ዓለም በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ የሚካሄደውን የዘር ጭፍጨፋን ችላ አለች!


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ዛሬ ጠላቶቻችን በሚገባ አውቀናቸዋል፤ እነዚህ ጠላቶች፤ ፤ “በደላችንንም ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል!” እያልን ሁሌ በመጸለይ ይቅር የምንላቸው በዳይ ጠላቶች አይደሉም፤ እነዚህ ጠላቶች የእግዚአብሔር ጠላቶችም፣ የጽዮን ማርያምም፣ የተዋሕዶ ክርስትናም፣ የኢትዮጵያም ጠላቶች ናቸው። ጠላትን ለይቶ ጸሎት ማድረስ ጠላትን በከፍተኛ ኃይል ያረበደብደዋል፤ ጠላት የፈለገበት ቦታ ቢገኝም። ዛሬ ዐምሓራውን ለማስጨረስ በትግራይ ሕዝብ ላይ "የሁለተኛ ዙር ጥቃት/ጂሃድ-ፋትዋ"ን ያወጀውን ፋሺስት ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊን ዛሬም በቀጥታም ሆነ ተቃዋሚ መስለው በተዘዋዋሪ በመደገፍ ላይ ያሉትን ሕዝቦች፣ ግለሰቦች፣ ሜዲያዎች፣ አክቲቪስቶች፣ ቀሳውስት፣ ኢማሞች፣ ፓስተሮች እና ተቋማት ለሦስተኛ ዓመት በድጋሚ አነሳቸዋለሁ።

ላለፉት አምስት መቶ ዓመታት/ መቶ ሰላሳ ዓመታት በተለይም ላለፉት ስድስት ዓመታት ይቅር የማይባል ግፍና ወንጀል የሠሩት የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ጭፍሮች ለአክሱማዊቷ ያላቸው ጠላትነት ዛሬ በደንብ ግልጽ ሆኗል። አዎ! በተሳሳተ ዘራዊ ማንነትና ምንነት ደረጃ፤ “'ተጋሩ ነን'፣ 'ኤርትራውያን ነን' 'አማራ ነን'፣ 'ኦሮሞ ነን'፣ ፣ 'አፋር ነን'፣ 'ወላይታ ነን'፣ 'ጉራጌ ነን'፣ 'ሶማሌ ነን'፣ 'ጋሞ ነን' ወዘተ” የሚሉት ሁሉ  ኢትዮጵያን ለመበተን በሉሲፈራውያኑ ሤራ በተለይ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት እራሳቸውን የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እና የጽዮን ማርያም ጠላቶች ብሎም የክርስቶስ ተቃዋሚ ለማደረግ ሆን ተብለው በእባባዊ ስልት የተፈጠሩ ማህበረሰቦች ናቸው።

በአውሮፓ የሚኖሩትን ጀርመንኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች አንድ በማድረግ ዛሬ 'ጀርመን' የተሰኘችውን ሀገር እ.አ.አ በ1871 ዓ.ም የቆረቆረው የመጀመሪያው የጀርመን ቻንስለር ኦቶ ቮን ቢስማርክ ስለ ሩሲያ እንዲህ ብሎ ነበር፤

"ሩሲያውያን ሊሸነፉ አይችሉም፣ ይህ የማይጠፋው የሩስያ ብሔር ሁኔታ፣ በሃገሪቱ አየር ንብረት፣ በመልክዓ ምድር አቀማመጧ እና በትርጓሜዋ፣ እንዲሁም ሩሲያውያን ድንበሮቻቸውን ያለማቋረጥ የመጠበቅን አስፈላጊነት በመገንዘብ ጠንካራ ግንዝቤ ያላቸው ስለሆነ።"

እንደ ቢስማርክ ገለጻ ሩሲያን የማዳከም ብቸኛው መንገድ ህዝቡን መከፋፈል እና አንዱን ክፍል ከሌላው ጋር ማዋቀር ነው። ለዚሁ ዓላማ የተመረጠችውና በጀርመን የተፈጠረችው ዩክሬን የተባለችው ግዛት ናት። የዩክሬን ሞገዶች ከመቶ ለሚበልጡ ዓመታት በዚህ ሤራ ሲካሄዱ ቆይተዋል። የኦርቶዶክስ ሩሲያ ማዕክል የዛሪዋ ዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ እና የክራይሚያ/ክሪም ባሕረ ገበ መሬት ናቸው።

በነገራችን ላይ ጀርመን እና ጣልያን የተፈጠሩት እንደ አውሮፓው ዘመን አቆጣጠር በ1871 ዓ.ም ላይ ነው። ከዚያ በፊት አብዛኞቹ ግዛቶቻቸው በሮማውያኑ፣ ቁጥጥር ሥር ነበር የነበሩት። ይህ በተለይ ለኢትዮጵያ ቁልፍ የሆነ ክስተት ነው።  (የጣልያን ወረራን፣ ሉተራኑ ዮኻን ክራፕፍ 'ኦሮሞን' ለመፍጠር ወደ ምስራቅ አፍሪካ ያደረገውን ጉዞ እናስታውስ)

እንግዲህ በሀገራችንም የምናየው ይህን ነው። ኢትዮጵያን ለበታተን ሉሲፈራውያኑ የኢትዮጵያን እናት የሆነችውን ሰሜን ኢትዮጵያን ትግራይ እና ኤርትራ በሚሉ ግዛቶች ከፋፈሉ፤ ነዋሪ አባቶቻችን ከኢትዮጵያዊው የመንፈስ ማንነትና ምንነታቸው ይላቀቁ ዘንድ 'ትግሬ/ትግራዋይ' የሚል ማንነት እንዲይዙ ተደረጉ። (ልብ እንበል፤ ዛሬ 'ትግርኛ' የምንለው ቋንቋ በሥነ ጽሑፍ ደረጃ መታወቅ የጀመረው በአስራ ሁለተኛው ምዕተ ዓመት ጀምሮ ነው። ስለዚህ 'ትግሬ/ትግራዋይ' የሚባል ማንነት የለም!)

በተመሳሳይ መልክም ዛሬ 'ዐምሓራ' የተሰኘውን ማሕበረሰብ የፈጠሩት እነደዚሁ ሉሲፈራውያኑ ናቸው። 'ዐምሓራ' የሚባል ማንነት የለም!(ልብ እንበል፤ 'አማርኛ' የምንለው ቋንቋ በሥነ ጽሑፍ ደረጃ መታወቅ የጀመረው ከአስራ አራተኛው ምዕተ ዓመት ጀምሮ ነው)።

ብዙዎች ዛሬ የመንፈሳዊ ማንነትና ምንነት መገለጫ የሆነውን ኢትዮጵያን ኢትዮጵያዊነትን ይተው ዘንድ ሉሲፈራውያኑ በዋናነት የሚጠቀሙባቸው አዲስ ማንነቶች በተለይ፤ 'ትግሬ/ትግራዋይ' + 'ዐምሓራ' የሚሉት የፈጠራ ማንነቶች ናቸው።

የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች እነ ስብሐት ነጋ ዐምሓራ እና ተዋሕዶን ጠላት አድርገው ሲመጡ በሞግዚቶቻቸው ፍላጎት መሰረት በተለይ ብዙ የመንፈሳዊ ኃብት ያለውን የግዕዝ ቋንቋ እና ፊደሉን ለማጥፋት ካላቸው ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ የተነሳ ነው። እንግዲህ የግዕዝ ፊደልን ከኢትዮጵያም አልፎ በመላው ዓለም በሰፊው በማስተዋወቅ ያለው የአማርኛ ቋንቋ ስለሆነ እሱን ለመዋጋት “ዐምሓራ” የሚል ማንነት ፈጠሩ። ቅዳሲዎቿን፣ ጸሎቶቿን፣ ጽሑፎቿንና ታሪኮቿን ሁሉ በግዕዝ ቋንቋ ባደረገችው የኢትዮጵያ  ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይም ያነጣጠሩበት አንዱ ምክኒያት ይኺው ነው። 'ትግሬ/ትግራዋይ' + 'ዐምሓራ'+ 'ኤርትራዊ' የተባሉት እግዚአብሔር አምላክ የማያውቃቸው ማንነቶች የተፈጠሩት ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን፣ ተዋሕዶ ክርስትናን እና የግ ዕዝ ቋንቋን ለማጥፋት ነው። እባብ ከነደፈን መድኃኒቱ የሚገኘው ከእራሱ ከእባቡ መርዝ እንደሆነ ሁሉ ኢትዮጵያንም ለማፈራረስ ' 'ትግሬ/ትግራዋይ' + 'ዐምሓራ'+ 'ኤርትራዊ' የተባሉትን ማንነቶችን ሰሜን ኢትዮጵያ ይጠቀማሉ። ብዙ ወጣቶች በጦርነትና በስደት እንዲያልቁባት የተደረገችው ኤርትራ በዚሁ የምትቀጥል ከሆነ(በጭራሽ አይሆንም እንጂ!) ትግርኛን ጨምሮ የግዕዝን ቋንቋን እና ፊደልን ከመገልገል ትቆጠባለች። ዛሬ እንኳን በኤርትራ የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ዕለት ነው የሚከበረው። እጅግ በጣም ያሳዝናል! በተመሳሳይ መልክም ዘንድሮ ኦርቶዶክስ ዩክሬን ሮማውያኑ የሚያከብሩትን የጌታችንን የልደት ዕለት መርጣለች። ናቶን እንድትቀላቀል የተፈቀደላት ኦርቶዶክስ ግሪክም እ.አ.አ ከ1923 ዓ.ም ጀምሮ ነው የሮማውያኑን የገና ዕለት እንድትመርጥ የተደረገችው። ቀጣዩ የሮማውያኑ የጥፋት ዘመቻ በሲሪልክ (ኦርቶዶክሶች ሩሲያ፣ ዩክሬን፣ ሰርቢያ፣ ማኬዶኒያ፣ ቡልጋርያ) እና በግሪክ ፊደላት ላይ ይሆናል።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment