ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ተንቀሳቃሽ ምስል ወድምጽ ለመመልከት ይህንን አስፈንጣሪ ይጫኑ፦
አቶ ሙሉጌታ ጉሉማ ይባላሉ፣ ከ ሃያ አምስት ዓመት በፊት አቶ መለስ ዜናዊ ከሀገራችን ሙሁራን ጋር በአዲስ አበባ መካነ አዕምሮ (ዩኒቨርሲቲ) ባደረጉት ስብሰባ ላይ – የብሄር ጉዳይ ከሚገባው በላይ ተራግቧል፣ በኋላ ለማስተዳደር ያስቸግራቹሃል፣ የብሄር ተኮር ፌደራሊዝሙ በድጋሚ መታዬት አለበት፣ ከብሄር ዉጪ የሆነ ማህበረሰብ ማቀፍ የሚችል ዘይቤ ያስፈልጋቹሀል ካልሆነ ለሁሉም በግድ ብሄር ማስያዝ አትችሉም ብለው ነበር።

ወያኔን በጣም የሚያስወንጅለው መጥፎ ተግባር የኢትዮጵያ ጠላት ለሆኑት “ኦሮሞ ነን” ባይ ከሃዲዎች እርዳታ መስጠቱ ነው። እጅግ በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ ለሃገረ ኢትዮጵያ በመጀመሪያ ረድፍ መቆም የሚገባቸው የሰሜን ሰዎች በአባቶቻቸው ሃገር ላይ የጥፋት ሴራ ለመጠንስስ መነሳታቸው ነው። ዛሬም በግትርነት አንታረምም እያሉ ነው፤ ወዮላቸው! እነ አፄ አምደጺዮን፣ እነ አፄ ዮሐንስ እና አሉላ አባነጋ መቃብር ውስጥ ሳይንቀሳቀሱ አይቀሩም።
Blogger Comment
Facebook Comment