የቫቲካኑ ጳጳስ ከሙስሊም ኢማም ጋር አፍ ለአፍ ተሳሳሙ!

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ነገሮች በፍጥነት እውነተኛ መልካቸው እየገለጡ ነው። ይህ ምስል የሚያሣየን የቫቲካኑ አለቃ ፖፕ ፍራንሲስ የአልአዘር ግራንድ ኢማም ሼክ አሕመድ አልጠይብ አፍ ለአፍ ገጥመው ሲሣሣሙ  ነው። ይህ የሆነው የመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ስምምነት በተፈራረሙበት ወቅት ነው። የእስልምና እምነት በካቶሊክ ቤተክርስትያን ለመጠቀምያነት የተመሠረት ነው።

ፖፕ ፍራንሲስ ከህፃናት ጋር ወሲብ በመፈፀም የሚጠረጠሩና ለብዙ ህፃናት የደፈሩ ጳጳሳት ጥብቅና በመቆም የሚታወቁ ናቸው።

ወገን! አሁንም ቢሆን ጉዞው ወዴት እንደሆነ ልንገነዘብ ይገባናል።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment