፈስ ስም አብሮ ተደምሯል፤ ስለዚህ ልክ እንደ እነሱ ሥልጣን ላይ እስቆየ ድረስ የደም መስዋዕት ማድረጉን እና ዓብያተ ክርስቲያናትን ማፈራረሱን ይቀጥልበታል። ለዚህም ተጠያቂው እርሱ ብቻ ሳይሆን፤ ይህን ሁሉ ጉድ እያየ ለእርሱ ድጋፉን በመስጠት ላይ ያለው ግብዝ ሰው ሁሉ ነው። ዋ! ብለናል።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment