'የኛ' የሴቶች ቡድን በቃና መርዓየ ኹነት


ቃና መርዓየ ኹነት ምዕራባውያን በጦርነት ሊገዙን ያልቻሉትን አዕምርአችን በመቆጣጠር የነርሱ ባርያ ለማድረግ ያለመ ጣብያ ነው።


ይህ ጣብያ ሌላው በጥንተ ጠላታችን ሀገረ እንግሊዝ የሚደጎም የኛ የተባለ በሴቶች እኩልነት ሽፍን የምዕራባውያን የግብረሰዶም ዕቅድ የሚያሥፋፋ ቡድን ነው።


ይህ ቡድን ተጨማሪ የጥፋት መልዕክቱ ለማሥተላለፍ ቃና መርዓየ ኹነት ሊጠቀም ነው።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment